• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Literature
ጽፈኪን

ሰማሁ! እናቴ ሰማሁ!

October 23, 2014 09:54 pm by Editor 3 Comments

ሰማሁ! እናቴ ሰማሁ!

ጠይም ፊትሽ መጥቆሩን፣ ትንፋሽሽ፣ ጥሎሽ መሸሹን፣ የፊትሽ ወዝ ማጠፈፉን አካል ቁመናሽ መርገፉን ሰማሁ እናቴ ሰማሁ፣ አይቻል የለ ችያለሁ። በዝምታ ተውበሽ በሰው ሸክም ተሞሽረሽ በኡኡታ … በዋይታ… መሸኘትሽን ሰማሁት አይቻል የለ ቻል አ’ረኩት የሆንሽውን ሳልጠይቅሽ ሳትነግሪኝ ጎንሽ ሆኜ ሳላዋይሽ ሳታዋይኝ ሞተሽ ቀብርሽ ሳልቆምልሽ ከቀረሁኝ እናቴ ሆይ!  ፍረጂልኝ ፍረጂብኝ ምን ላድረገው? ምን ታረጊኝ? ስደት ዶጋ አመድ ያድርግህ! እንደ እናቴ ትንፋሽ ይንሳህ! ምንስ ብትነፍግ ብታሳጣ ካገር ወጪ ብታውጣ የናቴን! የናቴን እንኳን የመጨረሽ ሽኝቷን እንዴት! ከዓይኔ ታርቅ እንዴት! ከእግሬ ትነጥቅ አዎን! ግድየለም! ሞት መቼም ለኛ አዲስ አይደለም ግን! እናትን ያህል ነገር እንዴት ታሳጣኝ  ቀብር? ምነው እናቴ አንችስ! ናፍቆትሽን … [Read more...] about ሰማሁ! እናቴ ሰማሁ!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

እርሳስና ላጲስ

October 21, 2014 05:51 am by Editor 4 Comments

እርሳስና ላጲስ

እርሳስ በጓደኛው፤ በብዕር እስክሪፕቶ ባለው ገደብ የለሽ፤ ነጻነቱ ቀንቶ እንዳሻው ቢናገር፤ የልቡን አውጥቶ እንዲህ አልክ ብሎ፤ ያለውን አጥፍቶ የሚያስወግድበት፤ በላጲስ አንሥቶ ስለማይከላ፤ ሲናገር አፍ ከፍቶ ፡፡ እሱ ግን ዘለዓለም፤ በላጲሱ ጠፍቶ መኖሩ አስመርሮት፤ በእጅጉ ተከፍቶ እኔስ ለምን እንዴት? ማለት ጀመረና ጠየቀ አፋጠጠ፤ ተሰማው ፍነና ነጻነቱን ሊያውጅ፤ ተነሣ ይሄ ጀግና ከእንግዲህ በኋላ፤ አለ ቆፍጠን ብሎ የነበረውን ፍርሐት፤ ከልቡላይ ነቅሎ ከእንግዲህ ወዲህ፤ አለ አንሥቶ ክንዱን ባናቴ ያለው ላጲስ፤ ገደብ የለሽ ሥልጣን አብቅቷል ብያለሁ፤ ይሰማ አዋጀ የሚጸና ይሆናል፤ በትውልድ ልጅ ልጀ ከዚህች ቀን በኋላ፤ ማንም ያላወቀ በእውቀት ያለበቃ፤ ከንቱ ያልጠነቀቀ ዐሥሬ እየጻፈ፤ እየለቀለቀ ዐሥሬ የሚያጠፋ፤ መሀይም የወደቀ ውሸት … [Read more...] about እርሳስና ላጲስ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

የዝናብ ሀሳቦች

October 15, 2014 07:40 am by Editor 3 Comments

የዝናብ ሀሳቦች

ዝናብ መች ይከፋል ቢዘንብ ምን አለ መብረቅ ባያስከትል እያጉረመረመ መዝነቡንስ ይዝነብ ማበስበሱን ቢተው ቀን የጣለ አይደል ሌት የሚያዳልጠው። ★★★ ሌቱን ሲዘንብ አድሮ ቀኑን ብራ ዋለ ለምን ይወቅሱታል ሰው መስራት ከቻለ ሲጥልም አይጣል ነው ዶፉ ከወረደ ማን አለብኝ ያለው ገደሉም ተናደ። ★★★ ዝናቡ ከመጣ "አህያ ማይችለው" በጊዜ 'ንጠለል ከወረደ አንዴ ነው እዲህ ከሚፎክር መጣሁ ቀረሁ እያለ ወርዶ ቢያሳርፈን እሱም እፎይ ባለ። ተጻፈ 8/5/2014 … [Read more...] about የዝናብ ሀሳቦች

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

“ትግሬ ትጠላለህ”

October 7, 2014 12:39 am by Editor 1 Comment

“ትግሬ ትጠላለህ”

. . . ነፍሱን አይማርና! ያ! ቀጣፊ ከንቱ - የሂትለሩ ጉብልስ፣ አሳልፎ ሄደ፤ መሰሪ ትምህርቱን - ለበረከትና...ለነ አቶ ሽመልስ፤ እነሱም በተራ፣ ለታችኛው አሽከር ነጭ ውሸቱን ዘርተው፣ አጨዱት. . .፣ ከመሩት. . .፣ ማተብ-አልባ አድርገው፤ ከወያኔ ካድሬ፣ የውሸት ፋብሪካ፣ ተመርታ የወጣች፣ የዘረኞች ቋንቋ፣ “ትግሬ ትጠላለህ” የሚሏት ቃል አለች፤ ያገር ወዳዶችን ተቃውሞ ማስቆሚያ፣ በይሉኝታ ገመድ ሸብቦ ማሰሪያ. . .፣ ሆና ታገለግል ዘንዳ የተቃኘች፣ የጥላቻ ዜማ፣ ለጆሮ እምትቀፍ፣ ጩኸት የቁራዎች። . . . እዩትማ እንግዲህ፣ ወደ ውስጥ ሲሰምጥ፣ መብሰሉን ሲያቅተው፣ ሲላወስ እንደ ሊጥ፣ ራሱ በፈጠረው፣ ራሱን አስጨንቆ፣ ጭቃ ሲንከባለል፣ እኩዮቹን ክዶ፣ ራሱን አሳንሶ፣ ሚጢጢዋን ሲያክል፤ ስልጣኑ አስክሮት፣ የግፍ ሃብት ቆዝሮት፣ ንቀት አሳውሮት፣ … [Read more...] about “ትግሬ ትጠላለህ”

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ወፍ፣ መብራትና እኛ!!

October 2, 2014 06:50 pm by Editor 3 Comments

ወፍ፣ መብራትና እኛ!!

ይሄ የፓውዛ ግንድ - የመብራት ምሶሶ ያደምቀናል ስንል - ለጭለማው ደርሶ ለካ ጎጆ ሆኗል - የአዕዋፋት ማረፊያ የዕንቁላል መጣያ - የድካም መግፈፊያ፤ ወትሮም እንደዚህ ነው እያለ በሌለ- ላሰቡት ባልዋለ - በቆመ ህይወት ላይ ሲንደረደርበት - ብርቱ ዘሎት ሲሄድ - ሲያልፈው ነው የሚታይ!! (ፎቶ - አብርሃም አዳሙ) … [Read more...] about ወፍ፣ መብራትና እኛ!!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

The Last Post-Cold War Socialist Federation

September 30, 2014 05:31 am by Editor Leave a Comment

The Last Post-Cold War Socialist Federation

After the fall of the Berlin wall and the disintegration of the former USSR and Yugoslavia, it has widely been assumed that socialist federations have become a thing of the past. Ethiopia’s ethnic federal system however is essentially a socialist federal system based on the notion of the ‘right to self-determination of nationalities’ and a Marxist-Leninist organization of the state and party. This book assesses the Ethiopian ethnic federal system from the perspective of the principles of … [Read more...] about The Last Post-Cold War Socialist Federation

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፫

September 22, 2014 10:56 pm by Editor 11 Comments

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፫

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፪” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ ሁለት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ የኚህ ሰው ማናቸው - አይነተኛ ተግባር አይደለም ሙሉውን - ታሪክ ለመዘርዘር ጥቆማውን አይቶ - አንባቢ እንዲፈልግ ይረዳል ብለን ነው - መንገዱን ለመጥረግ ተሰማ እሸቴንም - በዚህ አጭር ግጥም ማንነታቸውን - ማስቀመጥ ባንችልም በዜማ በቅኔ - አዋቂነታችው ምንጊዜም ይነሳል - ይጠራል ስማቸው ከሊቅ እስከ ደቂቅ - ከሹም እስከ ንጉስ ያገኙ ሰው ናቸው - እጅግ ታላቅ ሞገስ፡፡ ላሁኑ “እኚህ ሰው … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፫

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

“ክልክል ነው”

September 16, 2014 08:53 pm by Editor 2 Comments

“ክልክል ነው”

ማጨስ ክልክል ነው ማፍዋጨት ክልክል ነው መሽናት ክልክል ነው ግድግዳው በሙሉ ተሰርቶ በክልክል የቱ ነው ትክክል? ትንሽ ግድግዳና ትንሽ ኃይል ባደለኝ "መከልከል ክልክል ነው"፤ የሚል ትዕዛዝ አለኝ፡፡ (በእውቀቱ ስዩም፣ የ፣ሣት ዳር ሐሳቦች፣ 2000) … [Read more...] about “ክልክል ነው”

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፪

September 15, 2014 09:53 pm by Editor 6 Comments

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፪

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፩” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ አንድ ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ ከምንጊዜም በላይ - ብዙ ሰው ተሳትፎ ማንነታቸውን - እንዳሳየን ጽፎ በጀግንነታቸው - መቼም ያልተረሱ እኚህ ስው ነበሩ - ደጃዝማች ገረሱ ላሁኑ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፪” ደግሞ ወለላዬ የሚከተለውን አቅርበዋል፡፡ ምላሻችሁን በግጥም በመመለስ ለዝግጅቱ ውበት እንድትሰጡ ለማደፋፈር እንወዳለን፡፡ በሚቀጥለው መልሱን በግጥም እናቀርባለን፡፡ ጥያቄ ድጋሚ ተወልደው - በህይወት ቢኖሩ የምንፈልጋቸው - ብዙዎች … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፪

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

ናፍቆት (በኑሬ)

September 13, 2014 02:32 am by Editor Leave a Comment

ናፍቆት (በኑሬ)

ስጋዬ ሲበላኝ በጥርሴ ነከስኩት፤ ቆዳዬ ሲበላኝ በጥፍሬ ፎከትኩት፤ እፎይ አስታገስኩት፤ ፀጥ ረጭ አረ'ኩት። የውስጥ አጥንቴ ግን ሲበላኝ ነዝንዞ፣ ሲነክሰኝ ጠዝጥዞ፣ ምንም አላረ'ኩት፤ ምንም አላከኩት፤ ላልችል ችየ ቻልኩት። አልፎክተው ነገር ቆዳዬን መንቅሬ፣ አላኝከው ነገር ስጋዬን ሰርስሬ፣ ይሔው እስከዛሬ፣ አጥንቴ እየበላኝ፣ አለሁልሽ ፍቅሬ። ኑረዲን ዒሳ (ዒሻራ) 14/02/1995 ዓ.ም … [Read more...] about ናፍቆት (በኑሬ)

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 13
  • Page 14
  • Page 15
  • Page 16
  • Page 17
  • …
  • Page 27
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule