• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

tplf terrorist

የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ

September 25, 2026 11:07 pm by Editor Leave a Comment

የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ

* ወደ ኋላ መመለሻ ድልድያቸው ተሰብሯል በትህነግ፣ በሻዕቢያ፣ በአገው ሸንጎ እና በፋኖ መካከል የተመሠረተው የጥፋት ኃይሎች ጥምረት በሰቆጣ እና በአብዓላ ግንባሮች በከፈተው መጠነ-ሰፊ ማጥቃት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የገጠመውን ሽንፈት ተከትሎ፣ ሙሉ በሙሉ የመበታተንና የመደምሰስ አደጋ እንደተጋረጠበት ለጎልጉል የደረሱ የውስጥ ምንጮችና ወታደራዊ ተንታኞች ገለጹ። ከግንባር ለጎልጉል የደረሱ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ በጥምረቱ ስም በሚንቀሳቀሱት የትህነግ አርሚ 22 እና አርሚ 92 የጦር ክፍሎች እጅግ ከባድ የሰው ኃይልና የቁሳቁስ ኪሳራ ደርሷል። ትህነግ በድሮን ፍርሃቻ ጥንት በበረኻ እያለ ሲደርግ እንደለመደው በአህያ እና በግመል በብዙ መከራ ያጠራቀመው መሣሪያና ቁሳቁስ ነው በሰሞኑ ጥቃት እንዳለ የወደመበት። በዋግኸምራ ዞን የምትገኘውን ሰቆጣ ከተማን … [Read more...] about የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ

Filed Under: News, Slider Tagged With: Agew Shengo, ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf, tplf terrorist

የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ

September 25, 2026 02:39 pm by Editor Leave a Comment

የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ

የአገር መከላከያ ሠራዊት በሁሉም ግንባሮች ድል እያደረገ መሆኑ ተነገረ በሴንትራል ኮማንድ ሥር ከሚገኙ የደህንነት እና የጸጥታ ምንጮች ለጎልጉል የደረሰው አዳዲስ ዜና እንደሚያመለክተው፣ በሁሉም የጦር ግንባሮች የተከፈተውን የጥፋት ዘመቻ በመመከት ላይ ያለው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በታጣቂዎቹ ላይ ከፍተኛ ውድመት እያደረሰ ይገኛል። የትህነግ (ህወሓት) ታጣቂ ኃይሎችና አጋሮቻቸው በየግንባሩ እየተገደሉ፣ የከባድ ጉዳት ሰለባ እየሆኑ እና የት እንዳሉ ጠፍተው በመበታተን ላይ ናቸው። ጦርነቱ በሁሉም ግንባሮች አሁንም በቀጠለበት በዚህ ሰዓት፣ ታጣቂዎቹ ሙሉ በሙሉ የመደምሰስ አደጋ ገጥሟቸዋል። 1. በደጉዓ ዛታ አቅጣጫ በዚህ አቅጣጫ በተካሄደው ከባድ ውጊያ ምክንያት የትህነግ "አርሚ 22" ሙሉ በሙሉ ተበታትኖ ወደ ሩባ ፅላረ ሸሽቶ ገብቷል። በዚህ ግንባር የተመዘገቡት … [Read more...] about የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ

Filed Under: Middle Column, News Tagged With: ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tdf, TPF, tplf terrorist

የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ

September 23, 2026 10:20 pm by Editor Leave a Comment

የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ

* የቀጠናውን መረጋጋት በሚያናጉ አካላት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደሚጥል አስጠነቀቀ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ትህነግ) በአፋር ክልል እና በአቅራቢያ ባሉ አካባቢዎች ላይ አዲስ መጠነ ሰፊ የጦርነት ስምሪት መክፈቱን በጽኑ የሚኮንን እና እስካሁን ከተሰሙት ሁሉ እጅግ ጠንካራ የተባለ መግለጫ አውጥተዋል። “የማታሸንፉት ጦርነት ውስጥ” ነው የገባችሁት በማለት ትህነግንና ተባባሪዎቹን ተስፋ የሚያስቆርጥ መልዕክትም አስተላልፈዋል። ይህ የአሜሪካ መንግሥት ከፍተኛ ዲፕሎማት የመንግሥታቸውን አቋም ያንጸባረቁበት አስቸኳይ መግለጫ ይፋ የሆነው ሰባት የታጣቂ ቡድኖች በጋራ በመሆን አዲስ ወታደራዊ ኅብረት መመሥረታቸውን ባስታወቁ ማግስት ሲሆን፣ ዋሽንግተን በሁኔታው ላይ ያላትን ጥልቅ ስጋት እና ቁጣ በግልጽ ያሳየችበት … [Read more...] about የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ

Filed Under: News, Right Column Tagged With: Ambassador Ervin Massinga, ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf terrorist

በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ

September 22, 2026 10:56 pm by Editor Leave a Comment

በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ

* የትህነግና የፋኖ ጥምረት ዕዝ መበጠሱ፤ አርሚዎች መናበብ አለመቻላቸው ተገለጸ በትግራይ ደቡባዊ ዞን፣ በራያ አላማጣና በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በተመረጡ ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ከአስራ ሰባት ጊዜ በላይ እጅግ የበረታና ተከታታይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ታወቀ። ከመስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የተሰነዘረውና የፊት ለፊት የእግረኛ ውጊያ ሳይካሄድበት በቴክኖሎጂ ብቻ የተመራው ይህ ጥቃት፣ በታጣቂ ኃይሎች ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጽምዶ ታጣቂዎች የተገደሉ፣ የቆሰሉና የሎጂስቲክ ክምችታቸውም ከፍተኛ ውድመት እንደደረሰበት ተነግሯል። የትህነግና የፋኖ ጽምዶ ዕዝ ሠንሠለቱ የተበጠሰና በርካታ አርሚዎች መናበብ በማይችሉበት ሁኔታ ላይ እንዳሉ ታውቋል።    ጎልጉል ከተለያዩ ወታደራዊ ምንጮችና ከአካባቢው እማኞች ያሰባሰበው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በተካሄዱት ተከታታይ … [Read more...] about በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ

Filed Under: Middle Column, News Tagged With: ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf, tplf terrorist

“ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው”

June 25, 2026 01:00 am by Editor Leave a Comment

“ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው”

በሀገር ውስጥ ለግማሽ ምዕተዓመት የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም የነበረውና ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ትህነግ/ህወሃት) ተብሎ የሚጠራው ሕገወጥ የአሸባሪዎች ቡድን፤ በፍጥነት ዓለምአቀፍ አሸባሪ ወደመሆን እየተጓዘ እንደሆነ በቅርብ የሚወጡ ሪፖርቶች እየጠቆሙ ነው።  በሰኔ ወር 2026 የወጣውን የሚሊተሪ ታይምስ (Military Times) ዘገባ መነሻ በማድረግ የተዘጋጀ የዜና እንዳለው ዩናይትድ ስቴትስ ጦሯን መቀነሷን ተከትሎ በአፍሪካ የአሸባሪዎች ስጋት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑ ያስረዳል። የአሜሪካ ጦር በአፍሪካ አህጉር ያለውን ውክልና እና የሠራዊት ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ተከትሎ፣ በሳህል እና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢዎች የጂሃዲስት ቡድኖች ተጽዕኖ እና ጥቃት በአስደናቂ ሁኔታ እያደገ መሆኑን የስትራቴጂክ እና ዓለም አቀፍ ጥናቶች ማዕከል … [Read more...] about “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው”

Filed Under: Middle Column, Politics Tagged With: Ethiopia, ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf, tplf terrorist

አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ

June 18, 2026 10:29 am by Editor Leave a Comment

አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ

በሰሜን ኢትዮጵያ በድጋሚ ግጭት ለመቀስቀስና ቀጣናዊ ሰላምን ለማደፍረስ ከሻዕቢያ ጋር ጽምዶ ፈጥሮ አደገኛ እንቅስቃሴ ላይ በሚገኘው ትህነግ (ህወሃት) አመራሮችና በቅርብ የቤተሰብ አባላቶቻቸው ላይ ያነጣጠረ የቪዛ እገዳ መጣሉን ተከትሎ የአሜሪካ መንግስት በይፋ አስታውቋል። ይህ ውሳኔ ይፋ የሆነው በኢትዮጵያ ውስጥ በሕጋዊ መንገድ ተመዝግቦ የመንቀሳቀስ ፍቃዱ የተሰረዘውና ሕገወጥ ተብሎ የተፈረጀው የትህነግ ታጣቂ ኃይል ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በቅርቡ በፈጠረው ቀጥተኛ የጦርነት ትንኮሳ ሳቢያ ነው። ትህነግ በተደጋጋሚ በቆሰቆሰው የሰሜኑ ጦርነት አንድ ሚሊዮን ያህል የንጹሃን ዜጎች ህይወት መጥፋቱ እንዲሁም በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወገኖች ለከፋ ረሃብና ለስደት መዳረጋቸው እየታወቀ ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር ብሎ የሚጠራው አሸባሪ አሁንም ለሰላም እያሳየ ያለው … [Read more...] about አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ

Filed Under: News, Politics, Right Column Tagged With: ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf terrorist, US State Dept

ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው

June 11, 2026 12:57 am by Editor Leave a Comment

ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው

ሕገወጡ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ትህነግ) ሰሞኑን “በትግራይ ዲፕሎማሲ እና አድቮኬሲ ካውንስል” ስም ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ ለአውሮፓ ኅብረት እና ለአፍሪካ ኅብረት የጻፈው ደብዳቤ የራሱን ሕገ-ወጥ ድርጊቶች ለመሸፈን እና ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ለማታለል የሞከረበት የተለመደ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ነው። የደብዳቤውን ይዘት እና ወቅታዊ እውነታዎችን መሠረት በማድረግ እውነታውን በሚከተለው መልኩ እናቀርባለን፦ 1. የፕሪቶሪያን ስምምነት ስለማፍረስ እና ስለመሻር ደብዳቤው የኢትዮጵያ መንግሥት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ጥሷል ሲል ይከሳል። ነገር ግን እውነታው ፍጹም ተቃራኒ ነው። ትህነግ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመሰረዝ በትግራይ ክልል የነበረውን ጊዜያዊ አስተዳደር በኃይል እና በሕገ-ወጥ መንገድ አስወግዷል። ትህነግ በራሱ ፍላጎት የሰላም … [Read more...] about ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው

Filed Under: Left Column, Politics Tagged With: ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf, tplf terrorist

በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ

June 10, 2026 12:19 am by Editor Leave a Comment

በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ

ትብብር ለአንድነት ኢትዮጵያን በመወከል በየካ ክፍለ ከተማ ምርጫ የተወዳደሩት አቶ ጌትነት ወርቁ በአርሲ የተከሰተውን አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ግልፅ ደብዳቤ በፌስቡክ ገጻቸው ከሦስት ቀን በፊት አጋርተው ነበር። አቶ ጌትነት ወርቁ እና መሰል የትብብር ፓርቲ አባላት ለምርጫ ለመወዳደር የገቡት በዓላማ እንደሆነ በተደጋጋሚ ሲነገር የቆየ ሲሆን ምርጫው ከተጠናቀቀ በኋላ የተለያዩ ምሥጢሮቻቸው ይፋ እየሆኑ መጥተዋል። በተለይ በምርጫው ክርክር ወቅት ከራሱ የትብብር ሰዎች፤ አቶ ጌትነትንም ጨምሮ፤ በምርጫው የሚወዳደሩት መንግሥት ለመመሥረት እንዳልሆነ ሲናገሩ መሰንበታቸው የሚረሳ አይደለም። እንዲያውም የፈለገውን ያህል ወንበር ብናገኝ መንግሥት ለመመሥረት አንችልም ብለው በሚዲያ መናገራቸው ትብብር ለምን ይሆን ወደ ምርጫ የገባው የሚል ጥያቄ ሲያስነሳ የቆየ ጉዳይ … [Read more...] about በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ

Filed Under: Politics, Slider Tagged With: enat party, ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, Tibibir, tplf terrorist

የጽምዶ ልክፍት

June 9, 2026 12:49 am by Editor Leave a Comment

የጽምዶ ልክፍት

ትሕነግ (የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር - ህወሃት) ከ2010 ዓም ለውጥ በኋላ ሦስት መጠነ ሰፊ የተባሉ ወረራዎችን እንደፈጸም ይታወሳል። በእነዚህ ተዋጊዎችን እንደ ማዕበል (human wave) የማሰለፍ ስልት ከራሳቸው አንደበትና የጽሑፍ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ የትግራይ ተወላጆች ህይወት አልፏል። የፕሪቶሪያውን የሰላም አማራጭ ስምምነት ተከትሎ በትግራይ ተቀናቃኝ ፓርቲዎች እና የሽግግር ወቅት ጊዜያዊ አስተዳደሩ በጦርነቱ ወቅት ተሳታፊ ለመሆን ዕድል የተመቻቸለት ሻዕቢያ በትግራይ እህቶች፣ እናቶችና ተወላጆች ላይ የፈጸመው ግፍም የሚዘነጋ አይደለም።  ትሕነግ ለውጡን ተከትሎ ወደ ትግራይ ካፈገፈገ በኋላ “የፌዴራሊስት ኃይሎች” ብሎ የፈረሰውን ኢህአዴግ የሚተካ ሌላ አደረጃጀት ፈጥሮ ወደ አራት ኪሎ ለመመለስ የሚያግደው ምንም ኃይል እንደሌለ “ጦርነት … [Read more...] about የጽምዶ ልክፍት

Filed Under: Politics, Right Column Tagged With: eplf is a terrorist, ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf terrorist, Tsimdo

ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው?

June 5, 2026 02:37 pm by Editor Leave a Comment

ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው?

ራሱን የትግራይ ነጻ አውጪ ግምባር (ትህነግ) በማለት የሚጠራው ሕገወጥ የወንበዴዎች ቡድን ተክሎብን እና ጥሎብን የኼደው መርዝ እስካኹን አልፋታ ብሎን የመከራ ዘመናችንን አርዝሞታል። ሀገርን በዘር ከፋፍሎ፤ ሕዝብን እንደ ከብት በክልል ወስኖ፤ ኢትዮጵያዊነትን በሰፈርና በወንዝ ወስኖ፤ ለዘመናት አብሮ የኖረን ሕዝብ በጠላትነት እንዲተያይ አድርጓል። እንዳሰበው ባይሳካለትም ሀገራችን ከመፍረስ ድና አኹን ያለችበት ቁመና ላይ ትገኛለች። ትህነግ ግን ነጻ አወጣዋለኹ ብሎ ሲነግድበት የነበረውን ሕዝብ የምድር ሲዖል ውስጥ ጨምሮ እያሰቃየው ይገኛል። ወደ ጉዳያችን ስንመለስ፤ ትህነግ መርዙን ተፍቶብን ወደ ትግራይ ኼዶ ቢመሽግም አሁንም ግን ግድያ፣ ደም ማፍሰስ፣ ማፈናቀል፣ አልቆመም። በሀገሪቱ ላይ የሚፈጽመው ዕልቂት የገፊና ጎታች ሤራ እንደሆነ በተደጋጋሚ ያነሳነው ጉዳይ ነው። ጎልጉል በዚህ … [Read more...] about ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው?

Filed Under: Editorial, Right Column Tagged With: Arusi massacre, ethiopian terrorists, jawar massacre, Moa Tewahido, operation dismantle tplf, Pull and Push Conspiracy, tplf terrorist

  • « Previous Page
  • Page 1
  • Page 2
  • Page 3
  • Page 4
  • …
  • Page 25
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule