የአማርኛው ብሂል ‹ካለበት የተጋባበት› ይለዋል፡፡ ፈረንጅኛውም ለዚህ ዓይነቱ አባባል ከአማርኛው አይሰንፍም፤ More catholic than the Pope በማለት ያሳምረዋል፡፡ እንዲህ ዓይነት አባባሎች ከአፎታቸው ተመዝዘው ወደ ደንበኛቸው እንደጃርት ወለባ እየተወረወሩ እሚሰኩት ኃይለማርያም ደሳለኝን የመሰለ ራሱን መሆን የማይችል በጥቅም ወይም በዓላማ ወይም በአእምሮ ዘገምተኝነት ወይም ምናልባትም በነዚህ በሦስቱምና በሌሎችም ተዛማጅ ምክንያቶች የተነሣ ሰውነቱን ለባዕድ ስብዕና ያስገዛ አስገራሚ ፍጡር ሲያጋጥም ነው፡፡ ለነገሩ ዘመኑ የአስገራሚ ፍጡራን መናኸሪያ ስሇሆነ አሁን አሁን የሚያስገርመን ይልቁናም ደህና ሰው ያገኘን እንደሆነ ነው፡፡ (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ይገኛል)
Leave a Reply