….”ታጥቦ ጭቃ” እንዳንል ከመነሻው ከአንጀቱ ሊታጠብ የሞከረም የለ…
ይሄ መከረኛ ህዝብ ግን ስንቱን ቁስል ጠባሳ አድርጎ ሊኖር ይቻለዋል? እንዴትስ፣ እስከመቼስ እንዲህ ይዘለቃል?
ያላከምነው ቁስል ሲያመረቅዝ እያየነው ሌላ ቁስል መፍጠርንስ ምን ይሉታል?
እንዲህ ያለውን ነገር ምን ብለው፣ ምን ሰበብ ፈጥረው፣ ምን ወሬ አባዝተው፣ እንዴትስ አሸሞንሙነው አደባበሰው ያልፉታል?
ተዉ…ተዉ….
ወደፊት መሄድ እንጂ ወደ ነበሩበት መመለስ መንገድን አያሳጥርም።
እረፉ….
የወንዝ ጥልቀት ሁለት እግር ተከትቶ አይሞከርም።
ብታውቁት…. ከበደ ሚካኤል
“እንዳይነጋ እንዳይመሽ ብልሃት ተገኝቶ
ጊዜን መከላከል እንዳይቻል ከቶ
እንዲሁም ባለም ላይ አለ ብዙ ነገር
በዚህም ቢሉት በዚህ መሆኑ የማይቀር” እንዳሉት ….
እያንዳንዷን አደይ አበባ መቅጠፍ ይቻላል፡፡ መስከረም እንዳይጠባ ማድረግ ግን አይችልም።
….ከቶ አይቻልም።
“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።
Mulugeta Andargie says
ሰዎች!!! በየትኛውም መንግስት ወይም ስርዓት ውስጥ ድክመቶች ወይም ስህተቶች ይከሰታሉ!!! እነዚህ ድክመቶች እንደ ዓቢይ ወንጀል ሆነው መታየት የለባቸውም!! ይልቁንም መጠጋገን እንጂ!!! ልማታችንን የሚያውክብን ጠላት ነው!! ጥቂት ተማሪዎች በኳስ ግጥሚያ ላይ ተጣሉ፣ ማባባስ ግን ተገቢ ኣይደለም!!! የከተማዋ ፖሊስ ድክመት ነው!!!
Tadesse says
ye miasebu meriwocG bihonu Gonder ke honew behuala negeroch sayregagu manenm ke Mekelle wede weldia melak asafari ena yerashn hezb kuru tarik menak new.ene Mekelle tewelje yadeghugn ye Tigray tewelaj negn.
Tadesse says
I am sorry for making writing mistakes,thanks.