…."ታጥቦ ጭቃ" እንዳንል ከመነሻው ከአንጀቱ ሊታጠብ የሞከረም የለ… ይሄ መከረኛ ህዝብ ግን ስንቱን ቁስል ጠባሳ አድርጎ ሊኖር ይቻለዋል? እንዴትስ፣ እስከመቼስ እንዲህ ይዘለቃል? ያላከምነው ቁስል ሲያመረቅዝ እያየነው ሌላ ቁስል መፍጠርንስ ምን ይሉታል? እንዲህ ያለውን ነገር ምን ብለው፣ ምን ሰበብ ፈጥረው፣ ምን ወሬ አባዝተው፣ እንዴትስ አሸሞንሙነው አደባበሰው ያልፉታል? ተዉ…ተዉ…. ወደፊት መሄድ እንጂ ወደ ነበሩበት መመለስ መንገድን አያሳጥርም። እረፉ…. የወንዝ ጥልቀት ሁለት እግር ተከትቶ አይሞከርም። ብታውቁት…. ከበደ ሚካኤል "እንዳይነጋ እንዳይመሽ ብልሃት ተገኝቶ ጊዜን መከላከል እንዳይቻል ከቶ እንዲሁም ባለም ላይ አለ ብዙ ነገር በዚህም ቢሉት በዚህ መሆኑ የማይቀር" እንዳሉት …. እያንዳንዷን አደይ አበባ መቅጠፍ ይቻላል፡፡ መስከረም እንዳይጠባ … [Read more...] about በጭቃ ላይ ጭቃ…
Archives for January 2018
TIBIBIR Press Release on the tragic events in Weldya
TIBIBIR, a Consortium of more than 20 Ethiopian Civic groups, based throughout the world is deeply disturbed by the recent events in Weldia, a town located in northern Ethiopia. Credible reports from the area as well as a report from the United Nations have stated that on January 20, 2018, Ethiopian security forces have shot and killed at least 13 individuals that were part of a crowd at a religious festival According to eyewitness accounts, young people at the religious festival were chanting … [Read more...] about TIBIBIR Press Release on the tragic events in Weldya
ሕዝብን በመጨፍጨፍ ትግሉን ለመቀልበስ አይቻልም!
ሰሞኑን ወልዲያ የአመፅ ዓውድማ ሆና ሰንብታለች። የጥምቀትን በዓል ተንተርሶ በተገኘው ቀዳዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ከተሞች ውስጥ ሕዝቡ በአገዛዙ ላይ ያለውን ተቃውሞ ሲገልጽ ውሏል። በትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቀው የዋሉት ወልድያ፣ ባህርዳር፤ ጎንደር ለዚህ በምሳሌነት ይጠቀሳሉ። በወልድያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎችና በወጣቶች መካከል ግጭት አስከትሎ የበርካታ ሰዎች ሕይወት አልፏል፣ ንብረትም ወድሟል። ሸንጎ በሰው ሕይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን መሪር ሃዘን ለወጣቶቹ ወላጆችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይገልጻል። መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው … [Read more...] about ሕዝብን በመጨፍጨፍ ትግሉን ለመቀልበስ አይቻልም!
በወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በጽኑ ያወግዛል!
እስከ መቼ ዋይታ! መከራና ለቅሶ! በእኛ ላይ ይደርሳል መልሶ መላልሶ! «የትግራይ ተራሮች የዐማራ መቃብር ይሆናሉ» በሚል መፈክር፣ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ዘብ የቆሙ ኢትዮጵያውያንን ከ1967 እስከ 1983 ባሉት 17 ዓመታት ውስጥ፣ የሁሉንም ነገድ ልጆች በዐማራነት ፈርጀው በግፍ መጨፍጨፋቸውን፣ በምርኮ የያዙዋቸውን ወታሮች የወባ መድኃኒት ነው ብለው፣ የውሻ መግደያ መርዝ ግተው በምድር ውስጥ በገነቧቸው እስር ቤቶች መፍጀታቸውን እናውቃለን። ሁሉም ግን የተገደሉት በዐማራነት ስም መሆኑን ስንገነዘብ ደግሞ፣ የትግሬ ወያኔ በዐማራ ላይ ያለው ጥላቻ የቱን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያሳያል። ዛሬ ይህ መፈክር፣«የኢትዮጵያ ተራሮችና ሸለቆች፣ ከተሞችና ገጠሮች የዐማራ መቀበረያ ይሆናሉ»፣ በሚል የተቀየረ እንደሆነ፣ በአገሪቱ ውስጥ በዐማራው ነገድ ላይ የሚፈጸሙት ግድያዎችና ግፎች አፍ … [Read more...] about በወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በጽኑ ያወግዛል!
Ethiopia: AHRE condemns killings of civilians in Woldia town during a religious festival
Ethiopian security forces have shot and killed individuals who had convened to celebrate a religious festival on 20th January 2018 in Weldia, a town in Amhara region, northern Ethiopia. This triggered more anti-government demonstrations in the town in the following two days, which led to more casualties. The exact number of the deceased is not yet confirmed, but multiple sources put the number as high as 12; several others also sustained gun shots. According to reports, federal forces … [Read more...] about Ethiopia: AHRE condemns killings of civilians in Woldia town during a religious festival
ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች – ትንቅንቁ ቀጥሏል!
ወልድያ የበቀል ዱላ አትፎባታል። ግድያና አፈናው ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል። የወያኔ ቅልብ ጦር የጅምላ ግድያውን የፈጸመው ከዚህ ቀደም በወልድያ ስታድየም የተፈጠረውን ክስተት ለመበቀል መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። ከልምድ እንዳየነው ህወሃት ሕዝብን መጨፍጨፍ ሲፈልግ - አጋዚ ወታደሮቹን ሕዝብ በሚሰበሰብበት ስፍራ ያሰማራና በመተንኮስ እንዲነሳሱ ያደርጋል። ብሶቱ ከቅጥ ያለፈበት ሕዝብ ድምጹን ማሰማት ሲጀምር ህወሃት የበቀል ስራውን ይሰራል። ከዓመት በፊት የእሬቻ በዓል ላይ የሆነው ይኸው ነበር። በወልድያው ጭፍጨፋም ያየነው ይህንኑ ነው። የቴዲ አፍሮ የባህርዳር ኮንሰርት ላይ አጋዚ ቢኖር ኖሮ እልቂቱ አይቀሬ ነበር። የዘንድሮው እሬቻ በዓል ከአጋዚ ነጻ ቢሆን እንደ አምናው ወገን ይገደል ነበር። እለተ ቅዳሜ፣ ጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የጥምቀት በዓልን ለማክበር የታደመ ሕዝብ … [Read more...] about ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች – ትንቅንቁ ቀጥሏል!
እስክንድር ነጋ “ሃሳብን የመግለጽ መብት” ሽልማት
በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዘ ሄግ ከተማ ትናንት ምሽት በተካሄደው የ2018 የፔን እና የኦክስፋም ኖቪፕ - "ሃሳብን የመግለጽ መብት" አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል። ሽልማቱን ያዘጋጁት ኦክስፋም ኖቪፕ እና ፔን ኢንተርናሽናል የተሰኙ አለማቀፍ ተቋማት ሲሆኑ ከእስክንድር ነጋ ጋር የአመቱ ተሸላሚ ሆና የተመረጠችው የቬኒዙዌላዋ ጋዜጠኛ ሚላግሮ ሶካሮም ልብ የሚነካ ንግግር አድርጋለች። እስክንድር ነጋ በስፍራው ተገኝቶ ሽልማቱን መቀበል ባይችልም ከእስር ቤት ሆኖ የላከው I SHALL PERSEVERE (እኔ እጸናለሁ) የሚለው መልእክቱ በምሽቱ ዝግጅት ላይ ተነብቧል። በጃዝ ሙዚቃ እና በግጥም የታጀበው ይህ የስነጽሁፍ እና የሽልማት ዝግጅት እጅግ ደማቅ ነበር። ሄግ ትያትር በተዘጋጀው በዚህ አለም ዓቀፍ የስነ ጽሁፍ ምሽት መክፈቻ ላይ የከተማዋ ከንቲባ - የኦክስፋም … [Read more...] about እስክንድር ነጋ “ሃሳብን የመግለጽ መብት” ሽልማት
“መንግሥት ሲኖረኝ ቀስቅሱኝ”
በዚህች ምድር ላይ የቆየው ለ40 ዓመታት ብቻ ነው፤ ከ1970 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 2010 ዓ/ም። ተስፋዋና ፍሬዋ ለልጆቿ እንደ መንግሥተ ሠማያት መንፈስ ብቻ በሆነው ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ በመከረኛዋና ታሪካዊዋ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ - ጨርቆስ - ተወልዶ አደገ። ብሩህ አእምሮን የተቸረ በዕውቀት ቀሳሚነቱ የናረና ከሁሉም በላይ ግን ሀገራዊና ወገናዊ ሰብዕናን ከስነ ምግባር ጋር ያዋሃደ የኢትዮጵያ ልጅ ኢትዮጵያዊ ሆነ። ስለ ሀገሩና ስለህዝቧም ሲል በናዚስት የዘረኝነት አስተምህሮ ካበዱት ከግፍ ጠማቂዎቹ ናዚስት ወያኔ ገዢዎች የሀገሩን የፍዳ ገፈት ተግቶና ከሀገሩ ተገፍቶ በሰው ሀገር በስደት ተንከራትቶ አለፈ። እሱም ጋዜጠኛና የሰብዐዊ መብት ተሟጋቹ ኢብራሂም ሻፊ ይባላል። ግፈኞቹና በግፍ ዘመነ ሥራ ዕድሜ የጠገቡት ሀገሩን ኢትዮጵያን ሲቆጣጠሩ በ1983 ዓ/ም እሱ ገና አስራዎቹን … [Read more...] about “መንግሥት ሲኖረኝ ቀስቅሱኝ”
የኢትዮጵያ የሽግግር ጊዜ መተዳደሪያ ደንብ!
መግቢያውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ የዐኅኢአድ የሽግግር ጊዜ ሰነድ ረቂቅ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው። … [Read more...] about የኢትዮጵያ የሽግግር ጊዜ መተዳደሪያ ደንብ!
ገና (ልደት) እና Hockey
ባለፈው ሳምንት ስለ ልደት በዓል በቤተ ክርስቲያናችን አውደ ምህረት ላይ የቀረበውን በቪዲዮ የተመለከቱ ወገኖች፤ “ኢትዮጵያ በወያኔ እጅ ከመውደቋ በፊት ከጌታችን ልደት በዐል ጋራ ተያይዞ ህዝቡ ገና በሚል ስም የሚጫወተው ጨዋታ ነበረው። ሊቃውንቱ ስለገናው ጭዋታ የሚሉት ነገር ካለ አካፍለን” ብለው ጠይቀዋል። ራሴ እየተጫወትኩት፤ በቅኔውና ባብነቱ ትምህርት እየተማርኩትና እየሰማሁት ያደኩበት ስለሆነ በወያኔ ዘመን ተወልደው ስለ ገናው አመታዊ ጨዋታ ምንም ለማያውቁት ባህላቸውንና ወኔያቸውን ለተዘረፉትና ለጠየቁኝ ኢትዮጵያውያን ከሞላ ጎደል አቅሜ የፈቀደልኝን ለማቅረብ እሞክራለሁ። ከክርስቶስ ልደት ጋራ ተሳስሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገር ከዳር እስከዳር ህዝብ ሲያንቀሳቅ (ሲያቆራቁስ) የነበረ የገናን ጨዋታ የመሰለ ህዝባዊ ነገር ይቅርና፤ ባንዲት መንደር የምትታይ ትንሽ ጥንታዊት … [Read more...] about ገና (ልደት) እና Hockey