“ላለመማር መማር… ፤ ከ’ራስ ክህደት እስከ ሀገር ማፍረስ…” October 27, 2012 08:34 am by Editor Leave a Comment በመጀመሪያ ‘ራሳቸውን ከዱ፣ ከዚያም በጥላቻ ታውሩ፣ ከዚያም ኢትዮጵያዊነትን ኢትዮጵያን አምርረው ጠሉ፣ ከዚያም በታሪካዊ ጠላቶቻችን እየተመሩና እየታገዙ፣ የገዛ ወገናቸውን ‘ርስ-በ’ርስ እያበጣበጡና እያለያዩ፣ ኢትዮጵያን እያፈራረሱ፣ ለባዕዳንና ለታሪካዊ ጠላቶቻችን እየቸበቸቡ አሁን ካሉበት ደረጃ ደረሱ። (ሙሉው ጽሑፍ እዚህ ላይ ይገኛል) 60 SHARES Share on Facebook Tweet Follow us Share Share Share Share Share
Leave a Reply