ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለጓደኞቻቸው በሙሉ፤ ሰላምታዬን አቀርብላችኋለሁ፡፡ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር አገር ነች፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የእግዚአብሔር ሕዝብ ነው፤ ክርስቲያኑም፣ እስላሙም፣ አረመኔውም የእግዚአብሔር ነው፤ እንደየእምነቱ በእግዚአብሔር ፈቃድ የሚኖር ነው፡፡ የእግዚአብሔር ጊዜ የተለየ ነው፤ ትእግስቱን ስለሚያረዝመው የተረሳ ያስመስለዋል፤ እግዚአብሔር ግፍን አይረሳም፤ እግዚአብሔር ሁሌም ለአቅመ-ቢሶች ጉልበት የሚሆንበት መንገድ አለው፤ ግፍ በእግዚአብሔር በር ላይ እንደተጣለ ግም ቆሻሻ ነው፤ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይጠርገዋል፤ ወይም ያስጠርገዋል፡፡ እግዚአብሔር መንገዱ ብዙ ነው፤ ግፍን የሚያስከፍለው በተለያየ መንገድ ነው፤ በግፈኛው ቤተሰብ ላይ ሁሉ የግፈኛነት ጠባሳን ያሳርፍበታል፤ ሰዎች ለሥልጣናቸው ባላቸው ቅናት የእግዚአብሔርን ሥልጣን ይጋፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ሥልጣን መጋፋት … [Read more...] about ደብዳቤ
Archives for June 2016
የስቃይ ሰለባዎች
በዞን ዘጠኝ ዓለማቀፍ የማሰቃየት ተግባር ተጠቂዎችን የመደገፍ ቀን (International Day in Support of Victims of Torture) ከጎርጎሮሳዊያኑ 1998 ጀምሮ በየዓመቱ ጁን 26 ቀን ይከበራል፡፡ ቀኑ ጁን 26 ላይ የሚከበርበት ሁለት ምክንያቶች ሲኖሩ፤ አንደኛ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻርተር በመስራች አባል አገራት ቻርተሩን የፈረሙበት ቀን ጁን 26፣ 1945 ሲሆን በሁለተኝነት የተባበሩት መንግስታት የፀረ ማሰቃየትና የጭካኔ የቅጣት ተግባር ኮንቬንሽን (Convention against Torture and Other Cruel, Inhuman or Degrading Treatment or Punishment) ወደ ስራ የገባው ጁን 26፣ 1987 በመሆኑ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የቻርተሩም መስራች ፈራሚ ስትሆን ኮንቬንሽኑን ደግሞ በፓርላማ አጽድቃ ተቀብላለች፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት … [Read more...] about የስቃይ ሰለባዎች
አበራ ነጋሣ
የልጁን ፊት አተኩሮ እየተመለከተ፤ በልቡ በጣም ሩቅ ወደሆነ የማያውቀው ሀገር ዘመተ። ልጁ የአስራ ስድስት ዓመት ወጣት ነው። አባቱን አስታውሶ ነጋሳ ብሎ ስይሞታል። እናም የልጁ ስም ነጋሳ አበራ፤ የሱ ስም አበራ ነጋሳ ነው። አበራ ነጋሳ የተወለደው አዘዞ ከተማ ነበር። አዘዞ፤ ከጎንደር ከተማ ወደ አየር ማረፊያው ሲሄዱ፤ ከከተማው አስራ ሁለት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፤ አየር ማረፍያው ከመድረሱ በፊት ደግሞ፤ ሶስት ኪሎ ሜትር ቀድማ ትገኛለች። አዘዞ የወታደር ሰፈር ነበረች። ባለፈው የ፳ኛው ምዕተ ዓመት አጋማሽ አካባቢ፤ የሰሜኑን ሀገራችንን ለመከላከል የተቋቋመው የ፪ኛ ክፍል ጦር፤ ከሶስቱ ብርጌዶች አንዱ፤ የ፰ ብርጌድ፤ በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ያለውን ደንበር ለመጠበቅ አዘዞ ሰፍሮ ነበር። ይህ የ፰ ብርጌድ፤ ሶስት የሻለቃ ጦሮችና አባሪ የከባድ መሳሪያ፤ የሕክምና፣ የመገናኛና የዋናው … [Read more...] about አበራ ነጋሣ
The power of culture: Why we couldn’t make lasting transformations
The article “Undoing the Unproductive Cultural Reforms TPLF Carried Out” explained how the ruling party scrupulously reconfigured our culture making it susceptible to its divisive and self-serving agendas. The article’s call to action was raising and supporting leaders who not only lead us undoing these unproductive cultural reforms but also play a proactive role in leading us pass through other important cultural reforms to transform our country. However, it occurred to me that transforming a … [Read more...] about The power of culture: Why we couldn’t make lasting transformations
“ሪፎርም [ተሃድሶ] በገዥዉም በተቃዋሚዉም የግድ ያስፈልጋል”
ከጥቂት ቀናት በፊት “ሀገር አለኝ!! ወገን አለኝ!!” በማለት በፌስቡክ ገጹ ላይ ይህንን የለጠፈው የአንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ሃብታሙ አያሌው በጠና ታምሞ በኮማ ውስጥ ይገኛል፡፡ “እዉነት እዉነት እላችሁአለሁ ስቃይና መከራ የምቀበልላት ብቻ ሳትሆን የምሞትላት ሀገር አለችኝ!! "ዘጠኝ ሞት መጣ ቢሉት አንዱን ግባ በለዉ" ከሚል ጀግና ህዝብ ተወልጄ በእስካሁኑ ስቃይ ጉልበቴ አይዝልም። እንድበረታ ዛሬም ከጎኔ ላልተለያችሁ ቃሌ ይሄ ነዉ። አመሰግናለሁ” ነበር ያለው! የትግል አጋሩ ዳንኤል ሺበሺ (Daniel Shibeshi) በጥቂት ሰዓታት በፊት በፌስቡክ ገጹ ላይ ከላይ የሚታየውን የሃብታሙን ፎቶ አድርጎ ያሰራጨው ጽሁፍ እንዲህ ይላል፤ “በሀብታሙ አያሌው ጤና መታወክ፣ እየተረባበሻችሁ ላላችሁ ሁሉ በያላችሁበት ሆናችሁ ፀሎታችሁን ቀጥሉበት። አሁንም በኮማ ውስጥ ነው ያለው። ለውጥ … [Read more...] about “ሪፎርም [ተሃድሶ] በገዥዉም በተቃዋሚዉም የግድ ያስፈልጋል”
ጳጳሶችና ስደት
እንዲያውም ርእሱን ካህናትና ስደት ብለው ይሻላል፤ ካህናት የሁሉንም ሃይማኖቶች መሪዎችን ይመለከታል፤ ዓላማዬም ሁሉም የሃይማኖት መሪዎችን የሚነካ ነው፤ ነገር ግን የእኔ እውቀት በክርስትናው ላይ ጎላ ያለ በመሆኑ የክርስቲያኖቹ መሪዎች ላይ ያተኮርኩ ቢመስልም ሁሉንም ይመለከታል፤ በተለይ መነኩሴዎች ላይ የማነጣጥርበትም የተለየ ምክንያት አለኝ፡፡ በመጀመሪያ አንድ መሠረታዊ ነገር ላብራራ፤ እንደማንኛውም ሰው ስለፍርሃትና ስለጥቃት አውቃለሁ፤ በተለያዩ መንገዶች በመርማሪዎች የተሰቃዩ ሰዎች ሲናገሩ ሰምቻለሁ፤ የጻፉትንም አንብቤአለሁ፤ ከሁሉም በላይ ፍርሃት የግል መሆኑን አውቃለሁ፤ በዚህም ምክንያት ሰውን ለምን ፈራህ ብሎ መውቀስም አስቸጋሪ መሆኑ ይገባኛል፤ ስለዚህም ይህንን የምጽፍበት ምክንያት የተሰደዱትን ለመውቀስና እነሱን ዝቅ አድርጌ ራሴን ከፍ ለማድረግ አይደለም፤ ከቃሌ በቀር ይህንን … [Read more...] about ጳጳሶችና ስደት
የሞት ጉዞን አናቆምም?
መቼም በዚህ ዘመን ጧት ከእንቅልፉ ሲነሳ መልካም ዜና የሚሰማ ሰው የታደለ ነው። ካለ ማለቴ ነው። አዎ መልካም ዜና ደስ ይላል። በተለይ በማለዳ የሚሰማ ደስ የሚል ወሬ መንፈስን ያነቃል፤ ለእለቱም የደስታ ስንቅ ይሆናል። ግን ያ ለታደለ ነው። ዛሬ ብዙዎቻችን ቀናችንን የምጀምረው በጦርነት ዜና፣ በስደት ወሬ፣ በድርቅና ረሃብ መርዶ ነው። አይ አለመታደል!! በተለይ እኛ የኢትዮጵያ ልጆችማ መልካም የማለዳ ብስራት መስማት እንደናፈቀን እነሆ 50 አመት ሊሞላን ነው። ክፉውን ዘመን የሚቀይር ለውጥ መጣ ተብሎ፥ ጨለማው ተገፎ ብርሃን መጣላችሁ፤ ለስራ እንታጠቅ እንዴት አደራችሁ፤ ሲዘፈን ለኢትዮጵያና ህዝቧ ጎኽ ቀደደ፤ አዲስ የተስፋ ህይወት ተጀመረ ብለን ዜናውን በቅጡ አጣጥመን ሳንጨርሰው ደስታን ያበሰረን ያው ጣቢያ፥ የፍየል ወጠጤ ትከሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት፣ እንዋጋ ብሎ ለነብር … [Read more...] about የሞት ጉዞን አናቆምም?
አስፋልቱ “አብስትራክት” የሆነው የደምቢዶሎ ኤርፖርት
ህወሃት በግፍ በሚመራት ኢትዮጵያ የማይጠፋ ነገር የለም፡፡ ምናልባት መብራት ብቻ ነው የሚጠፋው ብሎ የሚያስብ የቅርቡን ክስትት ያልተከታተለ ብቻ ሊሆን ይችላል ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ መብራት፣ ውሃ፣ የስልክ ኔትወርክ፣ ወርቅ፣ … ብቻ ሳይሆን ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች፣ የሥርዓቱ ተቃዋሚዎች … በሚጠፉባት አገር ከሰማኒያ በላይ ኮንዶሚኒየም ይጠፋል፤ ሰሞኑን ደግሞ በኢትዮጵያ የህወሃት ተጠሪ ኃይለማርያም በነቀምቴ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ ያስቀመጡት የመሠረት ድንጋይ ጠፍቷል ተብሎ የማኅበራዊ ሚዲያውን ሰፈር አድምቆታል፡፡ የነቀምቴው ሳያንስ ደምቢዶሎ ደግሞ ተመረቀ የተባለው የአፈር አየር ማረፊያ ህወሃትን ለከፍተኛ ስላቅና ፌዝ አጋልጦታል፡፡ የሥርዓቱ ደጋፊ የሆኑት ሳይቀሩ "ገንዘቡ ተበልቷል" ያሉበት የዚህ አውሮፕላን ማረፊያ የማኮብኮቢያና የማረፊያ መንገድ ከአፈር መሆኑ ብቻ … [Read more...] about አስፋልቱ “አብስትራክት” የሆነው የደምቢዶሎ ኤርፖርት
Eritrea-Ethiopia Relations: Pedaling a Stationary Object?
The June 12, 2016 clash between Eritrean and Ethiopian forces has ignited a new debate. It is one of the major interruptions of the “no war no peace” situation.However, there are fewer and fewer reasons that justify conflict between the two countries. The clash complicates the rapidly changing geopolitical (dis) order in the Greater Horn of Africa region and, is almost certain to bring external players in the conflict. In addition the recent decision of the United Nations Human Rights Commission … [Read more...] about Eritrea-Ethiopia Relations: Pedaling a Stationary Object?
Living under the shadow of death in ungrateful South Africa
“As I wander around the continent, this is a refrain that we meet right across the continent: ‘what has gone wrong with South Africa?’...it is everywhere. Everywhere is loss of respect for the South Africans. Who wants to listen to the South Africans...that is the situation.” Former South African President Thabo Mbeki, speaking on Friday 24 June 2016 in Johannesburg. “South Africans will kick down a statue of a dead white man but won’t even attempt to slap a live one. Yet they can stone to … [Read more...] about Living under the shadow of death in ungrateful South Africa