• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Literature
ጽፈኪን

እንደማያልፍ የለም

November 19, 2013 07:33 am by Editor 1 Comment

እንደማያልፍ የለም

አዎ፤ የኔም እምባ ፈሷል እምነቴ ደፍርሷል ሰበዕናየ አንሷል ምክንያት ፍለጋ - መፍትሄ ፍለጋ ቀኑ እስከሚጨልም - ሌሊቱ እስቲነጋ ብቆርጥ ብቀጥል - ባነሳ ብጥለው ዘላለም ሆነብኝ - ማለቂያ የሌለው ሕመምሽ አሞኛል ድካምሽ ደክሞኛል እምባሽን ለመጥረግ - አቅም በማጣቴ ሕሊናየ ቆስሏል - ተቃጥሏል አንጀቴ እና….ጠንክሪ እህት ዓለም ይሄም ቀን ይረሳል - እንደማያልፍ የለም … [Read more...] about እንደማያልፍ የለም

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ቀናችሁ አትርሳኝ!

November 19, 2013 07:23 am by Editor 3 Comments

ቀናችሁ አትርሳኝ!

ያልታየን አሟሟት- ባንተ አይቼ ሞትህን በቁሜ ሞቼ ሲገድሉህ የተሰበረ ቅስሜ እስካሁን አልጠገነም ህመሜ ሲገሉሽ ሞቼ ነው የከረምኩ ከስቃይሽ እኔም አልተረፍኩ ይህንን የናንተን አበሳ ልጽፈው ብዬ ብነሳ ሀዘን ዘልቆ ከገባ- አጥንት ድረስ ለካስ ቃላትም- የአንጀት አያደርስ እዬዬም ሲዳላ ነው ይባላል እንባም ስቃይ ሲከብደው- ለካስ ይደርቃል ደርቆ ይቅር- ድሮስ ምን ሊጠቅም እንባ ቃላትም በኖ ይጥፋ- ያሻው ቦታ ሄዶ ይግባ ሁለቱስ ምን አባታቸው ሊያደርጉልኝ ሞታችሁን  ብረሳ  ግን- ያቺ ቀናችሁ አትርሳኝ። ************** በሳውዲ ዐረቢያ አለምንም ጥፋታቸው ለተጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ መታሰቢያ ይሁን … [Read more...] about ቀናችሁ አትርሳኝ!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

የነፍስ ስደተኞች (the immigrants of survival)

November 16, 2013 12:56 am by Editor Leave a Comment

የነፍስ ስደተኞች (the immigrants of survival)

ባገሩ የሚኮራ ፤ ሀገሩን አፍቃሪ ለወገን ሟች ስፍሱፍ ፤ አብሮነት ዘማሪ የነፍስ ስደተኛ ፤ እውነት አስመስካሪ የሀገሩ ነገር ፤ የወገኑ እጣ ሁሌ የሚያስጨንቀው ፤ ሲበዛ ግፍ ጣጣ ስለተገለለ ፤ አማራጭ ስላጣ እኛን ካልሆንክ ተብሎ ፤ ሕሊናው ተሸጣ ደሞ ስለተገፋ ፤ ታይቶ እንደ ባላንጣ አላፈናፍን ተብሎ ፤ ጅቡ እየተቆጣ አላቃምስ ተብሎ ፤ በራብ እየተቀጣ ወገን ሲለይበት ፤ ሆኖ ዘር መረጣ ቢብሰው ተነሣ ፤ ለስደት ጎረፈ ከሞት ጋር ተፋጦ ፤ ሞትን እያለፈ ግፍ እየተጋተ ፤ እየተቀሰፈ ገና ባልጸናለት ፤ በጨቅላ ትከሻ ስንት ስቃይ ዐየ ፤ የጣር መጨረሻ ወገኑን እያጣ ፤ የዓሣ ሲሳይ ሆኖ በአራዊት ተበልቶ ፤ በድንገት ታድኖ ስለተደፈረ ፤ እራሱን ኮንኖ በራብ በውኃ ጥም ፤ እየቀረ ደብኖ በኢሰብአዊ … [Read more...] about የነፍስ ስደተኞች (the immigrants of survival)

Filed Under: Literature

ሰቆቃወ ወገን!

November 13, 2013 10:13 am by Editor Leave a Comment

ሰቆቃወ ወገን!

ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ:: … [Read more...] about ሰቆቃወ ወገን!

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

The Secret (ሚስጢሩ…)

November 13, 2013 06:31 am by Editor 1 Comment

The Secret (ሚስጢሩ…)

ሚስጢሩ ወደኛ እየቀረበ ይሆን? የሚስጢሩን መጽሃፍ እያሳጠርኩ በመጻፍ ላይ እያለሁ  ሚስጢሩን የሚአጠናክር ነገር ገጠመኝ። ከጓደኛዬ ጋር አልፈን አልፈን ውሃ የምንጎነጭባት ቤት አለች። እንደወትሮው በዛው ቤት ተገኝተናል። አንዲት ወጣት ስዊድናዊት ልታስተናግደን መጣች። ለጓደኛዬ የሞቀ ሰላምታ ሰጠችው። ስትስቅ ጉንጭና ጉንጮቿ ላይ የሚወጡት  ጎድጓዳ ምልክቶች አይን ይስባሉ። ‹‹ባለፈው ጊዜ  ስራ ለመቀጠር አስበሽ ያነጋገርኩሽ አይደለሽ?» አላት «አዎን! ተቀጠርኩ በጣም አመሰግናለሁ» «እኔ ምንም ያደረኩልሽ ነገር እኮ የለም» «አንተ ሄደሽ ባለቤቱን ተይቂው ባትለኝ አልጠይቀውም ነበር። ስለጠየኩት ተቀጠርኩ። በድጋሚ አመሰግናለሁ»። ፈገግታዋን ከጎድጓዳ ጉንጮቿ የሚረጭ ይመስላል። ተለየችን «ምንድነው ነገሩ? ስራ አስቀጣሪ ሆንክ እንዴ?» ጠየኩ ባለፈው ሰሞን እዚህ መጥቼ… ይቺ … [Read more...] about The Secret (ሚስጢሩ…)

Filed Under: Literature

ወገኔ በከንቱ

November 11, 2013 08:12 pm by Editor Leave a Comment

ወገኔ በከንቱ

እዩት በየቦታው የሚታደገው አጥቶ እንዲያው ሲንከራተት ከሀገሩ ወጥቶ ወይ አላለፈለት ወይ እፎይ አላለ ሁሌ በባርነት እንዲሁ እንደቆዘመ ዘመናዊ ለማኝ አስጠጉኝ ባይ ሆነ መገፋቱ ሳያንስ መገደሉ ባሰ ። ባርነት ባአረብ አገር እስር በዐገር ቤት ስደት ካገር ውጭ ችግር በራስ አገር እርዛት አና እስር ሆኖል የብሶት መንደር ። ወገን አልባው ወገን ጠባቂ አልባው ግልገል መንጋው ተበተነ ዋይታው ለኛ ሆነ ገዳዩም ጠያቂ አጣ ስቃዩም ቀጠለ ። አቤት ፍርጃ ለዛውም ጠያቂ ያጣ ምን ይሆን ሚስጥሩ እንዲህ የመሆኑ? ማብቂያውስ መቸ ነው እንግልት ስደቱ አገር ሰላም ሆኖ ሰርቶ እሚኖርበት ሁሉም አንደቤቱ። መንግስት ምን አገባኝ ጆሮ ዳባ ልበስ ካለ ለህዝብ ለወገኑ ላገሩ ካልቆመ የወገን ደም እንደቀለም መንገድ ላይ ሲዘራ በባእዳን እጂ ወገን ሲሆን መቀለጃ ቆሞ … [Read more...] about ወገኔ በከንቱ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

“ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”

November 10, 2013 07:53 pm by Editor Leave a Comment

እ’ስራና  ቅል ... አፈጣጠራቸው፣  ቢሆንም  ለየቅል፤ እንደ  አቅማቸው፣  ሠርተው በሀሳብ - ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት። በፍቅራቸው፣ የሚቀናው ዱባ ግን፣ ጉረቤታቸው፤ ያሴር ነበር ሴራ፣ የሚያሥር ይሸርብ ነበር ነገር፣ የሚያደናግር፤ ያጠምድ ነበር፣ ወጥመድ ባረፉበት ቤት፣ ሳይቀር በመንገድ። እ’ሰራን ሲያገኘው፣ ብሎ  ጎንበስ - ቀና የሰላምታ አይነት፣ ያዥጎደጉድና፤ በማር የተቀባ፣ የመርዝ ቃላት ይነግረው ነበረ፣ መስሎ ተቆርቅሪ፣ ለሱ ያዘነለት። ቅልንም ሲያገኘው ወይም ቤቱ ሄዶ ከአስረደው በኋላ፣ እንደሚፈልግው በፍቅሩ ተገዶ፤ ምክር ነው እያለ፣ ነገር ይነግረዋል በማያውቀው ጉዳይ፣ ደሙን ያፈለዋል። ከለ'ታት አንድ ቀን፣ ሥራ በፈቱበት በነገር ተይዘው፣ ''በተሰለቡበት''፤ እ’ስራ ተክዞ፣ … [Read more...] about “ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”

Filed Under: Literature

እኔና አንቺ…፪

November 1, 2013 05:49 am by Editor Leave a Comment

እኔና አንቺ…፪

መቼም እኔና አንቺን ሲፈጥረን ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን የኛ ብለን ክብር ሰጥተን ያመነው ሰው ደ’ሞ ከዳን። ይሄን ሰማሁ ይሄውልሽ አንቺም ሰሚው አይቅርብሽ እንደው ቢገርመኝ እንጂ ነገሩ፥ይሄማ ምኑ ይወራል የኛ ያሉት ሲከዳ፥ቃሉ ለአፍ ይመራል ብቻ ምን ይደረግ?  ”ውሻ በቀደደው…” ይባል የል የሱስ መክደት ምን ይደንቃል? እንደው ግን ለነገሩ፤ እየገደሉ እያያቸው በደም ተጨማልቆ እጃቸው ከነሱ ጋር አብሮ እየደለቀ ከበሮ የተለጠፈው ውስጣቸው ምን አግኝቶ ምን አጥቶ ነው? በምኑስ ላይ ምን ሊጨምር? መች አነሰው? ንዋይ ክብር በይ ተይው ግድ የለም፤ መቼም-እኔና አንቺን ሲፈጥረን ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን። እንግዲህ ካልሰማሽም ስሚ፤ ከሰማሽም-ቻልአድርጊው እኛን ያልከዳን ማን አለ? የበደለን … [Read more...] about እኔና አንቺ…፪

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

”ዛሬም ታለቅሳለች!”

October 30, 2013 08:19 am by Editor Leave a Comment

”ዛሬም ታለቅሳለች!”

''ዛሬም ታለቅሳለች!'' ትላ’ትናም - ዛሬም ቁማም - ተቀምጣም በውኗም - በህልሟም፤ እምባ እያዘነበች ደም እያፈሰሰች፤ ሁሉንም እያየች ዛሬም ታለቅሳለች።……. ‘’ረስታ - ተረስታ በራሷ ላይ ዘግታ፤ ከጥዋት እስከማታ እንቅልፏን ተኝታ’’። ተብሎ ተወርቶባት ለብዙ ዘመናት ታሪክ ተጽፎባት፤……. እሷ ግን፣ እሷ ናት ዓለም የሚያያት፤ እምባ እያዘነበች እህህ…… ትላለች ትንሰቀሰቃለች፤ ሁሉንም እያየች ዛሬም ታለቅሳለች።……… ተማፅኖ ተማሎ ተገዝቶ ምሎ ገ’ሎና አስገድሎ ፤ ‘’ለ’ርሀብ - ‘ርዛትሽ ለልመና - ፅናትሽ ለፍትህ - እጦትሽ ለሰላም - ለፍቅርሽ፤ መድሀኒት አውቃለሁ እኔ እሻልሻለሁ’’፤ ብሎ የሚገባው እምባዋን ሊጠርገው መፍሰሱን ሊያቆመው፤...... ጭራሽ አብሶባት ሀዘን ደራርቦባት፤ ማቁን አስለብሶ አመድ … [Read more...] about ”ዛሬም ታለቅሳለች!”

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ምሁር (intellectual)

October 27, 2013 07:14 am by Editor Leave a Comment

ምሁር (intellectual)

ከሰው ወይ ከአምላክ ፤ ተምሮ የረቀቀ ቀለም ብዙ የጠጣ ፤ ከባሕር እየጠለቀ ተለይቶ የወጣ ፤ በርቶለት የራቀ አንጥሮ አብጠርጥሮ ፤ መርምሮ የላቀ በአዎንታዊ እሴቶች ፤ ጌጦ ያሸበረቀ ደግነትን ከሸር ፤ ልማትን ከጥፋት ፤ ለይቶ የጠበቀ የሚያሰነካክለውን ፤ የት እንዴት እንደሆን ፤ ነቅቶ የጠነቀቀ ነበር ምሁር ማለት ፤ መሻል መብለጣቸውን ፤ አጣጥሞ ያወቀ አዬ ድንቄም አያ ii ፤ ምሁሩ ሊቅ ዐዋቂ የሀገር አደራ ጠባቂ በአረጋዊያን ተመራቂ በታናናሾቹ ተደናቂ ትውልድን አናጭ አምጣቂ አብእናን ቀራጭ አላቂ በዕውቀት በጥበብ አርቃቂ ለችግር መፍትሔን አፍላቂ የሥልጣኔን ብርሃን ፈንጣቂ ለሀገር ለወገን መከታ ለትውልድ ተስፋ አለኝታ መመኪያ ደጀን ስጦታ አይደለም ? ትርጉሙ ሲፈታ ? አዪ … እ !! ድንቄም ዐዋቂ የመጠቀ የእንስቷን ተስፋ የደመቀ በወላጅ … [Read more...] about ምሁር (intellectual)

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 20
  • Page 21
  • Page 22
  • Page 23
  • Page 24
  • …
  • Page 27
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule