• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Literature
ጽፈኪን

“እማይቻለው – ለተቻለው”

May 20, 2015 03:18 pm by Editor Leave a Comment

“እማይቻለው – ለተቻለው”

... እንዴት ነበር ከቶ ውጣ-ውረዱ...? ...ተረተር፣ ሸለቆ...፣ አቀበት፣ ቁልቁለቱ...፣ ...ጉድባው፣ ጉብታው...፣ አባጣ-ጎርባጣው...፣ ...እሾኽ፣ እንቅፋቱ...፣ መሰናክል፣ ምቱ...፣ ...ጠመዝማዛው ጉዞ...፣ እንዴት ነው መንገዱ? የያሬድ ልጅ ጠቢብ - መንፈስ የማኅሌታይ፣ የሰልስቱ ዜማ - ግዕዝ፣ እዝል፣ አራራይ፣ ነፍስን መሳጭ ቅኝት፣ ገነተ-ሕይወት አምሳል፣ አንቺሆዬ፣ ባቲ፣ ትዝታ፣ አምባሰል፣ ዓለም ኖታ ሳይነድፍ - የነበርንን እኛን፣ ሕዳሴ-ወጥበብ - ዳግም አስተዋውቀን፤ የ”ክፉ ቀን” ጓድህን፣ የደስታ ምንጭህን፣ የውጥን አጋርህን... ፒያኖህን ይዘህ ምጠቅ ክበርበት፣ ውጣ ተራራውን እስክትደርስ ከጫፉ... ከምኩራቡ ስፍራ ያምላክ ቃል ካለበት፤ ፍጹም ልቀህ ቆመህ ከዚያ ክቡር ማማ፣ የገደል ማሚቶው ዘልቆ እስከሚሰማ፣ በአምባሰል መንፈስ፣ … [Read more...] about “እማይቻለው – ለተቻለው”

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፮

May 20, 2015 07:11 am by Editor 3 Comments

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፮

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፭” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ አምስት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ ብዙ ስለሰሩ መኮንን ሀብተወልድ መገለጽ አለበት ታሪካቸው የግድ ብዙዎችም አውቀው ይህን ተናግረዋል እየዘረዘሩ ታሪክ አስፍረዋል ቆፍጣናው መኮንን እኚህ ስመ ጥሩ የአክሊሉ ሀብተወልድ ወንድምም ነበሩ ላሁኑ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፮” ደግሞ ወለላዬ የሚከተለውን አቅርበዋል፡፡ ምላሻችሁን በግጥም በመመለስ ለዝግጅቱ ውበት እንድትሰጡ ለማደፋፈር እንወዳለን፡፡ በሚቀጥለው መልሱን በግጥም … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፮

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፭

May 12, 2015 10:59 pm by Editor Leave a Comment

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፭

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፬” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ አራት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ የወልደጊዮርጊስ ቢታይ ምስላቸው ሁሉም ሰው አወቀ እስከታሪካቸው እንደዚህ በሥራው ያገኘ ሰው ሞገስ ምንግዜም ይኖራል በጥሩ ሲታወስ ወልደዮሀንስም በልጃቸው ሥራ አብረው ይጠራሉ ይዘው ትልቅ ስፍራ ላሁኑ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፭” ደግሞ ወለላዬ የሚከተለውን አቅርበዋል፡፡ ምላሻችሁን በግጥም በመመለስ ለዝግጅቱ ውበት እንድትሰጡ ለማደፋፈር እንወዳለን፡፡ በሚቀጥለው መልሱን በግጥም … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፭

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

የመጨረሻው ደወል !

May 12, 2015 07:34 am by Editor Leave a Comment

የመጨረሻው ደወል !

ኳ! ኳ! ኳ! ይላል፤ በማርያም ደጃፍ - በገብርኤል፤ በጎርጊስ ደጅ - በሩፋኤል፤ በጨርቆስ ደጃፍ - በአማኑኤል፤ በተክልዬ - በሚካኤል፤ ኳ! ኳ! ኳ! እያለ፤ የመጨረሻው ደወል ተደወለ፤ አትንበርከክ በቃ ! ቆመህ የጴጥሮስን ሞት ሙት አለ:: (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about የመጨረሻው ደወል !

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

“አልመች አለው ጎኔ!”

May 3, 2015 08:59 pm by Editor Leave a Comment

“አልመች አለው ጎኔ!”

ጥበብ የማህበረሰቡ ሁለንተናዊ ስሜት የሚገለጽባቸው ቀዳሚው እያዝናና የሚያስተምር ዘርፍ ቢሆንም አሁን አሁን ግን ያ እየሆነ አይታይም። የማፍር፣ የምኮራባቸው ጥበበኞች ጉዳይ  አሁን አሁን ያሳስበኝ ይዟል ... እናም የጎልማሳው አቀንቃኝ  የጃኪ "አልመች አለው ጎኔ!" ጣዕመ ዜማ ውስጥ ስሜቴን ቢነካካው፣ የማፍር የምኮራባቸው፣ ጥበበኞች ... ብየ ጀመርኩት! የጥበብ ሰዎች በግል እንደ ተራ ዜጋ የፈቀዱትን ፖለቲካ አቋም  የመያዝ መብታቸውን የማከብር ቢሆንም ታዋቂነታቸውን ተጠቅመው ከእውነተኛ የህዝብ መብት ጥያቄና ስሜት ሳይሆን ለሆዳቸው ሲያድሩ ማስተዋል ስሜትን ይጎዳል። በተለይም ደግሞ የጥበብ ሰዎች ለሆዳቸው አድረው ከገዥ አንባገነኖች ጋር ወግነው የህዝብ ድምጽ ሳይሆን የፖለቲካ ፖርቲዎች ቱልቱላ ሲሆኑ ማየት ያማል። ያለመታደል ሆኖ በእኛ ኢትዮጵያ ከጥቂት የጥበብ ሰዎች በስተቀር … [Read more...] about “አልመች አለው ጎኔ!”

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፬

May 3, 2015 12:47 pm by Editor 3 Comments

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፬

የጎልጉል ወዳጅ ወለላዬ "እኚህ ሰው ማናቸው?" በሚል ርዕስ ግሩም ዝግጅት ሲያቀርቡ መቆየታቸው ይታወሳል። ይህንን ዝግጅት በጥያቄና በግጥም መልክ የሚያቀርቡት እንደመሆኑ ምላሹም በግጥም እንዲሆን አንባቢያንን እርሳቸውም እኛም እናደፋፍራለን። ወለላዬ ከተለያዩ የግልና መሰል የህይወት ውጣውረዶች በኋላ አሁን ዝግጅታቸውን እንደገና ጀምረዋል። ጎልጉልም በደስታ እንኳን ደህና መጡ ይላቸዋል። የመጨረሻው "እኚህ ሰው ማናቸው?" ፲፫ኛው ነበር የዚያን መልስ ከአዲሱ ጥያቄ ጋር አቅርበናል። ወዳጃችን ወለላዬ በድጋሚ እንኳን ደህና መጡ ምስጋናችን ይድረስዎ። ከዚህ በፊት ኮሎኔል ታምራት ይገዙን አቅርቤ መልስ ሳልሰጥ አቋርጨ ነበር። አሁን ከመልሱ ጋር አዲስ ልኪያለሁ መልስ ይዘን የቀረብነው ምስላቸውን በፊት ይባሉ ነበረ ኮሎኔል ታምራት ኮሎኔል ታምራት ታምራት … [Read more...] about እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፬

Filed Under: Who is This Person Tagged With: Left Column

ሆሳዕና

April 3, 2015 07:11 am by Editor Leave a Comment

ሆሳዕና

ማቴዎስ .21፥1-17 ወደ እየሩሳሌም ወደ ቤተፋጌ ደርሰው ነበርና ደብረዘይት ግርጌ በዛን ጊዜ ጌታ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ ብሎ አዘዘ ጠራና ሁለቱን ከዛ ከፊታችሁ ከምትገኝ መንደር አህያ ታስራለች ከውርጫዋ ጋር ሂዱ ቅደሙና አምጡልኝ ፈታችሁ ማንም ደግሞ በዚህ አንዳችም ቢላችሁ በሉና ንገሩት ጌታ አስፈልጎታል ይሄንን ሲሰማ ወዲያው ይሰዳታል። ፅዮን ሆይ! ንጉሥሽ ባህያ ጀርባ ላይ ይመጣል እንዳለው አስቀድሞ ነብይ ደቀ መዛሙርቱም ሄደው አመጡለት እንዳዘዘው ሆነ እንዲፈጸም ትንቢት። ባህያ ተቀምጦ ኢየሱስም ሲደርስ ከህዝቡ ብዙዎች እያነጠፉ ልብስ ሌሎችም እንዲሁ ከዛፉ ጫፍ ጫፉን ቆርጠው በመጎዝጎዝ ሸፈኑት መንገዱን ቀድመው የደረሱ የተከተሉትም ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ሆሳዕና በአርያም የተባረከ ነው መጪ በጌታ ስም እያሉ በመጮኽ ይናገሩ ነበር አንድ ላይ … [Read more...] about ሆሳዕና

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ቆራጥ ጀግና ማነው?

March 29, 2015 10:09 pm by Editor Leave a Comment

ቆራጥ ጀግና ማነው?

አንድነት ይፈጠር - ሀገር ነጻ ትውጣ ንብረትም ይቅርብኝ - ምንም ነገር ልጣ ዳሩ መሀል ሳይሆን - ድንበሩ ተደፍሮ ርቱዕ አንደበት - እንዳይቀር ተቀብሮ ጋዜጠኝነትም - እንዲኖር ተከብሮ ቸነፈር ረሀብ - ሙቀቱን ሳይፈራ ውሎ የከረመ - ከታጋዮች ጋራ ጽናቱ ጠንካራ - ወገኑን የሚወድ ጌትነት የጠላ - ጭቆናን ለመናድ ነጻነት ናፋቂ - በደል የመረረው ውነተኛ ታጋይ - ቆራጥ ጀግና ማነው? … [Read more...] about ቆራጥ ጀግና ማነው?

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

እኛ ያምላክ ጥጆች!!!

March 20, 2015 04:22 am by Editor Leave a Comment

እኛ ያምላክ ጥጆች!!!

ስንኖር በዚህ አለም • • • ቆመን ለመራመድ፣ ጫናውን ለመቻል • • • ግፊያውን ለመልመድ፣ አቀበት ለመውጣ • • • ቁልቁለት ለመውረድ፣ ጠንክሮ መጓዝ ነው • • • የለም መንገዳገድ። እኛ ያምላክ ልጆች ~ ባምሳሉ የሰራን፣ እንደ ምድር አሸዋ ~ ምድርን የሞላን፣ ፈጣሪ ሲፈጥር ~ ከአፈር ሲሰራን፣ "ብዙ ተባዙ" እንጂ ~ መች ተጋፉ አለን? እንደ ቃሉም ሆነ = እልፍ አእላፍ ሆንን፣ ላይ በላይ ተዋለድን = እንደ አሸን ፈላን፣ ምድር ተጥለቀለቀ = አለምንም ሞላን፣ መሬት ተጣበበች = ቦታ አልበቃ አለን፣ አንዱ ባንዱ አሴረ = እርስ በርስ ተጋፋን፣ መንገድ ለማስለቀቅ = ጥሎ ማለፍ ጀመርን። ባምሳሉ የፈጠረን • • • እኛ ያምላክ ልጆች፣ ሰብእናው ጎሎን • • • ሆነን እንደ ጥጆች፣ ግጦሹን ለማግኘት • • • ሳሩን ለማሻመድ፣ ደካማውን ጥለን • • … [Read more...] about እኛ ያምላክ ጥጆች!!!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

አድዋ ለኔ!

March 18, 2015 12:53 am by Editor Leave a Comment

አድዋ ለኔ!

እውነት አድዋ ለኔ ምኔ ነው? ላንተ፣ ላንቺ ለርስዎስ ትርጉም አለው? ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ አንዱ ዓለም ተፈራ እስከመቼ፤  ረቡዕ፤ የካቲት ፲፰ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ሳኒቬል፤ ካሊፎርኒያ ( Wednesday, 2/25/2015 ) … [Read more...] about አድዋ ለኔ!

Filed Under: Literature

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 10
  • Page 11
  • Page 12
  • Page 13
  • Page 14
  • …
  • Page 27
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule