በአሜሪካ ኦሪጎን ጠቅላይ ግዛት እየተካሄደ ባለው የሰሞኑ የአትሌቲክስ ኢትዮጵያ እንደገና ስሟ ከፍ ብሏል። በፖለቲካው የሚታየው መከፋፈልና ጥላቻ በስፖርቱ አከርካሪውን ተመትቷል። የዚህ ድል ምንጭ ምንድነው? ብለን ወደ ኋላ እንድናይ ያስገድደናል። ተወዳዳሪ የሌለው ወደፊትም የማይኖረው የጀግኖቹን ጀግና አበበ ቢቂላ ማስታወስ የግድ ይላል። አበበ ሮም ላይ በባዶ እግሩ ሲያሸንፍ የዓድዋ ድል ነው በድጋሚ የተበሰረው። ጣሊያኖቹም ይህንን አልካዱም። የክብር ዘበኛው ወታደር አበበ ሲያሸንፍ “ሮምን የወረረ ኢትዮጵያዊ” ብለው ዘግበውለታል። “ጣሊያን ኢትዮጵያን ለመውረር ግዙፍ ጦር አዝምቶ ነበር፤ ሮምን ለመውረር ግን አንድ ኢትዮጵያዊ ወታደር ብቻ በቂ ሆኗል” በማለትም አትተዋል። እነ ማሞ ወልዴና እነባሻዬ ፈለቀ “ኢትዮጵያ” የሚል ቱታ ለብሰው ሲያይ ለአገሩ ተሰልፎ ስሟን ማስጠራት … [Read more...] about “አበበ እንጂ መቼ ሞተ!”
Literature
ዳኛውማ “ደርግ” ነው
የመጽሐፉ ርዕስ፡ “ዳኛው ማነው?” የብርሃነ መስቀል እና የታደለች ህይወት በኢሕአፓ የትግል ታሪክ 2012 ዓ.ም. እና የብርሃነመስቀል የእሥርቤት ቃል ምርመራ ሰኔ1971 ዓ.ም. ሙሉውን የመጽሐፍ ግምገማ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣበ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው። … [Read more...] about ዳኛውማ “ደርግ” ነው
አማርኛ ቋንቋ በቻይና መሰጠት ተጀመረ፤ የመጀመሪያው የሕግ መዝገበቃላት በአማርኛ ሊዘጋጅ ነው
ቻይና አማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ዲግሪ ልታስተምር እንደሆነ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ትምህርቱ መሰጠት የጀመረበትን ይፋዊ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት የተመለከተ መረጃን በማኅበራዊ ገጹ ያጋራው ኤምባሲው ትምህርቱ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) መሰጠት እንደጀመረ ገልጿል። በሥነ ስርዓቱ የኤምባሲው የሚኒስትር አማካሪ አቶ ሳሙዔል ፍጹም ብርሃን እና የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ጂያን ውንጂን ንግግር አድርገዋል። (አል አይን) ከዚሁ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሕግ መዝገበ ቃላት ለማዘጋጀት የሚያስችል ሥምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ሥምምነቱን የተፈራረሙት የፌዴራል የፍትሕና የሕግ ምርምርና ሥልጠና ኢንስቲትዩት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና ጀስቲስ ፎር ኦል የተባለው ግብረ ሠናይ ድርጅት ናቸው።መዝገበ … [Read more...] about አማርኛ ቋንቋ በቻይና መሰጠት ተጀመረ፤ የመጀመሪያው የሕግ መዝገበቃላት በአማርኛ ሊዘጋጅ ነው
WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE”
By David Steinman Money, Blood and Conscience is a novel about Ethiopia’s democracy revolution. It tells the story of the brave Ethiopians who stood up for freedom. A lot of people have asked me why I wrote this book, and this article explains why. I became an adviser to Ethiopia's democracy movement soon after the TPLF took power because Meles was reneging on his promises of democratization. I saw that the TPLF was not going to lead Ethiopia in the right direction, and a lot of … [Read more...] about WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE”
አትወለድ ይቅር!
ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። አትወለድ ይቅር Download “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው። … [Read more...] about አትወለድ ይቅር!
ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ!
(ወለላዬ ከስዊድን) ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ? ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ። ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው ተናግረህ ምታሳምን - ተሻግረህ ምታሻግረው እየሠራህ ላለኸው ላንተ ይቅርና ለእኔ ደከመኝ ያንተ ጣር፣ እንዴት ይኾን? የአንድ ቀን ውሎህ? እንዴት ይኾን? የአንድ ቀንህ አዳር ለዘመናት የተቆለለ የአገር ጉድ አንተ ላይ ወድቆ ተከምሮ ውሎ ሲያድር ሸክምህን እየጨመረው ከሮ አላሠራ ቢልህም አላረፍክ - ይኸው ሥራህ ጎልቶ ወጣ አዳዲስ ነገር ይዞ ነፍሰ ሥጋ ጨብጦ መጣ ግን ይብላኝልህ ወንድሜ አይችሉ መቻል ለወደቀብህ ሐሜት፣ ጥርጣሬ፣ ተንኮል፣ ምቀኝነት፣ ክዳትና መሰሪነት ላከሰለህ እኔማ ምን ልረዳህ ከመብሰልሰል ከማሰብ በላይ አቅም የለኝ ስደት አርቆ ያሰረኝ ሐሳብ አመንምኖ ያኖረኝ አንድ ብኩን አልሞት … [Read more...] about ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ!
እንኳን ደስ ያለህ!
(ለመቶኛው የኖቤል የሰላም ሎሬት ለ ዶ/ር ዐብይ አህመድ) የሰው ዘር የምንጭ ህይወት - የዘመናት ታሪክ እናት፣ የነጻነት ቀንዲል ብርሃን - ያለም ማማ የእግዚአብሔር ቤት፤ የመለኮት ምስጢራቱ - ቅድስት አገር ኢትዮጵያ፣ መከራዋን አሸንፋ - ባለም ታየች ሃሌሉያ! ... ከበሻሻ መደብ - አልጋ የተነሳው ብላቴና፣ ቀጭን መንገድ በድክ ድክ - ውጣ-ውረድ.. አለፈና፣ በሰንበሌጥ ተመስሎ - ጎርፉን አልፎ ለጥ ብሎ፣ አሳር፣ ችግር፣ ሞትን ከድቶ - በተዐምር ህይወት ዘርቶ፣ ካለም ጫፍ ላይ በድል ታየ - የክብር አክሊል ወርቁን ደፍቶ። ያገር አድባር ግዙፍ ዋርካ፣ ስኬት ተስፋው እሚለካ፣ የይቻላል ትምህርት ቤት - ለትውልዱ አርአያ፣ ክብር ኩራት ለናት አገር ለእምዬ ለኢትዮጵያ! … [Read more...] about እንኳን ደስ ያለህ!
“የኢቲቪ ሱሰኛ;”
መቼ አስቤው አውቃለሁ? መች አልሜዋለሁ...? ያ! የውሸት-ቋት ‘መስኮት’ - አንጀት አቃጣዩ፣ ቆሽት አሳራሪው - ሽበት አስበቃዩ፣ ድንገት ባንድ ቅጽበት - አክሮባቱን ሰርቶ፣ “ቅበዓ-ቅዱስ” መድኅን - ሃሴት ተቀብቶ፣ ስነግረው የኖርኩትን - መልሶ ሲነግረኝ፣ ወይ ጊዜ ወርቃማው - አፌን አስከፈተኝ፣ ...በቅጽበት የሆነው፣ - ምትሃት ያለበት፣ ከሰማይ የወረደ - እሚመስል አስማት..፣ በፍትህ-አልባው ስርዓት - በግፍ የታሰሩ…፣ የሰቆቃውን ገጽ - ቀርበው ሲናገሩ፣ በኢቲቪ ዜና - በእርግጥ ሰማሁ እንዴ? ጆሮዬን ልኮርኩር - እስኪ ዳግም አንዴ፤ በሕዝብ-አንጡራ ሃብት፣ በኢቲቪ መስኮት… …ቴዲ አፍሮን፣ ብርሃኑን…፣ ታማኝን አየሁት? እስኪ እረጋግጡልኝ? ዐይኔ ነው? ወይ ቅዠት? … አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ቀለም ባንዲራ፣ በዚያች “ጠባብ” መስኮት በድምቀት … [Read more...] about “የኢቲቪ ሱሰኛ;”
ጠ/ሚ/ር አብይ ከኪነ ጥበቡ ማህበረሰብ ጋር
ዛሬ ሰኔ 20፣ 2010 ዓ.ም ጠቅላዩ ከአርቱ ማህበረሰብ ጋር በጠ/ሚ/ር ጽ/ቤት አዳራሽ ከጠዋቱ 03፡00-05፡30 ድረስ በኪነ ጥበብ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል። ምንም እንኳ ከባህልና ቱሪዝም ሚ/ር የታደለው የመጥሪያ ደብዳቤ "ሥልጠና" ቢልም፣ ነገሩ ስልጠና ሳይሆን ውይይት ነበር፤ የውይይት ጊዜ ቢያንስም። ዶ/ር አብይ የ"ሰተቴ" እና "እርካብና መንበር" መፃህፍቶች ደራሲ መሆናቸውንም ነግረውናል። የተወሰኑ ኮፒዎችንም በነፃ አድለዋል። እውነቱን ለመናገር ዶ/ር አብይ የአርት ፅንሰ ሐሳብ ላይ ባላቸው ጥልቅ ግንዛቤ ተገርሜያለሁ። አርት በአሜሪካ የጥቁሮች የእኩልነት ትግል ውስጥ ያለውን ሚና ያሳዩበትና በማርከስ ጋርቬይ፣ በማልኮም ኤክስ፣ በማርቲን ሉተር ኪንግ፣ በፕ/ት ኬኔዲ እና በቦብ ማርሌ መካከል የነበረውን የመንፈስ ትስስር ያቀረቡበት መንገድ በጣም መሳጭ ነው፣ … [Read more...] about ጠ/ሚ/ር አብይ ከኪነ ጥበቡ ማህበረሰብ ጋር
የታሪክ ፈተናችን እና ያሬዳዊ ትዝታ፤ ከክላሽ እስከ ብዕር!
የለውጥ ውርጃ፣ የዘመናዊነት መጨናገፍ፣ የህዝባዊ ኃይል (ድምጽ) ተጽኖ ፈጣሪነት መኮላሸት፣…ድግግሞሻዊ የታሪክ አዙሪት አምሳያ የሆነችው ኢትዮጵያ፤ በተከታታይ ትውልዶች የደም ጎርፍ እየተንሳፈፈች እዚህ ደርሳለች። የአገር ግንባታ ሲሚንቶ ውሉ አልይዝ ብሎ ንቃቃት በዝቶበት የታሪክ ፈተናዋን መሻገር የተሳናት ኢትዮጵያ፤ በውስጣዊ ቅራኔ እንደተናጠች፣ ቅራኔዎቹ በተከታታይ ትውልዶች የደም ጎርፍ ከቶም እየተባባሱ የማህበራዊ ትስስሮሽ ነባር ህሊናዎች እየተናጉ፣ ዘውጋዊ መስመሮች በስታሊናዊ “ዕይታ” የልዩነት መስመሮች እየጎሉ፣ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶች እየሻከሩ፣ ደም መቃባቱ እየበዛ በመሄዱ አገሪቱ ወደመፍረስ ጠርዝ በመገፋት ሂደት ላይ ትገኛለች። ከየትኛውም ጊዜ በከፋ መልኩ የርስ በርስ መጠራጠርና አለመተማመን ከፖለቲካ አደባባዩ ተሻግሮ በየግለሰቡ ጓዳ ገብቷል። በደብተራ ፖለቲካ ስትታመስ … [Read more...] about የታሪክ ፈተናችን እና ያሬዳዊ ትዝታ፤ ከክላሽ እስከ ብዕር!