• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Opinions
የኔ ሃሳብ

“አትነሳም ወይ?!”

November 3, 2012 07:32 am by Editor Leave a Comment

“አትነሳም ወይ?!”

"አትነሳም ወይ" በሚል በሰማያዊ ፓርቲ ድረገጽ አናንያ ሶሪ ባስነበቡት ጽሁፍ ስለ “መነሳት” የተለያዩ ሃሳቦችን በማንሳት እይታቸውን አስፍረዋል። መነሳትን ከህይወት፣ ከህይወት ክንውኖች፣ ከህይወት ስንብትና ከመቃብር እስከመውጣት ባሉ ጉዳዮች በማዋዛት አሳይተዋል።በተለይም "አትነሳም ወይ" በማለት ኢህአዴግንም ፈክረውለታል። ጎልጉል በቀጥታ ከጽሁፉ የወሰደውን በማቃመስ ዋናውን ጽሁፍ በድረገጹ ላይ ታነቡ ዘንድ ይጋብዛል። “ ... አትነሳም ወይ?! ከእንቅልፍ ነው? ከሞት ነው? ከሞት ከበረታ ድንዛዜ ነው? ፎቶ ነው? ራጂ ነው? ክርስትና ነው? … በክፉ ነው የምትነሳው? በደግ ነው የምትነሳው? በትንሳዔ-ሙታን ነው የምትነሳው? በምንድነው የምትነሳው? ለምንድነው የምትነሳው? ወዴት ነው የምትነሳው? መቼ ነው የምትነሳው? እንዴትስ ነው የምትነሳው?... “… መቼም ኢትዮጵያውያን … [Read more...] about “አትነሳም ወይ?!”

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

አስደሳቹ የብሔራዊ ቡድን ውጤትና ቅሌት

October 31, 2012 08:30 am by Editor 2 Comments

አስደሳቹ የብሔራዊ ቡድን ውጤትና ቅሌት

ባሳለፍናቸው ሳምንታት  እሁድ ዕለት አንበሳው የብሔራዊ ቡድናችን ያደረገው ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ትንቅንቅ በጣም አጓጊና አስደሳች እንደነበር አይተነዋል።  ጀግናው ብሔራዊ ቡድናችን የሱዳን አቻውን  ሁለት- ለዐልቦ  በሆነ ውጤት በዝረራ አሸንፎ እነሆ ከሰላሳ አንድ አመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ እንድናልፍና  ልክ  አረንጓዴ ጎርፍ ተብለው የሚጠሩት አትሌቶቻችን ሰንደቅ ዓላማችንን ከፍ አድርገን እንድናውለበልብ እንዳደረጉን ሁሉ ዛሬም ብሔራዊ ቡድናችን አፍሪካ ላይ ለጊዜውም ቢሆን መሀሉ ላይ የሰይጣን አምልኮት ምልክት ያለበትን ባለኮከቡን አረንጓዴ ፥ ቢጫና ፥ ቀዩን ሠንደቅ ዓላማችንን እንድናውለበልብ አድርገውልናል፡፡ ምስጋና ይግባቸው ለዋልያዎቹ። ይህን ድል አቶ መለስ በህይወት ኖረው ቢያዩት ደስ ይለኝ ነበር። የሚሉትን ለመስማት፡፡ ግን አፈር ይክበዳቸውና የሉም። ሀገራችን ኢትዮጵያን … [Read more...] about አስደሳቹ የብሔራዊ ቡድን ውጤትና ቅሌት

Filed Under: Opinions

ለመሆኑ ኢሕአዴግ አለ እንዴ?

October 29, 2012 09:36 am by Editor Leave a Comment

ጤና ይስጥልኝ ክቡራትና ክቡራን አንባቢያን፤ በዚያኛው ሰሞን ስለብዙዎቹ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ከእግዚአብሔር መንገድ መራቅና ስለሕዝበ ክርስቲያን የመንፈስና የልብ መሸፈት አንዳንድ ነጥቦችን ተናግሬ ነበር፡፡ አንድ ሦስት ያህል የነጻው ሚዲያ ድረገጾች አስተናግደውታል፡፡ እግዚአብሔር ይባርክልኝ፤ መንግሥተ ሰማይንም ያውርስልኝ፡፡ ሙከራየ ጥቂቶችን ከገቡበት አረንቋ እንዲወጡ - እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ - ለማሳሰብ እንጂ ሃይማኖተኝነትን ለመክሰስ ወይ ለመውቀስ አይደለም፡፡ ሃይማኖት የሌለው ሰው ልጓም እንደሌለው የጋማ ከብት ሊሆን የሚችልበት አጋጣሚ እንደመኖሩ በዚያው መጠን ሃይማኖት አለኝ የሚልም ሰው ከለየለት ሃይማኖት የለሹ ሰው ባላነሰ ምናልባትም በከፋ ደረጃ አጥፊ ሊሆን የሚችልበት አጋጣሚ ይስተዋላልና ያን መረዳትና ሲቻልም ማስቀረት እንዲቻለን በዚህ ረገድ የሚታዩብንን … [Read more...] about ለመሆኑ ኢሕአዴግ አለ እንዴ?

Filed Under: Opinions

ዛሬ ነገ ሳንል መነሳት የዜግነት ግዴታችን ነው!

October 29, 2012 05:49 am by Editor Leave a Comment

ለቀድሞው  የወያኔ  ጠቅላይ ሚኒስትር  ለጊዜው  ኳሷ  በእሳቸው ቁጥጥር ስር   እንደሆነች  እና  የኢትዮጵያ  ህዝብን  ፍላጎት  ማክበር   አለበለዚያም የኢትዮጵያ ህዝብ እና ታሪክ ጠላት  ሆነው  የመቀጠል ሁለት ምርጫ እንዳላቸው  በኢትዮጵያ ምሁራን  በየአቅጣጫው  ቢነገራቸውም ፤  በማን አለብኝነት ኳሷን  ባለማከፋፈል ችግር  ፣  እኔ ብቻ  በኳሷ  እንደፈለኩ  ከምፈልገው  ወገን ጋር  ልጫወትባት ፣ ስለ ኳሷ አትጠይቁኝ ፣ ወደ ኳሷም አትጠጉ በማለት ቀይ መስመር በማስመር እና እኔ ብቻ አውቃለሁ በማለት  በ 80 ሚሊዮን ህዝብ  ራእይ  እና  ተስፋ  ላይ  እንደቀለዱ ... (ሙሉውን ጽሑፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ዛሬ ነገ ሳንል መነሳት የዜግነት ግዴታችን ነው!

Filed Under: Opinions

“ላለመማር መማር… ፤ ከ’ራስ ክህደት እስከ ሀገር ማፍረስ…”

October 27, 2012 08:34 am by Editor Leave a Comment

በመጀመሪያ ‘ራሳቸውን ከዱ፣  ከዚያም በጥላቻ ታውሩ፣ ከዚያም ኢትዮጵያዊነትን ኢትዮጵያን አምርረው ጠሉ፣ ከዚያም  በታሪካዊ ጠላቶቻችን እየተመሩና እየታገዙ፣ የገዛ ወገናቸውን ‘ርስ-በ’ርስ እያበጣበጡና እያለያዩ፣ ኢትዮጵያን እያፈራረሱ፣ ለባዕዳንና ለታሪካዊ ጠላቶቻችን እየቸበቸቡ አሁን ካሉበት ደረጃ ደረሱ። (ሙሉው ጽሑፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about “ላለመማር መማር… ፤ ከ’ራስ ክህደት እስከ ሀገር ማፍረስ…”

Filed Under: Opinions

“… አንድ ኮማንዶ…”

October 27, 2012 12:16 am by Editor 1 Comment

“… አንድ ኮማንዶ…”

ጊዜው የጠቅላይ ሚኒስትር መለሰ ዜናዊ ሕመማቸውና ሞታቸው በፈረቃ ተቃዋሚንም ሆነ ደጋፊን ዥዋዥዌ ሲያጫውቱት የነበረ ጊዜ ሲሆን፤ በተቃዋሚ በኩል መለስ ሲሞቱ ቢሯቸው ክፍት ስለሚሆን፤ ስልጣን የሚጠብቃት እረኛ በማጣቷ፤ ከቤተመንግሥስት ወጥታ ስትበር በወጥመድ ለመያዝ ያሰፈሰፈ ይመስል ነበር ቢባል፤ ብዙ የሚያሳማ ግንዛቤ አይመስለኝም። በዚያው ሰሞንም ነበር ጥምረትና ኦነገ (የጄ/ል ከማል ገልቹም) አሊያንስ ፈጠሩ ተብሎ የተወራው፤ ነገር ግን ወሬውን አጣጥመን ሳንጨርስ፤ በነሃሴ 1ቀን 2004 ዓ.ም.  የተቋቋመው ስብስብ (ሰንጠረዥ ‹‹ለ››) ውስጥ ሁለቱ የአሊያንስ አባል ድርጅቶች ተነጣጥለው ገብተው እናገኛቸዋለን፤ ከዚያ ወዲህም የአሊያንስ ጉዳይ ኮሽታው ይጠፋል። (ሙሉው ጽሑፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about “… አንድ ኮማንዶ…”

Filed Under: Opinions Tagged With: eprp, g7, olf, onlf, Right Column - Primary Sidebar, shengo, timret

ያስፈራል፤ ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም!

October 22, 2012 10:11 pm by Editor 1 Comment

ያስፈራል፤ ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም!

ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስንት የመከራ ወንዞችን ተሻግራለች! ገና ስንት ትሻገራለች! ስንት የግፍ ተራራዎችን አቋርጣለች! ገና ስንት ታቋርጣለች! ስንት የበደል ሰይፎችንና ጦሮችን አምክናለች! ገና ስንት ታመክናለች! ስንት የውጭ ኃይሎችን አሳፍራለች! ገና ስንቱን ታሳፍራለች! ስንት አምባገ- ነኖችን እያለቀሰች ቀብራለች! ገና ስንቱን ትቀብራለች! ጭቆና ከኢትዮጵያውያን ደም ሙልጭ ብሎ ወጥቶ በነፃነት፣ በእኩልነት፣ በዳኝነት በጠራ ደም እስቲተካ ድረስ “ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ዘርግታ” ትጸልያለች! እግዚአብሔርም ቃል ኪዳን አለበት ይሰማታል! የኃያላን ኃያል ኢትዮጵያ እንድትፈርስ አይፈቅድም! የኢትዮጵያን መፈራረስ የሚመኙ ግለሰቦችም መንግሥቶችም ሞልተዋል፤ ኢትዮጵያ እንድትፈራርስ የሚመኙ ጭንጋፍ ልጆችም አሏት፤ ማኅጸንዋ እየደማ እየረገማቸው ሰላምና እንቅልፍ አጥተው … [Read more...] about ያስፈራል፤ ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም!

Filed Under: Opinions Tagged With: Ethiopia, flag, mesfin, prevails, Right Column - Primary Sidebar, traitor, Woldemariam

ካለበት የተጋባበት

October 18, 2012 09:17 pm by Editor Leave a Comment

የአማርኛው ብሂል ‹ካለበት የተጋባበት› ይለዋል፡፡ ፈረንጅኛውም ለዚህ ዓይነቱ አባባል ከአማርኛው አይሰንፍም፤ More catholic than the Pope በማለት ያሳምረዋል፡፡ እንዲህ ዓይነት አባባሎች ከአፎታቸው ተመዝዘው ወደ ደንበኛቸው እንደጃርት ወለባ እየተወረወሩ እሚሰኩት ኃይለማርያም ደሳለኝን የመሰለ ራሱን መሆን የማይችል በጥቅም ወይም በዓላማ ወይም በአእምሮ ዘገምተኝነት ወይም ምናልባትም በነዚህ በሦስቱምና በሌሎችም ተዛማጅ ምክንያቶች የተነሣ ሰውነቱን ለባዕድ ስብዕና ያስገዛ አስገራሚ ፍጡር ሲያጋጥም ነው፡፡ ለነገሩ ዘመኑ የአስገራሚ ፍጡራን መናኸሪያ ስሇሆነ አሁን አሁን የሚያስገርመን ይልቁናም ደህና ሰው ያገኘን እንደሆነ ነው፡፡ (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ይገኛል) … [Read more...] about ካለበት የተጋባበት

Filed Under: Opinions

ALERT!!

October 15, 2012 02:01 am by Editor 3 Comments

ALERT!!

Ambassador Tiruneh Zena's fake Human Rights Council is seeking legitimacy from the United Nations for his excellent job of turning blind eye on the atrocities committed right under his nose. The need to be accredited by the United Nations gives the Commissioner and his bosses two advantages. From one angle, he may seek funding to keep his inactive office alive and may even share the money with his bosses. On the other hand he would try to claim recognition for silence on human rights abuse in … [Read more...] about ALERT!!

Filed Under: Opinions

የሚያድግ ኢኮኖሚ ነገር ግን የማይታይ የማይዳሰስ!

October 15, 2012 12:30 am by Editor Leave a Comment

የሚያድግ ኢኮኖሚ ነገር ግን የማይታይ የማይዳሰስ!

... የአገራችንን የኢኮኖሚ ዕድገት በዚህ ዐመት በዚህ መጠን ጨምሯል፡ አልጨመረም እያሉ ሙግት ውስጥ እምብዛም መግባት የሚያስፈልግ አይደለም። ምክንያቱም ስለአንድ አገር ዕድገት በቁጥር ከተደገፈ ማሰረጃ ይልቅ ሁኔታው የበለጠ በቂ ማስረጃ ስለሚሆን ነው። በሌላ ወገን ደግሞ በኢኮኖሚ ዓለም ውስጥ የሚያወናብዱ ብዙ ሁኔታዎች አሉ። የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን የብዙ አፍሪቃ አገር ኢኮኖሚዎችንም በሚመለከት እነ ዓለም ባንክ ሁሉ ሳይቀሩ የዓለም የፊናንስና ኢኮኖሚ ቀውስ ከመከሰቱ በፊት በዕድገት እንደመነጠቁ ሊያሳምኑን ሞክረው ነበር። ይህ በጥሬ ሀብት ጥያቄና ሽያጭ ላይ የተሰመሰረተ ዕድገት የዓለም ኢኮኖሚ ሲዳከም በዚያው መጠንም ዕድገቱ ወደታች እያለ እንደመጣና፣ ይህ ዐይነቱ ዕድገት ደግሞ ለምን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ሊባል እንደማይችል በብዙ ማስረጃ በተደገፈ መልስ ተሰጥቶበታል።ሙሉው ጽሁፍ … [Read more...] about የሚያድግ ኢኮኖሚ ነገር ግን የማይታይ የማይዳሰስ!

Filed Under: Opinions

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 162
  • Page 163
  • Page 164
  • Page 165
  • Page 166
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule