የዐኅኢአድ የሽግግር ጊዜ ሰነድ ረቂቅ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።
መኬ says
1-ለመሆኑ እናንተ ማን ናችሁ? ዘላችሁ ሽግግር መንግስት ብላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ወክሉኝ ሳይላችሁ
ስልጣን ላይ ፊጢጥ ለማለት የዳዳችሁ?
2- የአማራ ህልውና …, ብላችሁ ተደራጅታችሁ ባውጣችሁት ደንብ ላይ
ቀ) በነገድና በሃይማኖት ስም በፖለቲካ መደራጀት ክልክል ይሆናል፤ ወይም ለፖለቲካ ሥልጣን ውድድር ሲባል ሃይማኖትና ጎሳን መሠረት ያደረጉ የፖለቲካ ድርጅቶች መመሥረት የማይቻል መሆኑን በሕግ ያግዳል።
እና ይህ ግብዝናችሁን አያሳይም ወይ?