• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Opinions
የኔ ሃሳብ

አጽማቸው የፈለሰው የመላከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ የአምስቱ ዘመን ተጋድሎ

September 10, 2017 09:06 am by Editor Leave a Comment

አጽማቸው የፈለሰው የመላከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ የአምስቱ ዘመን ተጋድሎ

የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11) ዓለም እንደሚያውቀው የጣሊያን ጦር በአድዋ ጦርነት እጅግ በሚያሳፍር ቅጣት ተቀጥቶ ከኢትዮጵያ ምድር መውጣት ለመላ አውሮጳ የሐፍረት ማቅ መከናነብ ምክንያት ሆነው። በዚህ ታሪካዊ ውርደት የተሸማቀቀው ጣሊያን፤ ዘመናዊ የምድርና የሰማይ ጦሩን ከበፊቱ በላቀ ሁኔታ አደራጅቶ፣ኢትዮጵያን በጎሳ ሸንሽኖ በቋንቋ ለያይቶ እርስ በርሱ የማዋጋት ስልቱን ቀምሮ፣ አማራና ተዋህዶ ቤተክርስትያንን የማጥፋት እቅዱን ዘርግቶ እንደገና በ1928 ዓ.ም. ወረረን። የመጀመሪያውን የክተት ጥሪ የሰሙ ኢትዮጵያውያን የየራሳቸውን መሳሪያ እየገዙና ሥንቃቸውን እያዘጋጁ ከሸዋ፣ ከወሎ፣ ከምስራቅ፣ ከምዕራብ፣ ከመካከለኛውና ደቡቡ ክፍል ወረራውን ለመመከት በማይጨው በኩል ዘመቱ። በተከዜ በኩል ከጎጃም ከቤገምድርና ስሜን ጣልያን መሰረቱን ወደ ጣለበት ወደ … [Read more...] about አጽማቸው የፈለሰው የመላከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ የአምስቱ ዘመን ተጋድሎ

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

የቅማንት ጉዳይ!

September 6, 2017 08:30 am by Editor Leave a Comment

የቅማንት ጉዳይ!

ብዙ ወዳጆቼ ስለምንድን ነው የቅማንትን ጉዳይ ዝም ያልከው እያሉ በየቀኑ መልዕክት ይልኩልኛል፡፡ ላም እሳት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወው ቆጫት ይላሉ አበው ሲተርቱ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ አንድ ጽንፍ ይዞ መሔዱን አማራጭ አድርጌ አላየሁትም፡፡ መሀል ሰፋሪ ለመሆንም አይደለም፡፡ ግና ዕውነታውን ይዘን ለሁሉም የሚበጀውን መከተል አስፈላጊ ነው ብዬ ስለማምን ነው፡፡ እነኚህ ወዳጆቼ እንደሚሉት ዝም ብዬም አላውቅም፡፡ ነገርን ከሥሩ ውኃንም ከጥሩ እንደሚሉ ከሥር መሠረቱ ጉዳዪን መዘርዘር አስፈላጊ ይመስለኛል፡፡ የቅማንትን ጉዳይ መከታተል የጀመርኩት በ2003/4 ዓም ጀምሮ ነበር፡፡ ይህም የተፈጠረበትን አጋጣሚ ከዚሁ ላይ መግለጹ አስፈላጊ ይመስለኛል፡፡ አይከል ከተማ እሜቴ አይከል የምትባል ዛፍ አለች፤ የሚገባላት ብጻት ብዛት ይኽ ነው አይባልም፡፡ ምርጥ ምርጡን ገብስማ ዶሮ ከጊወን … [Read more...] about የቅማንት ጉዳይ!

Filed Under: Opinions, Politics, Social Tagged With: Full Width Top, Middle Column

ኢትዮጵያ ያለ”ኢትዮጵያዊነት” ልትኖር አትችልምን?

September 6, 2017 06:56 am by Editor 1 Comment

ኢትዮጵያ ያለ”ኢትዮጵያዊነት” ልትኖር አትችልምን?

በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በጣም ተወዳጁ ኤፍኤም ሬዲዮ ሸገር ነው ቢባል የሚያጣላን አይመስለኝም። ሸገር መፈክሩ “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር” የሚል ነው፡፡ አሁን ደግሞ ፖለቲከኞችም ይህንኑ መፈክር የንግግራቸው ማሳረጊያ ዓረፍተ ነገር እያደረጉት ነው። ሰማያዊ ፓርቲ ከመግለጫዎቹ ግርጌ “ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር” የሚል ዓረፍተ ነገር ያስቀምጣል። አዲሱ በእነሰይፉ ፋንታሁን እና ሠራዊት ፍቅሬ… የተከፈተው ኢትዮ ኤፍኤም ሬዲዮ “ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ” የሚል መፈክር ይዞ መጥቷል። በቅርብ ጌዜ ከተከፈቱት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች አንዱ – ጄቲቪ – መፈክሩ “ኢትዮጵያዊነት መልካምነት” የሚል ነው። “ኢትዮጵያ” የተሰኘው የቴዲ አፍሮ ዘፈን የአገር ውስጥ ሽያጭ ሪከርድ ሰብሯል። የሐበሻ ቢራ ማስታወቂያ ‘ኢትዮጵያዊነት’ የሚለውን ቃል ማዕከል ያደረገ እና ስለኢትዮጵያ ‘ገናና ታሪክ’ የሚያወሳ … [Read more...] about ኢትዮጵያ ያለ”ኢትዮጵያዊነት” ልትኖር አትችልምን?

Filed Under: Opinions Tagged With: Full Width Top, Middle Column

ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስ ከደገመህ ከራስህ ጋር ስብሰባ መቀመጥ ይገባሀል

September 6, 2017 02:15 am by Editor Leave a Comment

ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስ ከደገመህ ከራስህ ጋር ስብሰባ መቀመጥ ይገባሀል

የህወሃት አገዛዝ 2010 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ለማክበር የጀመረውን ከባህሪው የወጣ ድርጊት ተመልክተው አንዳንዶች ስርዓቱ እውነተኛ የመንግስትነት ባህርይን እየያዘ ነው ሲሉ ይደመጣል። እነዚህ የዋሆች  ሰሞኑን ከነሀሴ 26 ቀን ጀምሮ የፍቅር ቀን፣ የእናቶችና ህፃናት ቀን፣ የአረጋውያን ቀን፣ የሰላም ቀን፣ የንባብ ቀን፣ የአረንጓዴ ልማት ቀን፣ የመከባበር ቀን፣ የሀገር ፍቅር ቀን፣ የአንድነት ቀን እና የኢትዮጵያ ቀን በሚሉ መለያዎች አዲሱን ኣመት ለመቀበል ህወሀት የያዘውን ፕሮግራም እንደ አንድ ማስረጃነት ሲጠቅሱ ይታያል። ታርሟል በሚል። መሬት ላይ የምናያቸው የስርኣቱ ባህርያት በምክንያት ለገመገመ ሰው ግን ስርዓቱ ለመሻሻል ፍላጎት እንደሌለው ይገነዘባል። በእኔ ምልከታ ችግሩ ከድርጅቱ ፍጥረታዊ ባህርይ ጋር የተያያዘ እንደሆነ ተገንዝቤአለሁ። በመጀመሪያ ደረጃ ህወሀት ከምስረታው ጀምሮ … [Read more...] about ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስ ከደገመህ ከራስህ ጋር ስብሰባ መቀመጥ ይገባሀል

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የወያኔ የሩብ ምዕተዓመት ስልጣንና ፀረ−ወያኔው የትግል ጉዞ

September 6, 2017 02:04 am by Editor Leave a Comment

የወያኔ የሩብ ምዕተዓመት ስልጣንና ፀረ−ወያኔው የትግል ጉዞ

ወያኔ ስልጣንን የሙጥኝ ይዞ ሀገራችንንና ህዝቧን ቁም ስቅል ማሳየት ከጀመረ እነሆ 26 ዓመታት ተቆጠሩ። ከጀሌዎቹና ፍርፋሪ ከሚበትንላቸው አጨብጫቢዎቹ ያለፈ እዚህ ግባ የሚባል የህዝብ ድጋፍ ሳይኖረው ይልቁንም በህዝብ ተጠልቶና ተተፍቶ ከሩብ ምዕተዓመት በላይ ስልጣን ላይ የመቆየቱ ነገር እንቆቅልሽ የሆነባቸው እጅግ በርካታ ናቸው። በአንፃሩ ስርዓቱን ለማስወገድ በተለያየ አቅጣጫ የሚደረገው ትግል ውጤት አልባ መሆን ተስፋ አስቆርጧቸው የወያኔ ከወንበሩ መነሳት የማይታሰብ እንደሆነ የደመደሙም አልጠፉም። ይህ ፅሁፍ የገዢው ቡድን የስልጣን ዕድሜ እንዲህ የተንዘላዘለበትንና እስካሁን የተደረጉ የለውጥ ትግሎች ውጤት ያላመጡባቸውን ምክንያቶች እንዲሁም ወደፊት ወያኔን ለማስወገድ የሚደረጉ ትግሎች ከግንዛቤ ቢወስዷቸው መልካም የሚሆኑ ነጥቦችን ለመዳሰስ ይሞክራል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ … [Read more...] about የወያኔ የሩብ ምዕተዓመት ስልጣንና ፀረ−ወያኔው የትግል ጉዞ

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው?

September 4, 2017 08:02 pm by Editor Leave a Comment

አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው?

ከአጭር ግዜ እረፍት በኋላ፣ EBC ላይ ብቅ ያለው "ቤቶች" በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በክፍል185 እጅግ አስደምሞናል። ተመልካቹ ህዝብ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ጥላሁን ጉግሳ ላይ እየወረደበት ያለው "አሽቃባጭ፣ የወያኔ አቃጣሪ..." ወዘተ ውግዘቶችና ስድቦችን ባልጋራም፣ ይህ አንጋፋ አርቲስት ጥበብን የፖለቲካ መደለያ ስለማድረጉ ግን ምስክር አያሻም። በአንድ ወቅት እጅግ ተወዳጅ የነበረ ይህ ድራማ በመጠነኛ የህወሃት ልማታዊ ቅኝት እየተቃኘ መጥቶ አሁን ላይ ወገን የለየ ይመስላል። ዶፍ ሲጥል ገሚሱ ይበሰብሳል፤ ሌላው ተጠልሎ ይመለከታል፣ ጥቂቱ  ደግሞ ይቀልዳል። ቀልደው ሞተዋል! ይህንን ድራማ ስመለከት፣ ገሃዱን አለም ከምናቡ አለም በቅጡ ሳይለዩ፣  ሃያልነትዋን ያልተረዱ አርቲስቶች ጥበብን ለተልካሻ ጉዳይ ሲመነዝሩዋት አስተዋልኩ። ወዶ ይሁን ተገድዶ ብቻ፣ በህዝብ ላይ የተከፈተ … [Read more...] about አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው?

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ

September 3, 2017 02:16 pm by Editor Leave a Comment

ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ

በነዚያ የነተቡ ብዕሮች "ተራራውን ያንቀጠቀጠ" እየተባሉ ሲወደሱ የነበሩ ሁሉ እነሆ በአንድ ብላቴና ሲንቀጠቀጡ ከማየት የበለጠ ምስክር ከየትም ሊመጣ አይችልም። የ"ኢትዮጵያ" ስም ሲጠራ ብርክ እንደያዘው የሚሽመደመዱ፤ አንድ፣ ሁለት፣ ሶስት እያልን በጣት የምንቆጥራቸው የጥላቻና የበቀል ጉግማንጉጎች ለመሆናቸውም ትውልድን ደፍሮ ይናገርላቸዋል። የዚህ ቡድን አባላት  ከመጠን ያለፉ ጭቃዎች መሆናቸውን እንኳ ለማወቅ ራሳቸውን በመስታወት የሚመለከቱ አይመስልም። መቶ ሚሊዮን ሕዝብ እየመራ ያለው ይህ  ቡድን በየትኛውም መመዘኛ ቢለካ አርቆ ማሰብ እና አስተዋይነት ይጎድለዋል። አስተዋይነት ደግሞ የታላላቆች ውድ ስጦታ ስለሆነ ከርካሽ ሰዎች አይጠበቅም። አበው ትተውልን ያለፉት አንድ ቅርስ፣ ያቺ የቀስተደመና ተምሳለት፣ ያቺ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ባንዲራ ስትነሳ አጋንንት እንደለከፈው እርያ … [Read more...] about ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Abay Mado “Kobel” Massacre by TPLF

August 7, 2017 01:02 am by Editor 1 Comment

Abay Mado “Kobel” Massacre by TPLF

Remembering Peaceful Demonstrators Murdered by TPLF in Bahir Dar One Year Ago The area in which this took place is called Abay Mado“Kobel”, located in Bahir Dar. It was in the August of last year when all over the country, Ethiopians, including the youth were peacefully demonstrating in large numbers, expressing their displeasure towards the ethnocentric, extremely corrupt and suppressive regime of the TPLF. The youth in Bahir Dar was expressing its solidarity with “Welkite” and “Oromo” … [Read more...] about Abay Mado “Kobel” Massacre by TPLF

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ግፍ ያልገታው፣ ያልተንበረከከው መንፈስ !

