• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Literature
ጽፈኪን

የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ

June 26, 2014 02:43 am by Editor 1 Comment

የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ

ይሞላ ብዪ ስኳትን፣ ህልሜ እልም እያለ ቢፈትነኝ ለህሊናየ አድር ብዪ ስማስን፣ ድካሙ ቢሸበርክኝ ተስፋ አልቆርጥም ባልኩ በተጋሁ፣ ህመሙ ቢደቁሰኝ ብላቴን ጌታ ታወሰኝ፣ ጸጋየ ህመሙ ዘልቆ ወጋኝ የጸጋየ ህመሙን ታመምኩ መላ ቅጡን አስጠፋኝ። ውስጤ ቢደማ ቢታወክ፣ የጸጋየ ሮሮ በአይነ ህሊናየ መጣብኝ የመጨረሻው እስትንፋስ ቃሉ፣ ሎሬት ህመሙ አመመኝ "እኔ ለእኔ ኑሬ አላውቅም " ብሎ ያለን የስንብት ጸጸት ቃሉን አዘከረኝ፣ ....... ........ ....... ......... ........ ...... የጸጋየ ጸጸት ... "የማይሰማ ወጨት ጥጄ - እፍ ስል የከሰመ ፍም፣ ውርዴም ይፈወሳል ብዬ - የሰው እከክ ስዘመዝም፣ በሰው ቁስል መቁሰል በቀር - እኔ ለኔ ኖሬ አላውቅም፡፡ የማይነጋ ህልም ሳልም - የዘመን ደዌ ሳስታምም፣ የማያድግ ችግኝ … [Read more...] about የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፭

June 22, 2014 05:40 am by Editor 6 Comments

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፭

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ሳምንት “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፬” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አራት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ ኃይለማርያም ማሞ - የጦሩ ገበሬ ፈረሱን እንደሰው - አስታጠቀው ሱሬ መተኮሱንማ - ማንም ይተኩሳል ኃይለማርያም - ማሞ አንጀት ይበጥሳል በማለት በዜማ - የዘመርንላቸው ኃይለማርያም - ማሞ ማለት እኚህ ናቸው። ለዚህ ሳምንት “እኚህ ሰው ማናቸው? –፭” ወለላዬ የሚከተለውን አቅርበዋል፡፡ ምላሻችሁን በግጥም በመመለስ ለዝግጅቱ ውበት እንድትሰጡ ለማደፋፈር እንወዳለን፡፡ የዛሬ ሳምንት መልሱን በግጥም … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፭

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፬

June 15, 2014 01:19 am by Editor 1 Comment

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፬

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ሳምንት “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፫" በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር ሶስት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ በፊት የታወቁ - ገነው በስራቸው ዛሬ ሚታወሱ - በቴዲ ልጃቸው ስምህ ይጠራልህ - ብትሞትም ያላቸው ካሳሁን ገርማሞ - ማለት እኚህ ናቸው ለዚህ ሳምንት “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፬” ወለላዬ የሚከተለውን አቅርበዋል፡፡ ምላሻችሁን በግጥም በመመለስ ለዝግጅቱ ውበት እንድትሰጡ ለማደፋፈር እንወዳለን፡፡ የዛሬ ሳምንት መልሱን በግጥም እናቀርባለን፡፡ እኚህ ሰው ማናቸው – ፬? ቃልም አልተነፍስ - ፍንጭም … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፬

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፫

June 8, 2014 11:22 pm by Editor 3 Comments

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፫

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ሳምንት “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፪” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር ሁለት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ "የእንዳልካቸው አባት የእንዳልካቸው ልጅ መውለድ አስተካክሎ እንደዚህ ነው እንጂ" በማለት አዝማሪ የገጠመላቸው ቢትወደድ መኮንን ማለት እኚህ ናቸው እኚሁ ትልቅ ሰው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብዙ መጽሐፍትን የጻፉም ነበሩ። ለዚህ ሳምንት “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፫” ወለላዬ የሚከተለውን አቅርበዋል፡፡ ምላሻችሁን በግጥም በመመለስ ለዝግጅቱ ውበት እንድትሰጡ ለማደፋፈር እንወዳለን፡፡ የዛሬ ሳምንት መልሱን በግጥም … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፫

