• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Literature
ጽፈኪን

The Secret (ሚስጢሩ…)

December 30, 2013 11:33 am by Editor 2 Comments

The Secret (ሚስጢሩ…)

ጥሩ ግንኙነት ከሰዎች ለመፍጠር ማወቅ የሚገባህ የሚስጥሩ ተግባር አመለካከትህ ያለህ አስተያየት ካፍህ የሚወጣው የንግግር ቃላት ከፍላጎትህ ጋር ግጭት እንዳይፈጥር አጢነህ ተመልከት እራስህን መርምር እራስህ እራስህን ማርካት ከተሳነህ ለሰው የምትሰጠው ምንም ነገር የለህ አክብሮት ስትሰጥ እራስህን ስትወድ ሌላው እንዲያከብርህ ትፈጥራለህ መንገድ ስለራስህ መጥፎ ነገሮች ስታስብ ለሰዎች ያለህን ፍቅር በመገደብ ለነገር ጫሪዎች ስሜት ለሚያስቆጡ መንገድ ትከፍታለህ ወዳንተ እንዲመጡ የሰዎችን ድክመት አጋነህ ከመውቀስ ጥንካሬአቸውን ጠቅሰህ ስታሞግስ አንተ በምትሻው በፈለከው መንገድ ይተባበራሉ አብረውህ ለመሄድ እንግዲህ ወዳጄ ይሄ ነው ሚስጥሩ ትልቁ ብልሀት አብሮ ለመኖሩ። ****************************** The Secret (ሚስጢሩ…) … [Read more...] about The Secret (ሚስጢሩ…)

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ማንነት (identity)

December 29, 2013 11:03 am by Editor 5 Comments

ማንነት (identity)

አዲሱ ዓመት መጣና ፤ ጎረቤቴን የሰፈሬን ልጅ እንኳን አደረሽ ብላት ፤ መልካም ምኞቴን ሳውጅ እኛን አያገባንi ብትለኝ ፤ እንዴት? ለምን? ብየ ጠየኳት አታውቅም ? በእኛ ሃይማኖት ፤ ጃንዋሪ ላይ ነው አዲስ ዓመት ብላ ብትለኝ ደንግጨ ፤ ሆኘ ቅርት የጨው ሀውልት አየ አዲስ ዓመት እንቁጣጣሽ ፤ በምድሪቱ ሳይቀር ተበሳሪ ተፈጥሮ አጅቦ የሚያመጣት ፤ በአበባ ልምላሜው ከባሪ የእኛ አይደለሽም ተባልሽ ? እዚሁ በምድርሽ በቅሎ ማዛሽ ማዛው ላይ እየናኘ ፤ ከአፈር አየርሽ ኮብልሎ ምን ሳይሰማ እንዲሉ ፤ እንዲህም መቷላ ጉድ ፈጦ መለያን ከስሩ ነቃቅሎ ፤ ልብን ከልብ ላይ ቆርጦ አሁን ይህችን ልጅ እኅቴን ፤ ማን ናት ምን ብየስ ልጥራት እነሱስ ሰባኪዎቿ ፤ ሰላዮቹ የቅኝ ግዛት ማን ብለው ይሆን ትውልዷን ፤ የሷን ዜግነት … [Read more...] about ማንነት (identity)

