• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Literature
ጽፈኪን

ትዝታ በ60/በስድሳ

February 24, 2014 04:57 am by Editor Leave a Comment

ትዝታ በ60/በስድሳ

ወደ ኋላ ሄዶ አበባ ሲፈካ፣ ጊዜ ሲተካካ፣ ልጅ ስልጣኔ መጥቶ በራችን ሲያንኳዋካ፤ ከባህል ጥል ገጥሞ ለመኖር ለብቻው፣ ማየት ማስተዋል ነው፣ ኧረ የሰላም ያለህ ተው አይሆንም ሲለው ባህል ሲማጠነው ደባል እንዲሆነው፤ (ቀሪውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ትዝታ በ60/በስድሳ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

The Secret (ሚስጢሩ…)

February 12, 2014 04:05 am by Editor Leave a Comment

The Secret (ሚስጢሩ…)

የጤንነት ሚስጢር ማንም ህመምተኛ የወሰደው ኪኒን ያድነኛል ብሎ ከቻለ ለማመን ስላስተላለፈ ለአዕምሮው መልዕክት በርግጥም ይችላል ጥሩ ፈውስ ማግኘት በሰውነትህ ውስጥ ህመም የሚኖረው በሽታውን ትኩረት ስትሰጠው ብቻ ነው የጤና መዛባት ስሜት ከተሰማህ ህመሙን አታስፋ ለሰዎች ተናግረህ ስዎች ስለህመም ሲያወሩ ማዳመጥ መንገዱን መክፈት ነው እንዲባባስ ይበልጥ ህመማቸው ጸንቶ ቢወተውቱ እንኳን በመልካም ነገሮች ለውጠህ ወሬውን ባነጋገር ብቃት ትችላለህ ማዳን የአዕምሮ ፈጠራን የእርጅቻለሁ እምነት ከራስህ መንጭቀህ ይገባሃል ማውጣት ወጣት ነኝ አሁንም ብለህ በማተኮር ደስታን ጤናን ይዘህ ትችላለህ መኖር ስለዚህ አረጀሁ ብለህ በመጨነቅ ህመም እያወራህ እድሜህን ከመሰቅ ራስህ ራስህን በዚህ ዘዴ ጠብቅ ****************************** The Secret … [Read more...] about The Secret (ሚስጢሩ…)

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ስደበኝ

February 12, 2014 02:23 am by Editor 2 Comments

ስደበኝ

ጉሮሮህን ጠራርገህ፤ ምላስህን ሳልና እንደ ሽንኩርት የምልጠው እንደ ኪኒን የምውጠው         ጥሩ ቃላት ምረጥና እንደ እበት ሳትለድፍ እንደ ጭቃ ሳትለጥፍ     ልክ ልኬን ንገረኝ     ደስ ይበልህ…ስደበኝ ባንተ መለኪያ ተለክቸ ባንተ መነፀር ታይቸ     ሙሉ እንደማልሆን አውቃለሁ ባልተገራ ምላስህ ባዶ በሆነው ራስህ ማንነቴን ስትናገር፤ ማንነትህን አያለሁ እና…አንተን ደስ እንዲልህ የተጫንከው እንዲቀልህ ……………..ስደበኝ ለአቶ ዓልምነው መኮነን የአማራ ክልል ም/ፕሬዘዳንትና የብአዴን ፅ/ቤት ኃላፊ … [Read more...] about ስደበኝ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ዕጹብ ሠዓልያን

February 3, 2014 07:03 am by Editor 1 Comment

ዕጹብ ሠዓልያን

እጅግ የረቀቀው ፤ የሰው ልጅ ሠልጥኖ እጅግ መራቀቅን ፤ ሀ ያለው ጀግኖ ለመቸውም ቢሆን ፤ ሆኖ የታደለ ለሥልጣኔው ግንብ ፤ መሠረት የጣለ ረቂቅ ሥዕላትን ፤ ነው ያኔ እንደሣለ ያለእነዚያ ሥዕሉ ፤ በአገልግሎታቸው አይገቡበት ነገር ፤ ምንም ስለሌለው እንኳን እዚህ ሊደርስ ፤ እረቆ ሊማማር ምንም ምን ለማድረግ ፤ ከቶም አይችል ነበር በዓይን የማይታዩን ፤ በመሣሪያም ቢሆን የማይዳሰሱም ፤ ብቻ የሚሰሙን የሣለ ዕለት ነው ፤ ድንቅ አድርጎ እነሱን በጆሮዎቹ ብቻ ፤ የሚያዳምጣቸውን ለተለያዩ ድምፆች ፤ መልክ ቅርጻቸውን እነ አበገደን ፤ እነ አሌፍ ቤትን የሣለ ጊዜ ነው ፤ ጥንት በድሮ ዘመን     የኛ አያቶች ደግሞ ፤ በዚህ ጥበባቸው     እጅግ በረቀቀው ፤ የሥዕል ሞያቸው     የሚያህላቸው የለም ፤ … [Read more...] about ዕጹብ ሠዓልያን

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

መቼ ነው?

January 26, 2014 05:59 am by Editor 1 Comment

መቼ ነው?

መቼ ነው ይሄ ቀን - ከኛ ቤት ’ሚያልፈው ለመኖር መደፋት - ተረት የሚሆነው? መቼ ነው ወገኔ - መኖር የሚችለው እንደሰው ለመኖር - ሰውን እሚመስለው? መቼ ነው ረሃቡ  - ተረታሁ የሚለው እሳቱ እሳት ሁኖ - ኑሮን ’ሚያበስለው? መቼ ነው ይሄ ቀን - ተረት እሚሆነው መኖር አለመኖር - መሆኑ እሚያከትመው? … [Read more...] about መቼ ነው?

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

“ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል”

January 26, 2014 03:00 am by Editor Leave a Comment

“ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል”

ፈጣሪ በየትውልዱ የራሱን ድምጽ ያወጣልፍቅር ያሸንፋል-- የኔ ሳይሆን የትውልድ ድምጽ ነውእዳ አለ የምንል ከሆነም፤ እዳ የሚከፈለውና የሚሸፈነው በፍቅር ብቻ ነው የፍቅር ጉዞ ከሚለው ሃሳብ እንጀምር፡፡ መነሻው ምንድነው? “አቦጊዳ ብዬ፣ ፊደል “ሀ”ን ቆጥሬ፤ የፍቅርን ትርጉም ለልቤ አስተምሬ፣ ይዤሽ በአኮፋዳ እንደቆሎ ተማሪ፣ አቦጊዳ ልበል የፍቅር ጀማሪ…” እንዲህ ነው የኔ የዘፈን ህይወት የሚጀምረው። አሁን የፍቅር ጉዞ ላይ ደርሷል፡፡ ሁላችንም፣ በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች ውስጥ እናልፋለን። ብዙ ቅሬታና ብዙ ደስታ፣ ብዙ ትክክል የሆኑ ነገሮችና ብዙ ትክክል ያልሆኑ ነገሮች አሉበት - ያለፍንበት ታሪክ፡፡ ትልቁ ነጥብ፣ ካለፍንበት ታሪክ ተነስተን ለሚቀጥለው ጊዜ ምን እናድርግ የሚለው ነው፡፡ ያዘንበትን ነገር በይቅርታ ሰርዘን፣ የወደድነውን ነገር ደግሞ አሳድገን … [Read more...] about “ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል”

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ርዕዮት አለሙ ጋዜጠኛ እንጅ አሸባሪ ናት ብየ አላምንም!

January 21, 2014 07:26 am by Editor 1 Comment

ርዕዮት አለሙ ጋዜጠኛ እንጅ አሸባሪ ናት ብየ አላምንም!

የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙን ስራዎች በቅርብ ተከታትያለሁ! ውንጀላ እስራቷን ፣ ህክምና እንድታገኝ መደረጓን እና የቤተሰብ እና የወዳጆችዋ ጉብኝት እንዳታገኝ መከልከሏን ሰምቻለሁ ! ይህ ሁሉ በዚህች የመናገር የመጻፍ ነጻነቷን ተጠቅማ ህገ መንግስታዊ መብቷን በተጠቀመች ወጣት ጋዜጠኛ ላይ የሚከፈል መስዋዕትነት ቢሆንም ስቃይ መከራዋ ፣ በደል መገፋቷ ያንገበግበኛል!እናም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ተተገፈፈቸው መብቷ ይመለስ ዘንድ በሚደረገው ሰላማዊ እንቅስቃሴ ደጋፊ ነኝ ! ርዕዮት አሸባሪ አይደለችም ብየ አምናለሁና ፊርማየን ለድጋፍ ሳስቀምጥ ኩራት ይሰማኛል ! ፍትህ ለጋዜጠኛ ርዕዮትና ለመሰሎቿ ስመኝ ለኢትዮጵያስ እንኳንም ተወለድሽ የምላት አሁንም በኩራት ነው! ግጥሙን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ:: … [Read more...] about ርዕዮት አለሙ ጋዜጠኛ እንጅ አሸባሪ ናት ብየ አላምንም!

