• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Archives for July 2018

አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ

July 30, 2018 11:03 pm by Editor 1 Comment

አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ

እ.ኤ.አ. በ2014፣ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሓት መንግሥት ከየመን ታፍኖ ወደ ኢትዮጵያ መወሰዱ በጣም ካስደሰታቸው አንዱ የኢ.ኤን.ኤኑ ብንያም ነበር። የበዓሉ ግርማን ኦሮማይ መጽሐፍ ርእስ ወስዶ “ኦሮማይ! ፀሓፊ፦ አዘነጋሽ ቦጋለ - ከሽሮሜዳ” የሚባል ትረካ ተረከበት። ከግንቦት ሰባት ፖለቲካዊ አቋም በተቃራኒ የተሰለፉ ፖለቲከኞች፣ አብዛኛው ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች ጭምር፤ የህወሓት መንግሥትን የማፍያ ዓይነት ርካሽ ጠለፋ ሌት ተቀን ሲያወግዙ፤ ብንያም ጠላፊ አለቆቹን ለማስደሰት “እኔም ማረፍ አማረኝ” እና “በቃሉ የጸናው አንዳርጋቸው ጽጌ” እያለ በሌሎች ተከታታይ ትረካዎች ቀለደበት። በኋላም፣ የህወሓት መንግሥትን ማጅራት ጨምድደው ከግራ ቀኝ የሚያላትሙትን ጠንካራ የፖለቲካ ድርጅቶች ዱካ እየተከተለ መሳደብን የሙሉ ጊዜ ሥራው አደረገው። ሻእብያን ለማጣጣል፣ ትግራይ ውስጥ … [Read more...] about አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ

Filed Under: Opinions Tagged With: enn tv, Left Column

የትግራይ ሕዝብ መቀሌ በተካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ የኢትየጵያን መበተንን እንደ ሁለተኛ አማራጭ “ይደገም” በማለት የደብረጽዮንን ንግግር አጽድቆለታል

July 30, 2018 08:00 pm by Editor 1 Comment

የትግራይ ሕዝብ መቀሌ በተካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ የኢትየጵያን መበተንን እንደ ሁለተኛ አማራጭ “ይደገም” በማለት የደብረጽዮንን ንግግር አጽድቆለታል

“ትናንት 7/27/2018 (ፈረንጅ አቆጣጠር) በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረውን የሰላም ጥረት በመደገፍ የመቐለና አካባቢው ነዋሪዎች ህዝባዊ ሰልፍ አደረጉ” የሚል ዜና በተዘረጋው የዩ ቱብ ዜና ማሰራጫ በኩል ትዕይንቱን በቪዲዮ አይቸው ከመቸውም ጊዜ በላይ ትግሬዎች በወያኔ ፋሺስታዊ ርዕዮት የጣሉትን ኢትዮጵያዊ ብሔረተኛ ስሜት በረዢም ሂደት ቀስ በቀስ ወደ ትግራዋይነት አጥር የመሽጉበት የህሊና ማፈግፍግ ዛሬ ግልጽ ወደ ሆነው መፈክራቸው “መበታተን” ወደ እሚለው የተቀመጠላቸው የአንቀጽ 39 የመበተን ሁለተኛው ምርጫቸው በይፋ በዕልልታ ያሰመሩበት ስብሰባ መሆኑን የታዘብኩበት አስገራሚ ትዕይንት ነበር። በዛው ላይ አስገራሚ የሚያደርገው ይህ ሰልፍ ደግሞ የአሁኑ ጠ/ሚኒስትር ኣብይ ኣሕመድ ፎቶግራፍን ይዘው ሳይሆን የተሰለፉት የኢትዮጵያን ሕዝብ ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገው የወያኔው … [Read more...] about የትግራይ ሕዝብ መቀሌ በተካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ የኢትየጵያን መበተንን እንደ ሁለተኛ አማራጭ “ይደገም” በማለት የደብረጽዮንን ንግግር አጽድቆለታል