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የነፃነት አባት

December 10, 2013 11:50 pm by Editor Leave a Comment

የነፃነት አባት

ታ  ሪኩ   ገናና፤  ስራው  የለው  አቻ ላ   ሰበበት  ጉዳይ፤ የሌለው  ፍራቻ ቁ   ጣን  ቂም  በቀልን፤  ያጠፋ  ጥላቻ ማ  ንዴላ ታላቁ፤ የነፃነት ጮራ ን   ጥረ መብረቅ ሆኖ፤ አፍሪካን ያስጠራ ዴ  ሞክራሲ እንዲያብብ፤ ተስፋውን ሰንቆ ላ   ሰበው አላማ፤ ቆሞ ነበር ታጥቆ የ   ህይወት ዘመኑ፤ ቢሆንም መራራ ነ   ፃነት አላብሷል፤ ስሙን የሚያስጠራ ፃ   ድቅ የሆነ ሰው፤ እያለ በሕይወት ነ   ውና ተግባሩ፤ መልካም ነገር መስራት ት  ዕዛዙን ፈጽሟል፤ በእድሜው ዘመናት ዓ  ለም መቆያ ናት፤ ተቀባይ እንግዳ ባ  ህሪዋ መራር፤ ወሳጅ በሞት እዳ ት ልቅ ትንሽ ሳትል፤ ድንገት የምትከዳ ና ልን አይባልም፤ ማንዴላም ተመለስ ቸ ሩ ፈጣሪያችን፤ የታላቁን ሰው ነፍስ ው ለታ ይክፈላት፤ ወደሱ  ስትደርስ   … [Read more...] about የነፃነት አባት

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

በቃ! በለን አምላክ (say us enough! O’ God)

December 8, 2013 10:07 pm by Editor 1 Comment

በቃ! በለን አምላክ (say us enough! O’ God)

ያ የምትወደው ፤ ያ የምታሞካሸው ልጆቸና ሕዝቤ ፤ እያልክ ያከበርከው መከራ አፈናቅሎት ፤ ከሀገሩ ከቀየው ከአሕዛብ ደጅ ወድቆ ፤ ግፍ ሰቆቃ ቆላው፡፡ የጭንቅን ልክ ዓየ ፤ ሞት በዓይነት ቆጠረ የሰቆቃን ጣራ ፤ ከፍ ብሎ በረረ ሞትን ተላመደ ፤ ንቆም ተዳፈረ በእሱ እየተበላ ፤ በእሱ ላይ ፎከረ የአውሮችን አውሬነት ፤ ተበልቶ አጋለጠ ድብቁን አወጣ ፤ ነፍሱን ለሀቅ ሰጠ፡፡    ምን ዓይነት ፍጥረቶች ፤ ምን ዓይነት ጉዲራ    እውን ሰዎች ናቸው ? የሆኑ የእጅህ ሥራ ?    ወይስ ሰይጤ እንዳለው ፤ እኔ ነኝ ፈጣሪ    ይሆኑ ይሆን የሱ ፤ የዚያ እርኩስ መሠሪ    በሁለ ነገሩ ፤ እሱን አስመስሎ    እንደራሱ አድርጎ ፤ ፈጥሯቸው አንቦልቡሎ ?    ወይስ ከነገዱ ፤ ከሆኑት እንደሱ    ሥጋ ለብሰው መጡ ? ሰው መስለው … [Read more...] about በቃ! በለን አምላክ (say us enough! O’ God)

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

አፍሪካዊው ኮከብ

December 5, 2013 11:55 pm by Editor Leave a Comment

አፍሪካዊው ኮከብ

ጀግናው አሸለበ፣ ደከመው ተረታ ሞት አይቀርምና፣ የማታ የማታ፤ ምን ብርቱ ቢሆኑ፣ ሺ መካች ቢሆኑ ሰው አያልፍ አይገደፍ፣ ተዛቹ ተቀኑ፤ አፍሪካ ሆይ መጥኔ፣ አንድ ወልደሽ ላጣሽው ተንግዴ መሸበሽ፣ በማን ትዘከሪው? በማንስ ትጠሪው? ማንዴላ ብረቱ፣  የሮቢን ደሴቱ የዘረኞች ዋግምት፣ የጥቁር ኩራቱ- ተንግዲህ የለህም፣ ታሪክ ነበርክና ታሪክ ነህ ተንግዴ፣ ላትመጣ እንደገና፤ ዓለም አሸርግጂ፣ ቱቢት አስመቺና ደረት እየመታሽ፣ ”ወይ ልጄን...” በዪና፤ አንበሳሽ ቀን ጣለው፣ ይውጣልሽ ሀዘንሽ ሙሾሽን ደርድሪ፣ ማቅ ልበሽ እባክሽ ማንዴ እኮ ነው ሃጁ፣ ሌላው እንዳይመስልሽ፤ ባፍሪካ ሰማይ ላይ፣ የበራው ኮከብ ተወርዋሪ ነበር፣ ዐይንን የሚስብ፤ ባፍሪካ ሰማይ ላይ፣ የነጋው ጀምበር ለወገኑ ነበር፣ ብርሃንና አድባር ለጠላቱ ነበር፣ መራር እንደ ኮሶ ገፍናኝ … [Read more...] about አፍሪካዊው ኮከብ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ላምበሎቼ

