ያልተገራ ፈረስ ደርጉ እያላችሁ
ፈርጥጦ ፈርጥጦ ገደል ገባላችሁ ……….. የሚለው የ1966ቱ የለውጥ ማግስት የወቅቱ ወጣቶች ዜማወግ ሰሞኑን ትዝ ትዝ እያለኝ ነው፤ መንግሥት ግራ እንደገባው የተረዳው የያኔው ተማሪዎች መካከል እርስዎም የወቅቱ ወጣት ነበሩና መዝሙሯን በደንብ እንደሚያስታውሷት አልጠራጠርም፡፡
mintuye1984@gmail.com
“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።
Enje Eshale says
አመሰግናለሁ