August 2, 2017 07:52 pm by Editor 1 Comment

ግፍ ያልገታው፣ ያልተንበረከከው መንፈስ !

ክምሩን የሀገር ሀብት ስርቆት ፣ ብክነት ሳስበው  ... ክምር በቢሊዮን የሚቆጠር የሀገር መዋዕለ ንዋይ ከመቶ ባልበለጡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት የመዘረፉን ወንጀል እየሰ ማን ነው ። ጥሎብኝ ገንዘቡን ወደ አባይ ግድብ አስጠጋውና የሳውዲ ነዋሪ ለአመታት ካጠራቀመው ጋር አወዳድረዋለሁ። አልገናኝህ ይለኛል ... ገንዘቡ ከፍ ሲል ሌላ ማወዳደሪያ እፈልጋለሁ ። .. ውጭ ያለው በሚሊዮን የሚቆጠር ዜጋ ወደ ሀገር ከሚልከው ገንዘብ የተገኘውን ገቢ አስበውና እንደገና የተሰረቀው ከባድ የመሆኑን ክብደት ያስደነግጠኛል ፣ እደነግጣለሁ ። "ጠፋ ፣ ተሰረቀ" የተባለው የዚህች ድሃ ሀገር ገንዘብ ስንት አውሮፕላን እንደሚገዛ ሳሰላ ውዬም አውቃለሁ፣ የሞኝ ነገር ትሉኝ ይሆናል። ግን አይደለም። የገንዘቡን ክብደት ለማወቅ እንጅ ... እንዲህ ሲቆጨኝ ስዳክር ነው የሰነበትኩት ክምሩ የሀገር ሀብት መሰረቅ … [Read more...] about ግፍ ያልገታው፣ ያልተንበረከከው መንፈስ !

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ኳስ እና የ“ቦይኮት” ፖለቲካ

August 2, 2017 12:28 pm by Editor 1 Comment

ኳስ እና የ“ቦይኮት” ፖለቲካ

በዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ እና የአውሮፓ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫሎች ላይ የቦይኮት (እቀባ) ዘመቻዎች ተነስተው ነበር። የዘመቻዎቹን ውጤቶችም አይተናቸዋል። በዚች አጭር ጽሁፌ የማተኩረው በውጤቶቹ ላይ አይደለም። በሲያትሉም ሆነ በሮም ዝግጅቶች ላይ ስለነበርኩ፣ የቦይኮት ዘመቻዎቹ ከጅምሩ ጥቅም እና ጉዳቶችን አመዛዝነው ነበር ወይ የሚለውን በጥቂቱ ለመፈተሽ እሞክራለሁ። በዚህ ርዕስ ላይ ስጽፍ አዋራ እንደሚነሳ አምናለሁ። በጉዳዩ ላይ እጅግ ብዙ ሰዎች ሲወያዩ ብታዘብም በፍርሃት ይሁን በሌላ ምክንያት ሃሳባቸውን በአደባባይ ለመናገር ግን ሲደፍሩ አይታይም። ሃሳባቸውን በድፍረት የሚሰነዝሩ ወገኖችም ቦይኮት ስለሚደረጉ ብዙዎች ዝምታን ቢመርጡ አይደንቅም። "አህያ የለኝ ከጅበ አልጣላ" ብሎ ሃሳቡን በነጻ ለመግለጽ የሚሞክር ደግሞ ይሰደባል። በሳይበሩ አለም፣ ወቅትን እየጠበቀች በምትነደው … [Read more...] about ኳስ እና የ“ቦይኮት” ፖለቲካ

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 32
  • Page 33
  • Page 34
  • Page 35
  • Page 36
  • …
  • Page 166
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
Copyright © 2026 · Goolgule