December 5, 2013 08:22 am by Editor Leave a Comment

ላምበሎቼ

በሕይወት እያላችሁ... ላለመዋደድ ተፋቅዳችሁ የኋላ ኋላ ኋላ... ባንዲት ጉድጓድ ታድማችሁ የኋላ ኋላ ኋላ... ምስጥና አፈር ላስማማችሁ የኋላ ኋላ ኋላ... ማንም ምንም ላይለያችሁ የኋላ ኋላ ኋላ... ተቃቅፋችሁ የኋላ ኋላ ኋላ... ላሸለባችሁ... ለናንተ... ላምበሎቼ ለጋሼ ኃይሌ ፊዳ ለጋሼ ብርሃነ መስቀል ረዳ እነሆኝ እላለሁ... ይህን ያገር እዳ፡፡ (በአበራ ለማ) “ጥሎ ማለፍ” ለተባለው የታሪካዊ ልቦለድ መጽሐፌ መታሰቢያ ቋጥሬው የነበረ - 2003 ዓ.ም. … [Read more...] about ላምበሎቼ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

እጅ-ለጅ!

November 28, 2013 06:43 pm by Editor Leave a Comment

እጅ-ለጅ!

የፊት ጉዱን ረስቶ፣ ከረሀብ መትረፉን፣ የሙሴን ውለታ የእናት ጡት ነካሽ ልጅ፣ ፈርዖን በእስራኤል፣ ክንዱን አበረታ! መሄጃ ያጣህ ዕለት፣ ኢትዮጵያ አትርፋልህ፣ ዕምነትህ እንዳትጠፋ! ስማን እንጂ ሳውዲ፣ አንተም እንደፈርዖን፣ ታዋርዳት ገባህ፣  አገሬን በይፋ? ደግ እናት ነበረች፣ አንጀቷ የሚራራ፣ እግዚአብሔርን ፈሪ ኢትዮጵያ አገሬ፣ እንግዳ ተቀባይ፣ የሰው ልጅ አፍቅሪ አቅፋ የምትደብቅ፣ የተሰደደውን፣ ላትሰጥ ላባራሪ “ዕድሜ” ለወያኔ፣ ዛሬ ግን ቀን ጥሏት፣ ለጆቿ ተርበው፣ ሆኑ ጦም አዳሪ። አይ ስምንተኛው ሺ፣ የዘመን ጎዶሎ፣ ያመጣብን ጣጣ አንተም ቀን አልፎልህ፣ አሽከርና ገረድ፣ ከኢትዮጵያ ታስመጣ? እሱስ እሺ ይሁን፣ ምነዋ መርሳትህ፣ ያቺን ክፉ ዘመን ጌዜው ተለዋውጦ፣ እኛም ለአንድ እንጀራ፣ በእጅህ ላይ ሲጥለን። ዕምነትክን ረስተኸው፣ ትዕዛዙን ጥሰህ፣ … [Read more...] about እጅ-ለጅ!

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ሕገ ወጥ ስደተኛ (illegal immigrant)

November 28, 2013 06:05 am by Editor 1 Comment

ሕገ ወጥ ስደተኛ (illegal immigrant)

ምን ማለት ነው እሱ ወዳጀ፤ ይሄ ሕገ ወጥ ስደተኛ ወዶ የሚሰደድ ከሌለ፤ ከሀገሩ የሚርቅ መከረኛ ነፍሱን ለማትረፍ የሻ ሰው፤ ይሸሻል እንጅ ባመራው እንግዳ አይደለ ወይ ጎብኚ፤ ፈቃድ ጠይቆ የሚገባው እስኪ ንገረኝ እባክህ፤ ለእናንተው መሐመድ ሰዎች ተቸግረው ለተሰደዱት፤ ከሀገራቸው ላለመሆን ሟች ቪዛ ተመቶላቸው ነበረ? ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ?    አሳልፋቹህ ስጡን ብለው፤ በጠላት ለሰይፍ ሲታሰቡ    ውሰዷቸው ተብለው ነበር? ወይስ ቤዛ ሆነ እርግቡ?    ውጡልን ተብለውስ ነበር? ፊቱን ነስቷቸው ሕዝቡ?    አንተ ግን ውለታ ቢሱ፤ አምላክ የማታውቅ የማትፈራ    የነፍስ ብለው የተጠጉትን፤ ለማምለጥ ከአጋንንት ጭፍራ    እያረድክ ፈነገልካቸው፤ ደፍረህ አርክሰህ በጠራራ    ይሄ ነው ላንተ ጽድቅ ማለት፤ ደም ጠጥቶ መስከር ግፍ ሥራ ከሰይፍህ … [Read more...] about ሕገ ወጥ ስደተኛ (illegal immigrant)

Filed Under: Literature

ዕንባሽ ተናገረ!

November 24, 2013 06:37 am by Editor Leave a Comment

ዕንባሽ ተናገረ!

ዘለላ ዘለላ ዱብ ዱብ በሚለው፤ ጉንጭሽን ሸርሽሮ ቁልቁል በሚፈሰው፤ ሳግ እንቅ እድርጎ በሚተናነቅሽ፤ በ’ንባሽ እያጠቀስኩ ስንኝ ቋጠርኩልሽ፤ ቃል ኪዳን ነውና አንብቢው አደራሽ:: (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ዕንባሽ ተናገረ!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

የወገኔ ቅኔ

November 22, 2013 01:48 am by Editor Leave a Comment

የወገኔ ቅኔ

እንዲህ እንዲያ ብለው አሙን ፤ ተጠይቀው ሲመልሱ የወገኖቻችንን ደም ፤ በእብደት ግፍ ያፈሰሱ የኢትዮጵያ ስደተኞች ፤ ባሕላችንን ተቃረኑ ንጽሐችንን አረከሱ ፤ ነፍሳችንን አስኮነኑ መጠጥ በማዘዋወር ፤ በስርቆት ወንጀል በምኑ አንተ አረመኔ እንስሳ ፤ ምኑን ብየ ላውጣልህ ስም መጠጥ ምንህ ነውና ፤ ስካርህ የአንተ በሰው ደም አስገድዳ አልደፈረችህ ፤ ደፈርካት እንጅ በማደም መድፈርህ ሳያንስ ሳይበቃ ፤ አርደህ በላሃት ርጉም አንተ ውሉደ አጋንንት ፤ አረመኔ ዘረ ሰዶም ፡፡     ሌቦች ነበረ ያልካቸው ? እሰይ እንኳንም ሰረቁ     ፈልገውት እንዳይመስልህ ፤ ምንም ነገር አይደል ድንቁ     እባክህ ለከት ይኑርህ ፤ በዚህ አይታማም ወገኔ     ነቢይህ ያውራህ ታሪኩን ፤ ያበሻን ማንነት ብያኔ     የፍትሕ ደግነት ባለቤት ፤ ሕዝብ … [Read more...] about የወገኔ ቅኔ

Filed Under: Literature

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 19
  • Page 20
  • Page 21
  • Page 22
  • Page 23
  • …
  • Page 27
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule