“ክልክል ነው” September 16, 2014 08:53 pm by Editor 2 Comments ማጨስ ክልክል ነው ማፍዋጨት ክልክል ነው መሽናት ክልክል ነው ግድግዳው በሙሉ ተሰርቶ በክልክል የቱ ነው ትክክል? ትንሽ ግድግዳና ትንሽ ኃይል ባደለኝ “መከልከል ክልክል ነው”፤ የሚል ትዕዛዝ አለኝ፡፡ (በእውቀቱ ስዩም፣ የ፣ሣት ዳር ሐሳቦች፣ 2000) Share on FacebookTweetFollow us
gbz says September 17, 2014 10:21 am at 10:21 am the greatest peot of my time. am always greatful Reply
በለው ! says September 17, 2014 10:29 pm at 10:29 pm *********************** የነበረ አፍርሰው አዲስ መሠረት አስጥለው ! ጣሪያና ግድግዳ ሁሉንም አስቁመው ሰው እንዳይኖርበት ክልክል ነው ክልክል ነው እረ በሕግ አምላክ መፍቀድ ይልመድብን ይህ ክልክል ነው ማለት ልጁን ነው የዳረብን ‘መከልክል ክልክል’ ነው ብንልማ ደግሞ ከልካይ መከልከልን በመፍቀዱ ታሞ በእውቀቱ ፈቀደ እንዳይሰይም ደሞ ! ክልክል አፍላቂ ግድግዳና ኀይል ያላችሁ ክልክልን ለመከልከል እዘዙ እራሳችሁ። በቸር ይግጠመን>>>> Reply
the greatest peot of my time. am always greatful
***********************
የነበረ አፍርሰው አዲስ መሠረት አስጥለው !
ጣሪያና ግድግዳ ሁሉንም አስቁመው
ሰው እንዳይኖርበት ክልክል ነው ክልክል ነው
እረ በሕግ አምላክ መፍቀድ ይልመድብን
ይህ ክልክል ነው ማለት ልጁን ነው የዳረብን
‘መከልክል ክልክል’ ነው ብንልማ ደግሞ
ከልካይ መከልከልን በመፍቀዱ ታሞ
በእውቀቱ ፈቀደ እንዳይሰይም ደሞ !
ክልክል አፍላቂ ግድግዳና ኀይል ያላችሁ
ክልክልን ለመከልከል እዘዙ እራሳችሁ።
በቸር ይግጠመን>>>>