ደራሲ፣ ተዋናይና አዘጋጅ ጌታቸው ደባልቄ በኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ደማቅ አሻራቸውን ካኖሩ አንጋፋ አርቲስቶች አንዱ ናቸው፡፡ በብዙዎች ዘንድ ‹‹ሕያው ቤተ መዘክር›› በሚል ስያሜ ይታወቃሉ፡፡ መረጃ በመሰብሰብ፣ ጠንቅቆ በመያዝና ለጠየቃቸው ሁሉ በማካፈል የሚወዳደራቸው የለም ለማለት ይቻላል፡፡ በተለይም በኪነ ጥበቡ ስለተከናወኑ እንቅስቃሴዎች እንዲሁም የዘርፉ ባለሙያዎች ጥልቅ መረጃ ለማግኘት የሳቸውን በር ማንኳኳት የብዙዎች ቀዳሚ ምርጫ ሲሆን ይስተዋላል፡፡ ተማሪዎች፣ ተመራማሪዎችና ሌሎችም ግለሰቦች ለሚፈልጓቸው መረጃዎች በማስረጃ የተደረገፈ ማብራሪያ ከጌታቸው ያገኛሉ፡፡ እኚህ አርቲስት በኢትዮጵያ ቴአትርና ሙዚቃ ታሪክ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል፡፡ ተወዳጅነትን ካተረፉ ቴአትሮቻቸውና ብዙዎችን ካስደመመ የትወና ብቃታቸው በተጨማሪ ግሩም የቴአትር አዘጋጅም ናቸው፡፡ እሳቸው ግጥም የጻፉላቸው … [Read more...] about ሕያው ቤተ መዘክር
Archives for June 2016
Ethiopia: End use of counter-terrorism law to persecute dissenters and opposition members
MEDIA STATEMENT 2 June 2016 The Ethiopian Government must end its escalating crackdown on human rights defenders, independent media, peaceful protestors as well as members and leaders of the political opposition through the Anti-Terrorism Proclamation (ATP) says a group of civil society organisations (CSOs). “The government’s repression of independent voices has significantly worsened as the Oromo protest movement has grown,” said Yared Hailemariam, Director of the Association for Human … [Read more...] about Ethiopia: End use of counter-terrorism law to persecute dissenters and opposition members
የአቶ ዠ ለዩናይትድ ኔሽንስ ዋና ጸሃፊነት ውድድር
አቶ ዠ ለዩናይትድ ኔሽንስ ዋና ጸሃፊነት ውድድር ተመዝግበው ቅስቀሳ እያካሄዱ ነው። ፍላየር እያደሉ ነው። ፍላየሩ ላይ የዌብ ሳይት፣ ኢሜይል አድራሻ፣ እንዲሁም የትምህርትና የሥራ ልምዳቸው ተደርድሯል። የዌብ ሳይታቸው www.z.com ይነበባል። የሥራ ልምዳቸውና የትምህርት ደረጃቸው ደግሞ እንደሚከተለው፣ የሥራ ልምድ፣ በዩናይትድ ኔሽንስ ኢትዮጵያን ወክሎ መቀመጥ ከሃምሌ 2007 ጀምሮ የባህል ሚኒስቴር፣ ሚኒስትር ዴኤታ ከመጋቢት 2007 እስከ ሃምሌ 2007 የማስታወቂያ ሚኒስቴር፣ የቅርንጫፍ ዳሬክተር ከግንቦት 2007 እስከ ሃምሌ 2007 የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል ከምርጫ 2005 ጀምሮ የኢሃዲግ ፍቅር ቴአትር ቤት አርቲስቲክ ዳሬክተር ከየካቲት 2007 … [Read more...] about የአቶ ዠ ለዩናይትድ ኔሽንስ ዋና ጸሃፊነት ውድድር
ስለቴክኖሎጂ ሊያነጋግር የከጀለ መጽሀፍ
የዛሬዋ ዓለማችን በደረሰችበት የእድገት ደረጃ ስልጣኔን ወይም ብልጽግናን ከቴክኖሎጂ ለይቶ ማየት ያስቸግራል። የሰለጠነ ህብረተሰብ ማለት ቴክኖሎጂን ያዳበረ ህብረተሰብ ማለት ነው። ባንጻሩም ቴክኖሎጂን ያላዳበረ ህብረተሰብ ማለት ደግሞ ያልበለጸገ ህብረተሰብ ነው። የሰለጠነ ህብረተሰብ ስንል ደግሞ ድኅነት የተረታበት፤ በሽታ የመነመንበት፤ ትምህርት የተስፋፋበት (እውቀት የለመለመበት)፤ ዲሞክራሲ የሰፈነበት፤ የመገናኛና ቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት በስፋት የተንሰራፋበትና ህግ የበላይ የሆነበት ህብረተሰብ ማለታችን ነው። ቴክኖሎጂ እላይ ለተጠቀሱት ለሰው ልጆች አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አዎንታዊ የሆነ ቀጥተኛ አስተዋጽኦ አለው። ይሄን ሲይደርግ ግን ቴክኖሎጂ ከህብረተሰብ ውጪ ሆኖ በታዓምር ወይም ትእዛዝ በመስጠት ሳይሆን በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች የሚተገብሩት፤ ሌሎች የህብረተሰብ … [Read more...] about ስለቴክኖሎጂ ሊያነጋግር የከጀለ መጽሀፍ