Filed Under: Literature

ይመቻችሁ ጌቶቼ

January 18, 2014 03:10 am by Editor 1 Comment

ይመቻችሁ ጌቶቼ

ኩርዳዊ ነኝ ከኢራን - ኢማን አባስ እባላለሁ በቋንቋዬ እንዳልቀኝ - እንዳልከትብም ሁኛለሁ፤ የኔ ጌቶች ያሻቸውን - እሆን ዘንዳ ቢያስጨንቁኝ ግዳይ ጣልኩኝ እራሴን - ጭካኔያቸው ቢብሰኝ፤ ያውላችሁ ያሻችሁት - እንዳልሆን እሆን ፍርዳቸሁ አንደበቴን ተቆልፌ - ዐይኖቼን ተለጉሜ ይመቻችሁ እላለሁ - ጆሮቼን አስከርችሜ፤ ብእሬን ወርውሬ - ቀለሙን ደፍቼ ፍረዱኝ እላለሁ - እናንት ወገኖቼ፤   (ለምሥራቅ ኩርድ ባለቅኔው ለኢማን አባስ አመጽ መታሰቢያ)     … [Read more...] about ይመቻችሁ ጌቶቼ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ሰማቹህ ወይ መርዶ

January 9, 2014 06:50 pm by Editor 4 Comments

ሰማቹህ ወይ መርዶ

ሰማቹህ ወይ መርዶ ? ሀገር ተገምድሎ ሰማቹህ ? ወይ ነዶ!! ፤ ካገርህ ተከፍሎ ሀገርህ ተቆርጦ ፤ ለሱዳን ተሰጠ መንግሥት ነኝ ባለው ፤ ራሱን ባስቀመጠ ብለው ሲያወሩልኝ ፤ መንፈሴ ተናጠ አንጎሌ ተናጋ ፤ አቅሌ ተናወጠ ብርድ ብርድ አለኝና ፤ እያቅለሸለሸ ወይ ወደላይ አይል ፤ እንዲሁ እያሸ ባዕድ የሆነ ስሜት ፤ ሲያውከኝ አመሸ አሳድሮ አዋለኝ ፤ ሰንብቶም አልሸሸ ይሄን የሀገር ክህደት ፤ ይሄን የሞት ዜና ሙሾ ልጻፍለት ፤ ብየ ተነሣሁና ወረቀት ብዕሩን ፤ ካለበት አንሥቸ ለታሪክ ለትውልድ ፤ ከትቤ ላልፍ ትቸ ከዚህች ቀን በፊት ፤ በሀገሩ ታሪክ እንደዚህ ያለ ጉድ ፤ እንዲህ ያለ መታወክ በገዛ መንግሥቱ ፤ ለባዕድ ሲበረከት ሽንጥ ገትሮ በሐሰት ፤ ለባዕድ ሲሟገት ገጥሞት አያውቅምና  ፤ ብዕሩ … [Read more...] about ሰማቹህ ወይ መርዶ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ሥራ በኢትዮጵያ

January 1, 2014 09:16 pm by Editor Leave a Comment

ሥራ በኢትዮጵያ

በሀገረ ሐበሻ ፤ ክቡር ነበር ሥራ የሥራ ባሕሉ ፤ ነበረ ጠንካራ በዓለም መድረክ ላይ ፤ ያደረገው አውራ ኃያል ጉልበተኛ ፤ እጅግ የሚፈራ የግዛት ሀገሩን ፤ በምዕራብ ምሥራቁ አስፋፍቶ ያስያዘው ፤ እያስገበረ ዕንቁ ዛሬ ግን ስናየው ፤ ያ አውራ ሐበሻ የቀን ጎደሎ ገጥሞት ፤ ነክሶት ክፉ ውሻ እዚህ ሀገሩ ላይ ፤ ከእሱው መዳረሻ ከቶ የማይነካውን ፤ ብዙ የሥራ ድርሻ ይህ ጨዋ የጨዋ ዘር ፤ የጌታ ልጅ ጌታ የሎሌ የባሪያ ነው ፤ ያለውን ገበታ ርቆ ይሄድና ፤ ከሩቃኑ ጓዳ ተደብቆ ከወገን ፤ ታይቶ እንዳይከዳ ያለዕረፍት ይሠራል ፤ ተግቶ አስንቆ ባዳ መጥቶ የማይነግረንን ፤ ሳያፍር ሳይጎዳ ባሪያው ከነበሩት ፤ ካሳያቸው ፍዳ ፡፡ ሥራን ወዶ ማክበር ፤ ሠርቶም ሀብታም መሆን ከጥንት ጀምሮ ፤ ነበር ባሕላችን ወደ ኋላ ግና ፤ የአውሮፓ ሚሲዮኖች አዩትና አቅሙን ፤ … [Read more...] about ሥራ በኢትዮጵያ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 18
  • Page 19
  • Page 20
  • Page 21
  • Page 22
  • …
  • Page 27
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule