“ቄሮ አልሸባብ” ነው – ህወሓት!

“ስድስት ሚሊዮን ወጣት በጠላትነት ፈርጀህ ማንን ልታስተዳድር ነው?” ለማ መገርሳ ህወሓት/ኢህአዴግ በኢትዮጵ የተለያዩ ክፍሎች በተለይም በምሥራቅ ሐረርጌ “ቄሮ” … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

“መንግሥት ሲኖረኝ ቀስቅሱኝ”

በዚህች ምድር ላይ የቆየው ለ40 ዓመታት ብቻ ነው፤ ከ1970 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 2010 ዓ/ም። ተስፋዋና ፍሬዋ ለልጆቿ እንደ መንግሥተ ሠማያት … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የኢትዮጵያ የሽግግር ጊዜ መተዳደሪያ ደንብ!

መግቢያውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ የዐኅኢአድ የሽግግር ጊዜ ሰነድ ረቂቅ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ገና (ልደት) እና Hockey

ባለፈው ሳምንት ስለ ልደት በዓል በቤተ ክርስቲያናችን አውደ ምህረት ላይ የቀረበውን በቪዲዮ የተመለከቱ ወገኖች፤ “ኢትዮጵያ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ኢትዮጵያን እንቀኝ

ርዕዮት ሚድያ እሁድ January 28, 2018 የኢንተርኔት ስርጭቱን የጀመረበትን አንደኛ ዓመት ክብረ-በዓል “ኢትዮጵያን እንቀኝ” በሚል መሪ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ

ሰሞኑን አየሩን የሞላው “የበላይነት” የሚለውን ጽንሰሃሳብ በመለጠጥና በማጥበብ ዙርያ ሆኗል። የህወሃት የበላይነት፣ የትግራይ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ስለ ለማ መገርሣ ጥቂት ምልከታዎች

ማሳሰቢያ፤ ከዚህ በታች የሰፈሩት ጽሁፎች በቀጥታ ከተለያዩ ጸሐፍት (በተለይ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከሚሳተፉ) የተወሰዱ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

Abebe Kassie, a Brave Ethiopian and a Victim of a TPLF Terror House

(Note: Ethiopia is a current member of Human Rights Council of the United Nations) Below is a translation based on a letter obtained from one brave Ethiopian among many victims who have fallen into the hands of … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ፎቶና ታሪኩ – እስረኞች [የህወሓት ግፍ ሰለባ ስለሆኑት ወገኖቻችን ሲባል ሊነበብ የሚገባው]

{ፈላስፋ በወህኒ ቤት በራፍ ላይ እንዲህ የሚል ፅሁፍ አነበብኩ አለ፤ ይህች ቦታ የመከራና የጭንቅ ናት፤ ያልሞቱ (በሕይወት ያሉ) ሰዎች የሚቀበሩባት መቃብርም ናት። የወዳጆች መፈተኛ፤ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ጥያቄው አሁንም ግልጽ ነው!

ያለ ሕዝብ ፍላጎትና ምርጫ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሓት) በማለት የሰየመ የአሸባሪ ወንበዴዎች ቡድን አሁንም የውንብድና ተግባሩን እየፈጸመ … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ኢህአዴግና እነለማ ከ“ምን ይዤ ልመለስ?” እስከ “መግለጫ” ማጽደቅ!

ህወሓት የሚዘውረው ኢህአዴግ ከሁለት ሳምንታት በላይ ስብሰባ አድርጎ “መግለጫ” ያለውን “ቀጭን ትዕዛዝ” በማውጣት ተጠናቋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በለውጥ አራማጅነት ሲጠቀሱ የነበሩት … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

አስመራ ላይ የሙዚቃ ድግስ ማቅረብ – የቴዲ ተስፋ!

ለዓመታት በአገር ውስጥ የሙዚቃ ድግስ (ኮንሰርት) እንዳያሳይ የታገደው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አስመራ ላይ የሙዚቃ ድግስ ለማቅረብ ተስፋ እንደሚያደርግ ተናገረ። ችግሮቻችንን … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

ኃይለማርያም ከየት ይለቃል? ያልነበረ “ፓርላማ” ወዴት ይበተናል?

ከወራት በፊት የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገባውን አባዱላ ገመዳ የኢህአዴግ ሥራአስፈጻሚ ጥያቄውን አጽድቆለታል ተብሏል። ከዚህ ጋር ተከትሎ በቀጣይ ኃይለማርያም ከ“ሥልጣን” ይወርዳል … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የአባዱላ አጣብቂኝ

ከሁለት ወራት በፊት “ … አሁን በደረስኩበት ደረጃ በዚህ ኃላፊነት ለመቀጠል የማያስችሉኝ ሁኔታዎች ስላሉና ፍላጉቱም ስለሌለኝ ለመልቀቅ ድርጅቴንና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]

የገዱ አንዳርጋቸው ፈተና

በህወሓት ተመልምለውና ለሥልጣን በቅተው ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ “የለውጥ ኃይል” እየተባሉ ከሚወደሱት መካከል አንዱ የሆነው ገዱ አንዳርጋቸው ለምስክርነት መጥሪያ ተቆርጦለታል። ገዱና … [ሙሉውን አስነብበኝ / read more]