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

“ታሪካዊውን የተሃድሶ ጥረት” እናደንቃለን – ማይክ ፔንስ

July 27, 2018 09:30 pm by Editor 2 Comments

“ታሪካዊውን የተሃድሶ ጥረት” እናደንቃለን – ማይክ ፔንስ

በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር መገናኘታቸውን ማምሻው ላይ የኋይት ሃውስ ጽህፈት ቤታቸው ባወጣው አጭር መግለጫ አስታውቋል። በአሁኑ ጊዜ እየተካሄደ ያለውን የተሃድሶ ጥረት እንደሚያደንቁ ሚስተር ፔንስ ተናግረዋል። ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ በትላንትናው ዕትም ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከምክትል ፕሬዚዳንት ፔንስ ጋር እንደሚገናኙ በዘገበ ወቅት ግንኙነቱ ወሳኝና ጠቃሚ እንደሆነ መጥቀሱ ይታወሳል። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዶ/ር ዐቢይ “ሰብዓዊ መብቶችን በማክበር፣ የንግዱን ማኅበረሰብ ሁኔታ በማሻሻል እና ከኤርትራ ጋር ሰላም በመፍጠር ረገድ” እያካሄዱ ያሉትን ለውጥ በማድነቅ አገራቸው የተሃድሶ ለውጡን እንደምትደግፍ አረጋግጠዋል። ከዚህ ሌላ ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ … [Read more...] about “ታሪካዊውን የተሃድሶ ጥረት” እናደንቃለን – ማይክ ፔንስ

Filed Under: News Tagged With: abiy ahmed, Full Width Top, laggard, Middle Column, mike pence

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ይገናኛሉ

July 26, 2018 08:26 pm by Editor 49 Comments

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ይገናኛሉ

ሐሙስ ዕለት የአሜሪካ ጉብኝታቸውን የጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ነገ (አርብ) እንደሚገናኙ ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ ያገኘው መረጃ ጠቁሟል። ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ጉብኝት ማክሰኞ ጀምሮ እስከ እሁድ ወይም ሰኞ ይዘልቃል ተብሎ ታስቦ የነበረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጉብኝት ባጭር ቀናት እንደሚጠናቀቅ ከተሰማ ወዲህ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ወገኖች ቀናቱ እንዲረዝሙ ብዙ ሲጥሩ ቆይተው ነበር። በተለይ የጠ/ሚ/ሩ ጉብኝት ዋናው ዕቅድ ከኢትዮጵያውያን ጋር መገናኘት ነው ተብሎ ከአገር ቤት ከተነገረ ወዲህ እነዚሁ ወገኖች ዶ/ር ዐቢይ ከአሜሪካ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር መገናኘት አለባቸው በሚል ሲጥሩ ቆይተው ነበር። የጠ/ሚ/ር ዐቢይ ጉብኝት ከኢትዮጵያውያን ጋር ብቻ ከሆነና በዚህ የመጀመሪያ በሆነው ጉብኝት ከትራምፕ አስተዳደር … [Read more...] about ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ይገናኛሉ

Filed Under: News Tagged With: abiy ahmed, Full Width Top, Middle Column, mike pence

የኔታ እና ዶ/ር ዐቢይ፤ የኔታ ምን አሉ?!

July 24, 2018 11:48 pm by Editor 1 Comment

የኔታ እና ዶ/ር ዐቢይ፤ የኔታ ምን አሉ?!

ከ27 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በጠቅላይ ሚኒስትር የስብሰባ አዳራሽ የተገኙት ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፤ ዶ/ር ዐቢይ የዕለቱን የመወያያ አጀንዳ ከገለጹ በኋላ እና የስብሰባው ተሳታፊዎች አሳባቸው እየገለፁ ባሉበት ወቅት ነው፤ የኔታ ወደ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ የገቡት። ዶ/ር ዐቢይን ጨምሮ በአዳራሽ ውስጥ የነበሩ ተሰብሳቢዎች የኔታ የመቀመጫ ወንበራቸውን እስኪይዙ ድረስ የተሰብሳቢው ዓይን በፍቅርና በአክብሮት እሳቸው ላይ ነበር ያረፈው። የተጀመረው ውይይት በተሰብሳቢዎች በሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየት ቀጥሎ ለሻይ ዕረፍት ስብሰባው ተቋረጠ። ሁላችንም ሻይ እና ቡና ወደተዘጋጀበት ቦታ አመራን፤ ዶ/ር ዐቢይ ለሻይ በወጣንበት ወቅት የቱ ጋር እንዳሉ እኔ ልብ አላልኩም፤ ይልቁንም ለየኔታ ትኩስ ነገር ምን ላምጣሎት ብዬ ስጠይቃቸው፤ “አንድ ሲኒ ቡና ትንሽ ስኳር ጨምረ አመጣልኝ፣ ከዚያ … [Read more...] about የኔታ እና ዶ/ር ዐቢይ፤ የኔታ ምን አሉ?!

Filed Under: Uncategorized Tagged With: abiy ahmed, prof mesfin, Right Column - Primary Sidebar

“የኢቲቪ ሱሰኛ;”

July 22, 2018 12:53 am by Editor 1 Comment

“የኢቲቪ ሱሰኛ;”

መቼ አስቤው አውቃለሁ? መች አልሜዋለሁ...? ያ! የውሸት-ቋት ‘መስኮት’ - አንጀት አቃጣዩ፣ ቆሽት አሳራሪው - ሽበት አስበቃዩ፣ ድንገት ባንድ ቅጽበት - አክሮባቱን ሰርቶ፣ “ቅበዓ-ቅዱስ” መድኅን - ሃሴት ተቀብቶ፣ ስነግረው የኖርኩትን - መልሶ ሲነግረኝ፣ ወይ ጊዜ ወርቃማው - አፌን አስከፈተኝ፣ ...በቅጽበት የሆነው፣ - ምትሃት ያለበት፣ ከሰማይ የወረደ - እሚመስል አስማት..፣ በፍትህ-አልባው ስርዓት - በግፍ የታሰሩ…፣ የሰቆቃውን ገጽ - ቀርበው ሲናገሩ፣ በኢቲቪ ዜና - በእርግጥ ሰማሁ እንዴ? ጆሮዬን ልኮርኩር - እስኪ ዳግም አንዴ፤ በሕዝብ-አንጡራ ሃብት፣ በኢቲቪ መስኮት… …ቴዲ አፍሮን፣ ብርሃኑን…፣ ታማኝን አየሁት? እስኪ እረጋግጡልኝ? ዐይኔ ነው? ወይ ቅዠት? … አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ቀለም ባንዲራ፣ በዚያች “ጠባብ” መስኮት በድምቀት … [Read more...] about “የኢቲቪ ሱሰኛ;”

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

አብይ ምናችን ነው?

July 22, 2018 12:27 am by Editor 3 Comments

አብይ ምናችን ነው?

ለመነሻ፤  ሀ፦ “አሁንም…ኢትዮጵያ  አንድ  አብዮት ያስፈልጋታል። ልጆቿን የማይበላ  አብዮት! ራሱን የማይውጥ  አብዮት! ሳይንቲፊክ ሪቮሉሽን። በሳይንስና ቴክኒዮሎጂ የታገዘ አብዮት። ለውጥን የሚጠላ   ኢትዮጵያዊ  የለም። ለውጡ  ሆዳቸውን ከሚያጎልባቸው ጥቂቶች በቀር።”  ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ በዴርቶጋዳ መፅሀፍ ላይ በ2001 ዓ/ም እንደፃፈው ወይም በራዕዩ እንዳስቀመጠው። እነሆ በሃያዎቹ መጀመሪያ ዕድሜው ላይ ይገኝ የነበረው ወጣቱ ባለራዕይ ደራሲ እንደታየው ሳይንሳዊው አብዮት፤ ልጆቹን የማይበላው አብዮት፤ ራሱን ውጦ የማያሳብጥና የማይፈነዳ አብዮት፤ በሳይንስና ቴክኒዮሎጂ ላይ የታገዘ/የሚታገዘው አብዮት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ/ም የኢትዮጵያን መንበር ከህወሃት መዳፍ በይፋ ፈልቅቆ በወሰደው ሌላኛው ወጣት/ጎልማሳ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ በርግጠኝነት ተጀምሯል ማለት እንችል … [Read more...] about አብይ ምናችን ነው?

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

The way forward: challenges and opportunities for Ethiopia; truth and reconciliation

July 21, 2018 01:45 pm by Editor Leave a Comment

The way forward: challenges and opportunities for Ethiopia; truth and reconciliation

The ascendancy of Dr Abiy to the premiership in Ethiopia brings unprecedented, and to many fellow Ethiopians, unexpected hope and excitement to the possible formation of a democratic system in the country. The central galvanising messages are unity, forgiveness,  love, inclusiveness (medemir) and a robust Ethiopian nationalism sentiment. There are some indications that various committees are working on a number of initiatives including the revision of the existing laws such as the terrorism and … [Read more...] about The way forward: challenges and opportunities for Ethiopia; truth and reconciliation

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

New book is dedicated to Dr. Abiy Ahmed- an emerging great one

July 21, 2018 10:33 am by Editor Leave a Comment

New book is dedicated to Dr. Abiy Ahmed- an emerging great one

Very few people I’ve talked to thus far are clear about the very reasons why Dr. Abiy became the Prime Minister of an ancient, historically and culturally rich nation like Ethiopia. The majority of the articles, blogs, and social media commentaries that have been written about Abiy fall short of clearly showing the precursors that led him to achieve great results and huge impacts in Ethiopia and the region within a short period of time. As a person who closely studies great leaders from history … [Read more...] about New book is dedicated to Dr. Abiy Ahmed- an emerging great one

