
ይህ መጽሐፍ ያከተተው የሚከተሉትን ዝርዝር ጉዳዮች ነው፡፡ ማውጫው ላይ እንዲህ ተቀምጧል….
ምእራፍአንድ
ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ምንድነው?
1. የሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ዓይነቶች
1.1. የሽፈራው ዓይነት ብዛትባንዳንድ አገሮች
1.2. በሰሜን አፍሪካ ዛፎች፥ ቁጥቋጦዎችና እጾች ጎራ ውስጥ የሚካተቱ የሽፈራው ዘሮች
2. ሽፈራው ባለም ላይ የሚበቅልባቸው አገሮች
2.1. ባፍሪካና በእስያየሚበቅሉባቸውአንዳንድ አገሮች ናሙና
2.2 በየአገሩ ለሽፈራው የተሰጡ የመጠሪያ ስሞች
ምእራፍ ሁለት
የሽፈራው ጥቅሞች
1. ቅጠል፣ አበባ፣ ፍሬ፣ እንቁሪባ፣ ስርና ግንድ ምንነት
2. ከቅጠሎች የሚገኙ ቪታሚኖችና ሚኔራሎች ጥቅሞች
2.1 የሽፈራው ትኩስ-እርጥብ ቅጠል ጠቀሜታ
2.2 የሽፈራውቅጠልዱቄት ጠቀሜታ
2.3 የሽፈራው ቅጠል ሻይ አሠራር
2.4 በሻይ መልክ መውሰድ ያለውጠቀሜታ
2.5 የሽፈራው ምግብ ዝግጅት
3 የሽፈራው እንቁሪባና (ፖድ) ፍሬ ጥቅም
4 የሽፈራው አበባ ጠቅም
5 የሽፈራው ስራ ስሮች ጠቀሜታ
6 የሽፈራው ግንድ ጠቀሜታ
7 የሽፈራውቅርፊትናሙጫጠቀሜታ
ምእራፍ ሦስት
1. የሽፈራው አተካከል
2. የአዝመራ አሰባሰብና የማጓጓዝ ዘዴ
3. ምርቱንመከወን
4. ምርቱን ለገበያ ማዘጋጀት
ምእራፍአራት
1. የኒካራጓ ተሞክሮ
2. የኢትዮጵያ ተሞክሮ
3. የኤርትራ ተሞክሮ
ዋቤ መጻሕፍትና የድረ ገጽ ማጣቀሻዎች
***********************
መጽሐፉን ለማግኘት ደራሲውን በዚህ አድራሻ መጠየቅ ይቻላል: ablemma@gmail.com
ወይም አከፋፋዩን በዚህ አድራሻ ማግኘት ይቻላል
አሳታሚ – ማንኩሳ አሳታሚ የግል ድርጅት፣
አከፋፋይ – ዓይናለም የመጻሕፍት መደብር፣
ስልክ ቁ. +251911624910
አዲስ አበባ
i like the post about Moringa tree, i have an asthma problem will it help me?
ZEMENU, I THINK IT HELPS YOU FROM MY EXPERIENCE WITH MORINGA. YOU BETTER GET THE BOOK AND THEN LEARN THE DETAIL.
yes I live in France, and I have asem, when I was in Dire Dawa my family gave to me to drunk every morning like I drunk tea; it helped me; now in France I drink each morning with my husband, and I stopped also medical tretement about hipper tenssion (Dem bezat) now every thing is ok God gave us this tree to use it; we thank to God, we can use it, don’t doute. have a blessed time.
How could I get this Book? Please help me.
አሳታሚ – ማንኩሳ አሳታሚ የግል ድርጅት፣
አከፋፋይ – ዓይናለም የመጻሕፍት መደብር፣
ስልክ ቁ. +251911624910
አዲስ አበባ
ሞሪንጋው የፈላ ሻሂ ስኮር የገባበት ሻሂው ሞሪንጋ ጨምረ መጠጣት ይቻላል ወይ
ከምግብ በፊትነው ወይስ ከምግበሓላነው እቺ ብትነግሩኝ ደስይለኛል