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፪

June 1, 2014 11:27 pm by Editor 6 Comments

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፪

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ሳምንት “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፩” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አንድ ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ ሲጠሩ የኖሩ - በዶክቶር ማዕረግ የውጪ ጉዳይን - የመሩልን በወግ በጥሩ ስራቸው - የሚነሱ ሁሌ ስማቸው ምናሴ - አባታቸው ኃይሌ ተብለው ሚጠሩ ባለስልጣን ናቸው ምስላቸው ተለቆ - ሳምንት ያየናቸው ለዚህ ሳምንት “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፪” ወለላዬ የሚከተለውን አቅርበዋል፡፡ ምላሻችሁን በግጥም በመመለስ ለዝግጅቱ ውበት እንድትሰጡ ለማደፋፈር እንወዳለን፡፡ የዛሬ ሳምንት መልሱን በግጥም እናቀርባለን፡፡ እኚህ … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፪

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፩

May 25, 2014 11:21 pm by Editor 3 Comments

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፩

ከአዘጋጆቹ፤ የዘወትር የጋዜጣችን ተሳታፊና የጎልጉል ወዳጅ ወለላዬ “እኚህ ሰው ማናቸው?” በሚል ርዕስ በየሳምንቱ የታዋቂ ሰዎችን ፎቶ ከግጥም ጋር በመላክ ጥያቄ ለማቅረብና አንባቢያንን ለማሳተፍ ውሳኔ አድርገዋል፡፡ ለዚህ ከግጥምና ፎቶ ጋር ለሚቀርብ ዝግጅት አንባቢያን ጥያቄውን በግጥም በመመለስ እንዲሳተፉ እንፈልጋን፡፡ በሳምንቱ ቀጣዩን “እኚህ ሰው ማናቸው?” ስናትም መልሱን አብረን እናወጣለን፡፡ በዚህ መልክ ውይይቱ እንዲቀጥል ለማድረግ ያቀድን ሲሆን አንባቢያንም የእውቅ ሰዎች ፎቶዎችና ማንነታቸውን ብትልኩልን ለማስተናገድ የምንችል መሆናችንን እንገልጻለን፡፡ በተለይ የታዋቂ ሰዎች የልጅነት ፎቶዎች ቢሆን የበለጠ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን፡፡ ለዛሬው የእኚህን ታዋቂ ሰው ፎቶ ከግጥም ጋር አቅርበናል፡፡ ምላሹን ከእናንተ እንጠብቃለን፡፡ ይህንን የዝግጅት ሃሳብ ላቀረቡትና … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፩

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ

May 13, 2014 11:53 pm by Editor 6 Comments

ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ

ይህ መጽሐፍ ያከተተው የሚከተሉትን ዝርዝር ጉዳዮች ነው፡፡ ማውጫው ላይ እንዲህ ተቀምጧል.... ምእራፍአንድ ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ምንድነው? 1. የሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ዓይነቶች 1.1. የሽፈራው ዓይነት ብዛትባንዳንድ አገሮች 1.2. በሰሜን አፍሪካ ዛፎች፥ ቁጥቋጦዎችና እጾች ጎራ ውስጥ የሚካተቱ የሽፈራው ዘሮች 2. ሽፈራው ባለም ላይ የሚበቅልባቸው አገሮች 2.1. ባፍሪካና በእስያየሚበቅሉባቸውአንዳንድ አገሮች ናሙና 2.2 በየአገሩ ለሽፈራው የተሰጡ የመጠሪያ ስሞች ምእራፍ ሁለት የሽፈራው  ጥቅሞች 1. ቅጠል፣ አበባ፣ ፍሬ፣ እንቁሪባ፣ ስርና ግንድ ምንነት 2. ከቅጠሎች የሚገኙ ቪታሚኖችና ሚኔራሎች ጥቅሞች 2.1 የሽፈራው ትኩስ-እርጥብ ቅጠል ጠቀሜታ 2.2 የሽፈራውቅጠልዱቄት ጠቀሜታ 2.3 የሽፈራው ቅጠል ሻይ አሠራር 2.4 በሻይ መልክ መውሰድ … [Read more...] about ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የሐመሯ ቆንጆ

May 13, 2014 07:51 am by Editor 6 Comments

የሐመሯ ቆንጆ

ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሬድዮ ጋዜጠኛ በነበረበት ጊዜ ወደ ጋሞ ጎፋ ለስራ ሲሄድ፣ በድንገት ካጋጠመችው የሐመር ቆንጆ ጋር የተነሳው ፎቶ ነው። ምልልሱን ያንብቡ።       በደመቀ ፀሐይ       ከወለላዬ በቀን አጋማሽ ላይ - በደመቀ ፀሐይ አካሏ ተጋልጦ - በግማሽ የሚታይ፣ የተዋበች ሐመር - መንገድ ላይ ብትወጣ አዬ ጋዜጠኛው - የመጣበት ጣጣ፣ እሷ ግን እቀፊው - ሳሚው ሳሚው ብሏት ጎኑ ብትጠጋው - አሹላ ያንን ጡት፣ የሱም አጉል ፍራት - የሷም አጉል ድፍረት በደመቀ ፀሐይ ---------- ሰውም ይፈራል ወይ? ከአበራ ለማ ጌታ ወለላዬ - ምነዋ አልፈራ መትረየስ ደግና - ፊቴ ተገትራ፤ ደ’ሞኮ አወጣጧ - ከጫካው ከዱሩ መፍራት ይነሰኝ ወይ - እንግዳው ላገሩ፤ አያድርስ እንጂ ነው - touch down ብትለኝ በዚህ በጠራራ - መጋኛስ … [Read more...] about የሐመሯ ቆንጆ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

“የኔ” የምለውን፤

May 12, 2014 06:18 am by Editor 4 Comments

“የኔ” የምለውን፤

ባለፈው "ምን ይባላል?" በሚል ርዕስ ላቀረብነው የብሌን ከበደ ግጥም በመሳተፍ ጨዋታውን በግጥም ላደመቃችሁት Yaredo Enkubi እና በለው ምስጋናችን የላቀ ነው:: ሌሎችም በፌስቡክ ገጻችን በኩል አስተያየት የሰጣችሁንን ከልብ እናመሰግናለን:: ለዛሬ ደግሞ የዘወትር ተሳታፊያችን የካናዳው ከበደ ይህንን ግጥም ለከውንናል - "የኔ" የምለው በማለት ለላኩልን ግጥም እናንተስ ምን ትላላችሁ? "የኔ" የምትሉትን በማለት ጨዋታውን እናድምቀው - ሃሳባችንን እንንወጣው - የልባችንን እንግለጽ:: “የኔ” የምለውን፤ ታሪኬን ኩራቴን መብቴን ነፃነቴን ...ኢትዮጵያዊነቴን ከውስጤ አውጥታችሁ መሬቴን ወስዳችሁ፤ ቤቴን አፍርሳችሁ መንገድ ብትሠሩ ፎቅ ብትደረድሩ ቢትረፈረፍ እንኳን መብራቱ ባቡሩ እኔ “የኔ” ብየ እስካልተቀበልኩት፤ እስካልያዝኩት ድረስ ምንም አይመስለኝም ቢነድ፤ … [Read more...] about “የኔ” የምለውን፤

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ምን ይባላል!

April 24, 2014 01:19 am by Editor 3 Comments

ምን ይባላል!

ከዚህ በፊት ስናደርግ የነበረውን የግጥም ጫወታ በበርካታ ምክንያቶችና ለመቀጠል ባለመቻላችን ይቅርታ እንጠይቃለn:: በተቻለን ሁሉ እንደገና ለመጀር እየሞከርን በመሆኑ ይህንኑ ተግባራዊ ለማድረግ በአጫጭር ግጥሞች ታላላቅ መልክቶችን የምታስተላልፈውን የብሌን ከበደን ግጥም ለዛሬው አቅርበናል - ግጥሙን ያገኘነው ከብሌን ፌስቡክ ገጽ ላይ ነው:: እስቲ እናንተም የፌስቡክ ውሎዋችሁን ስንኝ ቁዋጥሩበት:: ምን ይባላል! ውሎና አዳሬን እዚህ ተወዝቼ ሰፈሬን መንደሬን ቀዬዬን ዘንግቼ ከጠለቀው ባህር `ከፌስ ቡክ `ገብቼ ጥቂት ሞጫጭሬ ብዙ እውቀት አጊኝቼ ሀሳብን ደግፌ ካልመሰለኝ ትቼ አሁንም እዛው ነኝ መስኮቴን ከፍቼ ። አንድ ጊዜ በላኘ ቶኘ አንድ ጊዜ በስልኬ አይኖቼን ተክዬ እዛው ተላክኬ ቀንና ሌት ሳልመርጥ ስገባ ስወጣ ያ ደሞ ምን አለ ይሄ ምን አመጣ ያቺ ምን … [Read more...] about ምን ይባላል!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 16
  • Page 17
  • Page 18
  • Page 19
  • Page 20
  • …
  • Page 27
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule