ርዕዮት ሚድያ እሁድ January 28, 2018 የኢንተርኔት ስርጭቱን የጀመረበትን አንደኛ ዓመት ክብረ-በዓል “ኢትዮጵያን እንቀኝ” በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት እንደሚያከብር ሲገልጽ ደስታ ይሰማዋል፡፡ ዝግጅቱ በእለቱ ከ4 PM ጀምሮ 7701 16th Street, NW Washington, DC 20012 በሚገኘው Tifereth Israel አዳራሽ በርካታ ታዳሚዎችና የክብር እንግዶች በተገኙበት ይመደረካል፡፡ ርዕዮት ሚድያ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነትን የመኖር ምክንያትና ዋና መርህ ያደረገ፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን የሚመለከቱ ማናቸውንም ጉዳዮች በልዩ ልዩ የአቀራረብ ስልቶች የሚዳስስ ሚድያ ነው፡፡ ግባችንም ለኢትዮጵያና ለዜጎቿ መሻል አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የዜና፣ የትንተናና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን አሰናድቶ በበርካታ መንገዶች ኢትዮጵያውያን ዘንድ በያሉበት መድረስና የኢትዮጵያዊ … [Read more...] about ኢትዮጵያን እንቀኝ