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Discourse on the concept of Medemer (መደመር)

July 20, 2018 01:24 pm by Editor Leave a Comment

Discourse on the concept of Medemer (መደመር)

Medemer is a rallying cry popularized by the Ethiopian PM Dr. Abiy to rally his people to be included in the big tent he is pitching. It is a brilliant method of building a mass movement from scratch. It is positive, catchy and plays to the human need to be included. No one wants to be left out. I am in. It has worked like a charm. It has spread like a prairie fire inside Ethiopia and everywhere Ethiopian exiles live. That means planet earth. There is no continent where Ethiopians have not … [Read more...] about Discourse on the concept of Medemer (መደመር)

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • Page 1
  • Page 2
  • Next Page »

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • የ-አብሮነት ማኅበር የመረጠው ሕቡዕ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ይፋ ሆነ November 5, 2025 12:06 pm
  • “የኢሳያስ አፈወርቂ ውድቀት አይቀሬ ነው … “ፅምዶ” ራዕይ ዓልባ” ነው – ሼትል ትሮንቮል October 26, 2025 10:15 pm
  • አሜሪካ ስላልተቀበለችው ነው “የሽሽግር መንግሥት” ስብሰባው በአምስተርዳም ተካሄደው October 25, 2025 11:09 pm
  • በዓባይ ግድብ ምረቃ፡ የሕዝብ ደስታ፣ የቴድሮስ ካሳሁን ዝምታ September 14, 2025 04:27 am
  • ኢትዮጵያ የውኃ ኑክሊየር ማብላያዋን ልታስመርቅ ነው  August 29, 2025 11:46 pm
  • መከላከያ በፋኖ አመራሮች ላይ እርምጃ ወሰደ፤ ዘመነ በ“አንድ ማንኪያ ቅንነት” አንድ እንሁን አለ August 23, 2025 12:35 am
  • ፋኖን በፋይናንስና በሎጂስቲክስ የሚደግፉ የጎጃም ባለሃብቶች ከስደት ሊመለሱ ነው August 14, 2025 12:42 am
  • የበቀለ ገርባ የአሜሪካ ጥገኝነት ማመልከቻ ውድቅ ተደረገ August 13, 2025 12:16 pm
  • ሞዐ ተዋሕዶ “ነጻ አውጪ ግምባር” – ሞነግ August 13, 2025 12:58 am
  • የሃይማኖትና የመንግሥት ጥምረት በረከት ወይስ መርገም?  August 5, 2025 09:18 pm
  • የባከነ የስደት ሕይወት ከደባርቅ እስከ ኖርዌይ July 29, 2025 05:44 pm
  • “በዚህ ዓመት መጨረሻ ትግራይን እንቆጣጠራለን”፤ ቲፒኤፍ July 22, 2025 01:28 am
  • Rusted screws, metal spikes and plastic rubbish: the horrific sexual violence used against Tigray’s women July 4, 2025 01:48 am
  • በሞርሞን ቤ/ክ ዕርዳታ የኪዳነምህረት ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ማምለኪያ ሥፍራ አገኘች July 2, 2025 01:28 pm
  • የበረከት ስምዖን “አየር ላይ ትዕይንት” አየር ላይ ተበተነ July 2, 2025 01:24 am
  • “ዐቢይ ይውረድ፣ እኛ እንውጣ፣ በተራችን እንግዛ” ስልቴዎች (ስብሃት፣ ልደቱ፤ ቴዎድሮስ) June 11, 2025 01:56 am
  • ኤሊያስ መሠረት የሚሠራው ለማነው? ለብጽልግና? ወይስ …? June 3, 2025 01:27 am
  • በግንቦት 20 – የሁለት መሪዎች ወግ May 28, 2025 02:01 am
  • በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወጣቶች ሁርሶ ሥልጠና ጀመሩ May 22, 2025 09:11 am
  • ድብቁ ሤራ ሲጋለጥ – “ሦስትን ወደ አራት” May 21, 2025 01:01 am
  • ከትግራይ ሾልኮ የወጣው ምሥጢራዊው ሰነድ ምንድነው? May 20, 2025 09:18 am
  • በደቡብ ጎንደር በጸዳሉ ደሴ የተመሩት 72 ታጣቂዎች እጃቸውን ሰጡ May 19, 2025 02:24 pm
  • የተመሠረተው የፋኖ አደረጃጀት ዋነኛ ዓላማው ድርድር መሆኑ ተነገረ May 14, 2025 11:07 pm
  • ከፍተኛ የፋኖ አመራሮች መገደላቸው ተነገረ May 6, 2025 10:40 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2025 · Goolgule