ወልድያ የበቀል ዱላ አትፎባታል። ግድያና አፈናው ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል። የወያኔ ቅልብ ጦር የጅምላ ግድያውን የፈጸመው ከዚህ ቀደም በወልድያ ስታድየም የተፈጠረውን ክስተት ለመበቀል መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። ከልምድ እንዳየነው ህወሃት ሕዝብን መጨፍጨፍ ሲፈልግ - አጋዚ ወታደሮቹን ሕዝብ በሚሰበሰብበት ስፍራ ያሰማራና በመተንኮስ እንዲነሳሱ ያደርጋል። ብሶቱ ከቅጥ ያለፈበት ሕዝብ ድምጹን ማሰማት ሲጀምር ህወሃት የበቀል ስራውን ይሰራል። ከዓመት በፊት የእሬቻ በዓል ላይ የሆነው ይኸው ነበር። በወልድያው ጭፍጨፋም ያየነው ይህንኑ ነው። የቴዲ አፍሮ የባህርዳር ኮንሰርት ላይ አጋዚ ቢኖር ኖሮ እልቂቱ አይቀሬ ነበር። የዘንድሮው እሬቻ በዓል ከአጋዚ ነጻ ቢሆን እንደ አምናው ወገን ይገደል ነበር። እለተ ቅዳሜ፣ ጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የጥምቀት በዓልን ለማክበር የታደመ ሕዝብ … [Read more...] about ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች – ትንቅንቁ ቀጥሏል!
Opinions
የኔ ሃሳብ
የኢትዮጵያ የሽግግር ጊዜ መተዳደሪያ ደንብ!
መግቢያውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ የዐኅኢአድ የሽግግር ጊዜ ሰነድ ረቂቅ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው። … [Read more...] about የኢትዮጵያ የሽግግር ጊዜ መተዳደሪያ ደንብ!
ገና (ልደት) እና Hockey
ባለፈው ሳምንት ስለ ልደት በዓል በቤተ ክርስቲያናችን አውደ ምህረት ላይ የቀረበውን በቪዲዮ የተመለከቱ ወገኖች፤ “ኢትዮጵያ በወያኔ እጅ ከመውደቋ በፊት ከጌታችን ልደት በዐል ጋራ ተያይዞ ህዝቡ ገና በሚል ስም የሚጫወተው ጨዋታ ነበረው። ሊቃውንቱ ስለገናው ጭዋታ የሚሉት ነገር ካለ አካፍለን” ብለው ጠይቀዋል። ራሴ እየተጫወትኩት፤ በቅኔውና ባብነቱ ትምህርት እየተማርኩትና እየሰማሁት ያደኩበት ስለሆነ በወያኔ ዘመን ተወልደው ስለ ገናው አመታዊ ጨዋታ ምንም ለማያውቁት ባህላቸውንና ወኔያቸውን ለተዘረፉትና ለጠየቁኝ ኢትዮጵያውያን ከሞላ ጎደል አቅሜ የፈቀደልኝን ለማቅረብ እሞክራለሁ። ከክርስቶስ ልደት ጋራ ተሳስሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገር ከዳር እስከዳር ህዝብ ሲያንቀሳቅ (ሲያቆራቁስ) የነበረ የገናን ጨዋታ የመሰለ ህዝባዊ ነገር ይቅርና፤ ባንዲት መንደር የምትታይ ትንሽ ጥንታዊት … [Read more...] about ገና (ልደት) እና Hockey
የመኢአድ፣ ሰማያዊና ሸንጎ የጋራ መግለጫ
የጋራ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው። … [Read more...] about የመኢአድ፣ ሰማያዊና ሸንጎ የጋራ መግለጫ
Vision Ethiopia Fifth Conference
Vision Ethiopia Fifth Conference 2nd and Final Call for Papers Transition Challenges and Alternative Forms of Federalism March 24 and 25, 2018, Washington D.C. January 16, 2018 Vision Ethiopia, following its four successful conferences on critical issues and themes on Ethiopia, is pleased to announce its fifth conference which will be held on March 24 and 25, 2018, in Washington D.C. The Conference is organized in cooperation with the Consortium of Ethiopian Civic Society Organizations … [Read more...] about Vision Ethiopia Fifth Conference
ኢትዮጵያን እንቀኝ
ርዕዮት ሚድያ እሁድ January 28, 2018 የኢንተርኔት ስርጭቱን የጀመረበትን አንደኛ ዓመት ክብረ-በዓል “ኢትዮጵያን እንቀኝ” በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት እንደሚያከብር ሲገልጽ ደስታ ይሰማዋል፡፡ ዝግጅቱ በእለቱ ከ4 PM ጀምሮ 7701 16th Street, NW Washington, DC 20012 በሚገኘው Tifereth Israel አዳራሽ በርካታ ታዳሚዎችና የክብር እንግዶች በተገኙበት ይመደረካል፡፡ ርዕዮት ሚድያ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነትን የመኖር ምክንያትና ዋና መርህ ያደረገ፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን የሚመለከቱ ማናቸውንም ጉዳዮች በልዩ ልዩ የአቀራረብ ስልቶች የሚዳስስ ሚድያ ነው፡፡ ግባችንም ለኢትዮጵያና ለዜጎቿ መሻል አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የዜና፣ የትንተናና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን አሰናድቶ በበርካታ መንገዶች ኢትዮጵያውያን ዘንድ በያሉበት መድረስና የኢትዮጵያዊ … [Read more...] about ኢትዮጵያን እንቀኝ
ይድረስ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ
ያልተገራ ፈረስ ደርጉ እያላችሁ ፈርጥጦ ፈርጥጦ ገደል ገባላችሁ ........... የሚለው የ1966ቱ የለውጥ ማግስት የወቅቱ ወጣቶች ዜማወግ ሰሞኑን ትዝ ትዝ እያለኝ ነው፤ መንግሥት ግራ እንደገባው የተረዳው የያኔው ተማሪዎች መካከል እርስዎም የወቅቱ ወጣት ነበሩና መዝሙሯን በደንብ እንደሚያስታውሷት አልጠራጠርም፡፡ ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ mintuye1984@gmail.com “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ … [Read more...] about ይድረስ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ
ሰሞኑን አየሩን የሞላው “የበላይነት” የሚለውን ጽንሰሃሳብ በመለጠጥና በማጥበብ ዙርያ ሆኗል። የህወሃት የበላይነት፣ የትግራይ የበላይነት፣ የትግራይ ህዝብ የበላይነት በሚሉ ብዙም በማይራራቁ ጽንሰ ሃሳቦች ዙርያ ከዝንብ መላላጫ የማውጣት ያህል ከየአቅጣጫው እየተሰነዘሩ ነው። እነዚህ እሰጥ አገባዎች አብዛኛውን ጊዜ ስሜታዊነትና ጥላቻም ተቀላቀሎባቸው ሶሻል ሚድያውን፣ የርስ በርስ ውይይቱንና መገናኛ አውታሮችን ያጣበቡ ሲሆን በጣም ጥቂቶች በአጋጣሚው የጠለቀ ትንተና በመስጠት በነገሮች ላይ ያለንን እይታ እንዳሰፉት እሙን ነው። ወያኔም ህብረተሰቡ በዚህ ስሜታዊ እንካስላንትያ ሲጠመድ ሊያገኝ የሚችለውን እፎይታና የተቃውሞው ጎራ መከፋፈል ሊያተርፍበት ሲንደፋደፍ ይታያል። ለእኔ ደግሞ “የበላይነት” አለ፣ የለም የሚለው ጉንጭ አልፋ ውይይት ላይ ጊዜና ጉልበታችን ሲጠፋ አግባብ ሆኖ አይታየኝም። … [Read more...] about ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ
ያንተ ፈጣሪ (ኢንተለጀንት ዲዛይነር) ማን ነው? – ለጋዜጠኛ አበበ ገላው
“ምድራዊ መፍትሄ ማምጣት ያልቻለ፣ ወደ መለኮት ያንጋጥጣል!” መዝገቡ ሊበን ፕ/ር ተድላ ከጋዜጠኛ አበበ ገላው ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ውስጥ ግልጽነቱ “Intellectual integrity” ያለው ሰው መሆኑን ያሳየበትም ይመስለኛል። ኢትዮጵያ መልካም ሰብዕና ያላቸው ሰዎች አንገታቸውን ደፍተው የሚኖሩባት፣ በየእስር ቤቱ የሚማቅቁባት፣ የሚገደሉባት፣ አገራቸውን ጥለው እንዲሄዱ እየተገፉ የሚወጡባት አገር የመሆኗን ያህል፤ በተቃራኒው መጥፎ ሰብዕና ያላቸው ሰዎች የሚሾሙ የሚሸለሙባት መሆኗን ሳስብ ነገ የሚሆነው ያስፈራል። የፕ/ር ተድላ አይነት ግልጽነት ያላቸው፣ የአይምሯቸውን የሚናገሩ ሰዎች ወደ አደባባይ መውጣት ግን አንድ ተስፋ ነው። ይህን አይነት “intellectual integrity” ነው በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ምሁራን ውስጥ ያጣነው። ይህን እንድጽፍ ያነሳሳኝ ዋናው … [Read more...] about ያንተ ፈጣሪ (ኢንተለጀንት ዲዛይነር) ማን ነው? – ለጋዜጠኛ አበበ ገላው
ስለ ለማ መገርሣ ጥቂት ምልከታዎች
ማሳሰቢያ፤ ከዚህ በታች የሰፈሩት ጽሁፎች በቀጥታ ከተለያዩ ጸሐፍት (በተለይ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከሚሳተፉ) የተወሰዱ አስተያየቶችና ምልከታዎች ናቸው እንጂ የጎልጉል አቋም አይደሉም። ዮሐንስ ሞላ እንዲህ ይላል፤ አቶ ለማ መገርሳ የመንግስት ባለስልጣን ሆኖ በቆየበት ጊዜ ሁሉ ሲያስገድል፣ በሀሰት ሲያስወነጅል፣ ሕዝብን ከሕዝብ ሲያባላ እና በድህነት እንድንሰቃይ ለሙስና ሲያጋፍር ነው የኖረው። ሌላውን የኢህአዴግ ባለስልጣን አስኮንኖ፣ አቶ ለማ እና ዶ/ር ዐብይን ነጻ የሚያስወጣ ምንም ዓይነት ምክንያት የለንም። ማሽሞንሞን ሳያስፈልግ፥ አቶ ለማ መገርሳ የኢህአዴግ ሽንት ጨርቅ ነው። የአምባገነን ስርዓት ሽንት እንዳይታይ በማድረግ ረገድ የሚጫወተው የዳይፐርነት ሚና ከደረሱብን ጉዳቶችም የሚልቅ እና፣ ለዚህ ግብሩ መጨፈር እና መቀኘታችን ወደፊት ብዙ የሞራል ዋጋ የሚያስከፍለን … [Read more...] about ስለ ለማ መገርሣ ጥቂት ምልከታዎች










