
“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።
ደጋግሞ ነገርን ማንሳት ታዛቢንም ሆነ አንባቢን ያሰለቻል!! በዚህ ሰነድ ላይ ፕ/ር መስፍን ወ/ርያም ለፊርማ አለመካተቱ ቅር ብሎኛል!!!ለመሆኑ ማን ይሙት ብለን እንማማል?? እንደኔ እንደኔ እኔ መቼም የለየልኝ ስለሆንኩ “ኢህአድግ ይሙት!!” ብዬ ስምል : እናንተም ሳትዋሹ :“ሃይለ ስላሴ ይሙት!!“ እንደምትሉ ነው::ሃይሌ ቀጭኑ እንዲህ በቀላሉ አይሞትም!!!