* ሕዝቡን በማሳተፍ ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅር ይደራጃል — አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በትግራይ ክልል ሕዝቡን በማሳተፍ ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅሮች እንደሚደራጁ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ። አብርሃም በላይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳሉት፤ የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት በትኩረት እየሠራ ይገኛል። በዚህም በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤት ለማምጣት ሕዝቡ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድርበት አዲስ መዋቅር እየተዘረጋ መሆኑን ጠቁመዋል። በአሁኑ ወቅት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ክልሉን ከሕገ-ወጥ ኃይሎች እያጸዳ እንደሚገኝ የጠቆሙት አብረሃም፣ ይህንን ተከትሎም ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅሮች በሕዝቡ ሙሉ ተሳትፎ እንደሚደራጁ አስታውቀዋል። የአስተዳደር መዋቅሩን … [Read more...] about በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው
ethiopian terrorists
የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ
ጎልጉል ከታመኑ የውስጥ ምንጮቹ ባገኘው ሰበር መረጃ መሠረት፣ በሽብርተኛውና በውድቀት ዋዜማ ላይ በሚገኘው የትህነግ ቡድን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ላይ በተሰነዘረ የተቀናጀ የከባድ መሳሪያና የድሮን ጥቃት በርካታ አዛዦች ተደምስሰዋል። መስከረም 20 እና 21 ቀን 2019 ዓ.ም. በተካሄደው በዚህ የከረረ ምት የተገደሉት የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች፦ ኮሎኔል ትንሱ ብርሃነ — የአርሚ 43 አዛዥ፣ኮሎኔል አፅበሃ — የአርሚ 15፣ የ151ኛ ኮር አዛዥ፣ እናስሙ እስካሁን ያልተገለጸ ሌላ አንድ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር መሆናቸው ተረጋግጧል። የእነዚህ ከፍተኛ አዛዦች መደመስስ በቡድኑ ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤና ተስፋ መቁረጥን የፈጠረ ሲሆን፣ የቀብር ስነ-ስርዓታቸውም ዛሬ መስከረም 21 ቀን በመቀሌ ከተማ "እንዳ ገብርኤል" በሚባለውና በተለምዶ የታጋዮች … [Read more...] about የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ
ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው
በትህነግ (ህወሓት) ከፍተኛ አመራር፣ በበታች መኮንኖችና በተራው ታጣቂ መካከል የተፈጠረው እምነት ማጣትና የርስ በርስ መቧጨቅ፣ ድርጅቱን ከባድና የለየለት የውስጥ ትርምስ ውስጥ እንደከተተው ታማኝ ምንጮች አረጋገጡ። ጎልጉል ባገኘው አስተማማኝ መረጃ መሠረት፣ ትህነግ ለበርካታ ዓመታት እዋጋበታለሁ ብሎ የተማመነበት ታጣቂ ኃይል ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መበታተኑ በአመራሩ ዘንድ ትልቅ ድንጋጤን ፈጥሯል። በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ … [Read more...] about ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው
ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ
በቅርቡ በሰሜኑ የሀገሪቱ ቀጠና አዲስ የጦርነት ትንኮሳ የጀመረው የትህነግ (ህወሓት) ታጣቂ ቡድን፤ በሰሜን ወሎ እና በራያ ግንባሮች በደረሰበት አይቀጡ ቅጣት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዶ ንብረቱን፣ ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ ትግራይ መሸሹን ለጎልጉል የደረሰው መረጃ አመለከተ። ጎልጉል ያነጋገራቸው በሰቆጣና በአላማጣ አካባቢ የሚገኙ የዓይን እማኞች እንዳረጋገጡት፤ ሰሞኑን ትህነግ (ወያኔ) እና አጋሮቿ ያስረከቡትና በመከላከያ ሠራዊቱ የተማረከው የጦር መሣሪያና የተተኳሽ ብዛት እጅግ ከፍተኛና ለማመን የሚከብድ ነው። ቡድኑ በግብፅ አስተባባሪነትና በሻዕቢያ ጋሻ አጃግሬነት የፈለፈላቸውን አጋሮቹን ተማምኖ፤ “በመስቀል ሰቆጣ ላይ ችቦ አበራለሁ” በሚል እብሪት ለአንድ ሳምንት ቀንና ማታ ሲዋጋ እንደነበር ምንጮች ለጎልጉል ጠቁመዋል። ሆኖም ግን የቡድኑ የተሳሳተ … [Read more...] about ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ
በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ
ዛራ ሚዲያ እንዲታገድ እና የዲጂታል ገጾች ለዩኤስ ባለሥልጣናት ሪፖርት እንዲደረጉ ጥሪ ቀረበ በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖረው ማህበራዊ ሚዲያ ተንታኝ ስታሊን ገብረሥላሴ በሰጠው አወዛጋቢ አስተያየት ሳቢያ ከፍተኛ የህዝብ ተቃውሞ የተቀሰቀሰ ሲሆን፤ በአለም አቀፍ አቪዬሽን ደህንነት ላይ የተደቀነውን ስጋት ተከትሎ የዩኤስ የፌደራል የህግ አስከባሪ አካላት ጣልቃ እንዲገቡ አስቸኳይ ጥሪዎች እየቀረቡ ነው። ስታሊን ገብረሥላሴ በፌስቡክ ገጹ ባሰፈረው መልዕክት የኮምቦልቻ እና የባህር ዳር አውሮፕላን ማረፊያዎች መመታታቸውን እንዲሁም በደብረዘይት በኩል ከባድ ኢላማ መገኘቱን ጠቅሷል። በመቀጠልም ቦሌ በረራ ሊቋረጥ የትብብር ኃይሎች ማስጠንቀቂያ ሊሰጡ ይችላሉ የሚል እጅግ አሳሳቢ መልዕክት አስፍሯል። በየአመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሲቪል መንገደኞችን የሚያስተናግደው የአዲስ አበባ ቦሌ … [Read more...] about በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ
Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action
* Calls to Ban Zara Media and Report Digital Platforms to U.S. Authorities A controversial social media post by U.S. based commentator Stalin Gebreselassie has ignited intense public backlash, triggering urgent calls for federal law enforcement interventions over potential security threats to international aviation. In a recent update shared on his Facebook page, Gebreselassie claimed that airports in Kombolcha and Bahir Dar had been hit, and that a major target had been identified in … [Read more...] about Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action
ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ
* ሕዝቡን ሲያሰቃይ የነበረው ጽምዶ እየተበታተነ ነው እየተካሄደ ባለው ውጊያ ከትህነግ ጎን ተሰልፈው ሲዋጉ የነበሩ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች ከባድ ምት አስተናግደዋል። በውጊያው ወቅት በርካታ የሻቢያ ታጣቂዎች የተደመሰሱ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ በቁጥጥር ሥር ውለው ተማርከዋል። ለጎልጉል ባገኘው መረጃ መሠረት፣ የተማረኩትንና የተደመሰሱትን የሻቢያ ታጣቂዎች ሙሉ ማንነትና ዝርዝር መረጃ በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ የሚደረግ ይሆናል። በአሁኑ ወቅት የደረሰባቸውን ከባድ ሽንፈት ተከትሎ፣ በርካታ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በድንጋጤ ወደ ኤርትራ እየሸሹ የሚገኙ ሲሆን፣ በድንበር አካባቢ የነበሩ የትህነግ እና የሻዕቢያ ታጣቂዎችም በከፍተኛ ሁኔታ ወደኋላ እያፈገፈጉ ይገኛሉ። የትግራይን ሕዝብ ለዓመታት ሲጨፈጭፍ፣ ሴቶችን ሲደፍር፣ ንብረትና መሠረተ ልማት ሲያወድም የነበረው የሻዕቢያ ሠራዊት … [Read more...] about ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ
የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ
በተለያዩ ግንባሮች የተቀሰቀሰውን ውጊያ ተከትሎ፣ ለጎልጉል በደረሰው መረጃ መሠረት፣ የትህነግ (TPLF) ጽንፈኛ ቡድን እና አጋሩ የሆነው የአፋር "ኡጉጉሞ" ታጣቂ ቡድን ባካሄዷቸው የውጊያ እንቅስቃሴዎች ከፍተኛ የመስክ እና የኮር አመራሮቻቸውን አጥተዋል። መስከረም 15 እና 16 ቀን 2019 ዓ.ም በተካሄዱ ከባድ ውጊያዎች የትህነግ በርካታ የክፍለ ጦር እና የኮር አዛዦች የተደመሰሱ ሲሆን፣ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ደግሞ በጽኑ ቆስለዋል። ለጎልጉል የደረሰው የውጊያ ውሎ ሰነድ እንደሚያመላክተው፣ የተመቱት አመራሮች ስም፣ ኃላፊነት እና የተመቱበት ቦታ ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ተስፋአለም (የአርሚ 26 ኮር 261ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ)፦ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ "ወንዳች" የተባለውን ስፍራ ለመያዝ በተደረገ ውጊያ ተደምስሷል።አሸናፊ … [Read more...] about የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ
“ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ
* የትግራይ ሕዝብ መከላከያ ሠራዊትንና የትግራይ የሰላም ኃይልን ለመቀበል እየተዘጋጀ ነው በሰሜን ወሎ በኩል ከትህነግ ታጣቂዎች ጋር በጥቅም ተጣጥሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ፀረ-ሰላም ቡድን፣ ገና ከጅምሩ በደረሰበት የመዋቅር መበታተን እና ሽንፈት ምክንያት በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንደሚገኝ ታወቀ። የሀገር መከላከያ ሠራዊት አካባቢውን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ለማዋል እና የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማጠናቀቅ ፈጣን እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። ከጎልጉል ከምንጮች በተገኘው መረጃ መሠረት፣ በሰሜን ወሎ ዞን የሚንቀሳቀሰው ፀረ-ሰላም ቡድን ከትህነግ (TPLF) ታጣቂዎች ጋር ተጣጥሞ በግዳን ወረዳ (ሙጃ እና ወንዳች)፣ በላስታ ወረዳ (እንጃፋት)፣ በላሊበላ እና በሹምሽሃ ስፍራዎች ተስፋፍቶ ወደ መቄት እና ጋሸና የማስፋፋት እቅድ ነበረው። ነገር ግን ግጭቱ በተቀሰቀሰበት … [Read more...] about “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ
“ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው
የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከተከላካይነት ወደ ማጥቃት እርምጃ ከተሸጋገረ የትግራይ ክልል የመጨረሻው መዳረሻ እንደማይሆንና ዋናው ግብ ቀይ ባህር ላይ የኢትዮጵያን ባንዲራ መትከል መሆኑን በይፋ አስታወቁ። ጄኔራሉ በቅርቡ በሰጡት መግለጫ፣ በአሁኑ ወቅት ሠራዊቱ በትዕግስትና በጥበብ የመከላከል ሥራ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን ጠቁመዋል። ይሁንና ወደ ማጥቃት በሚገባበት ወቅት ትኩረቱ ጥቃቅን አሸባሪዎችና ተላላኪዎች ላይ ሳይሆን፣ ቀጥታ ዕዝን መቀለ ላይ በማድረግ የቀይ ባህርን መውጫ መቆጣጠርና በአሰብ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለብ እንደሆነ በቁርጠኝነት ገልጸዋል። እንደ እርሳቸው ማብራሪያ፣ በአሁኑ ወቅት የትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ በመከላከያ ሠራዊቱ የካሜራ እይታና ቁጥጥር ሥር ያለ … [Read more...] about “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው










