አንዳንድ ጊዜ ሳስበው ምን ከምን እንደሚሰራ የማያውቅ ሰው ምንም የሚሰራ አይመስለኝም። እውነት ይሆን? አዎ! እውነት ሳይሆን አይቀርም። እስቲ አሁን ምርጥ ሾርባ እንዴት እንደሚጠጣ እንጂ ከምንና እንዴት እንደሚዘጋጅ የማያውቀውን የኔን ብጤ ሾርባ ስራልኝ ብትሉት ምን ይውጠዋል? ለሾርባ የሚሆን ቁሳቁስ በሙሉ በቤት ውስ ቢኖር እንኳን ሾርባ እንዴት እንደሚሰራ ካልታወቀ እዚያ ቤት ውስጥ መቼም ቢሆን ሾርባ አይኖርም። ምክንያቱም ጥሬ እቃው እንጂ ጥበቡ አልተገኘማ! እናም እስኪ እንጠይቅ። ሀገር የሚሰራው ከምንድነው? በተለይ ታላቅ ሀገር? እንደዱሮዋ ኢትዮጵያና እንደዛሬዋ አሜሪካ ያለ ማለቴ ነው። ባለፈው ፅሁፌ አሜሪካኖች ካካሄዱት የርእስ በርእስ ጦርነት ሰላምን፣ ፍትህንና ልማትን መፍጠራቸውን ጠቁሜ ያገሬ ሰዎችም ባለፈ የጦርነት ታሪክ መቆዘምና መራገምን ትተው ከጥፋትና ስህተታችን … [Read more...] about ከተማርኩት ቁጥር 2
Archives for April 2016
Ethiopians voice their protest in Germany
Ethiopians were today on 09.04.2016 on the street of Frankfurt Germany voicing their protest against the 25 years long dictatorial rule of the EPDRF (Woyane) in front of the Ethiopian Embassy. At the time when more than 10 million Ethiopians are under severe drought and famine crisis, the ruling party cadres are in the middle of Europe (Germany) hosting a meeting to discuss on the very possible way that they could prepare huge fests in the Amahra region in order to celebrate the so called … [Read more...] about Ethiopians voice their protest in Germany
የታፈነ ሁሉ ይፈነዳል! የተከለከለም ይጣፍጣል!!
ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። … [Read more...] about የታፈነ ሁሉ ይፈነዳል! የተከለከለም ይጣፍጣል!!
ቀፎ አይሁኑ!
"ምን አባቴ ላድርግ?" አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ. . .እኔ ደግሞ የምለው አይዞት ክቡር ሚኒስትር ፤ አንድ ነገር ብቻ ያድርጉልን. . .እባክዎት ቀፎ መሆኑን ያቁሙልን። እንዴ ደግሞ የምን ቀፎ ነው? ቀፎ ስትል ምን ማለትህ ነው? ብሎ ግራ በመጋባት ለሚጠይቅ. . .ስለ ቀፎ ታሪክ ትንሽ ጀባ ልበል። ነፍሳችውን ይማርና የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር አቶ መለሰ ዜናዊ አገሪቱን እንደዚህ ጉድ በጉድ ወይም የጉድ አገር አድርገው ወደ ማይቀረው ሞት ሲሄዱ እሳቸውን የሚተካ ማን ይሆን? የሚለው ጉዳይ በፓርቲው ውሰጥ መጠነ ሰፊ መገራገጭ ፈጥሮ ነበር። ብዙ መላምቶችም ይመቱ ነበር፡፡ የሆነው ሆነ እና በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ በሚለው ዲስኩር እንዲሁም በብዙ አጀብ አቶ ሃይለማርያም ቦታቸውን ተኩ፡፡ አሊያም ተተክተው ቦታቸው ላይ ተዘፈዘፉ፡፡ በዚያ ወቅት አንዱን "የጊዜው" ሰው የሚባለውን … [Read more...] about ቀፎ አይሁኑ!
ዐማራው ከወልቃይት፣ጠገዴ እና ጠለምት ሕዝብ ጥያቄ ጎን ሊቆም ይገባዋል!
የማንኛውም አመፅ መነሻ መሠረቱ፣ ገዥዎች በሕዝብ ላይ የሚያደርሱት፣ የኢኮኖሚ ብዝበዛ፣ የመብት ረገጣ፣ የማንነት ነጠቃ እና የሥነ-ልቦና ሰለባ ልኩን አልፎ ገደብ ሲጥስ የሚፈጥረው ምሬት እንደሆነ ይታወቃል። የትግሬ ወያኔ ዘረኛ እና ከፋፋይ የፋሽስት ሞሶሎኒ ዓላማ አራማጅ ቡድን፣ በወልቃት ፣ በጠገዴ፣ በጠለምት፣ በሠቲት እና በአርማጭሆ ሕዝብ ላይ በተናጠል፣ እንዲሁም በዐማራው ነገድ ላይ በወል፣ ከፍተኛ የሆነ የዘር ማጥፋት እና የዘር ማጽዳት ወንጀል ከ1972 ዓ.ም. ጀምሮ ላለፉት 36 ዓመታት በተከታታይ ፈጽሟል፤ እየፈጸመም ነው። በዚህ ረገድ የወረዳ ግዛቶቹም ሆኑ ነዋሪው ሕዝብ በየትኛውም ጊዜ፣ የትግራይ የግዛት አካል ሆነው አያውቁም። የትግሬ ግዛት ደንበርም ተከዜን ተሻግሮ አያውቅም። ሕዝቡም ጥንትም ሆነ ዛሬ፣ በጉርብትና ከሚናገረው ትግርኛ፣ ዐረብኛ እና መሰል ቋንቋዎች በቀር፣ … [Read more...] about ዐማራው ከወልቃይት፣ጠገዴ እና ጠለምት ሕዝብ ጥያቄ ጎን ሊቆም ይገባዋል!
A Study Summary on the Crime of Ethnic Cleansing Perpetrated on the Amhara of Ethiopia, 1991 – 2016
To: Members of European Parliament, Wiertzstraat 60, B-1047 Brussels, Belgium United Nations Human Rights, Office of the High Commissioner for Human Rights From: Moresh Wegenie Amhara Organization (MWAO) 8221 Georgia Avenue Silver Spring, Maryland, MD 20901 USA. Moresh Wogenie Amara Organization (MWAO), which sponsored the study on the Crime of Ethnic Cleansing Perpetrated on the Amhara of Ethiopia, 1991-2016, is an Amhara Organization based in America. It is legally registered in Maryland, … [Read more...] about A Study Summary on the Crime of Ethnic Cleansing Perpetrated on the Amhara of Ethiopia, 1991 – 2016
የመተማመን መትነን (Trust Evaporation)
በመጀመሪያ ደረጃ መተማመን (Trust) ስንል የአንድ ህብረተሰብ የጋራ ሃብት ወይም የማህበራዊ ካፒታል ዋና ኣካል መሆኑን እናንሳ። በአጠቃላይ ማህበራዊ ካፒታል ስንል ደግሞ ልክ እንደሌሎቹ የሰው ልጆች ካፒታል የሚታይ ነው። ለምሳሌ የገንዘብ ካፒታል፣ የሰው ካፒታል (Human capital) እንደምንለው ማህበራዊ ካፒታልም ካፒታል ይባላል። ካፒታል ነው እንደንል የሚያስችለን ምክንያት ኣንድም ልክ እንደሌሎቹ ካፒታሎች የሚመረት (Produce የሚደረግ) መሆኑና ለተለያዩ የማህበረሰብ ልማቶች ኢንቨስት የምናደርገው ሃብት በመሆኑ ነው። እነዚህ ተፈጥሮዎቹ ከሌሎች ካፒታሎቻችን ጋር ያመሳስሉታል። የሰው ልጅ የሚያመርተውና ለተለያየ ልማቱ የሚጠቀምበት ይህ ማህበራዊ ካፒታል ልክ ሌሎች ሃብቶችን ለማምረት አቅደን እንደምንሰራው ተጠንቅቀን ልናሳድገውና ልንይዘው በኣስፈላጊው ቦታና ጊዜ ሁሉ … [Read more...] about የመተማመን መትነን (Trust Evaporation)
የወያኔ የጎሣ ፌደራሊዝም ሲፈተሽ
የወያኔ አስተዳደር የማዕከላዊውን የመንግሥት ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ በሀገሪቱ ተግባራዊ ያደረገው የፌደራል ሥርዓት ጎሣን መሠረት ማድረጉ የሚታወቅ ነው። እንደ ወያኔ አገላለጽ ይህ የጎሣ ፌደራሊዝም በኢትዮጵያ ደም መፋሰስን ያስቀረና ሀገሪቱንም ከመበታተን አደጋ የሚታደግ ነው ይላል። ይሁን እንጂ በተግባር እየተፈፀመ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በጥልቀት ስንፈትሽ ይህ ወያኔ-ሰራሽ የሆነው የጎሣ ፌደራሊዝም ዓላማም ሆነ እያስከተለ ያለው ውጤት ከዚህ በተቃራኒ ሆኖ እናገኘዋለን። በመጀመሪያ ምንም እንኳን በሕገ መንግሥቱ ላይ “ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር መብት አላቸው” ቢልም በተግባር ግን አምስት ብሔሮች ብቻ የራሳቸው ክልል እንዲኖራቸው አድርጓል። ሌሎች ከሰባ አምስት በላይ የሚሆኑ ብሔረሰቦች ወይ ባለብዙ ብሔር ክልል በመፍጠር በዚያ እንዲታቀፉ ሲያደርግ፤ አልያም … [Read more...] about የወያኔ የጎሣ ፌደራሊዝም ሲፈተሽ
ለሞረሽ የዐማራ ድምፅ ሬድዮ አገልግሎት የገንዘብ እርዳታ ጥየቃ ማስታወቂያ
ለሞረሽ የዐማራ ድምፅ ሬድዮ ሥርጭት መጀመር የሚያግዘንን ገንዘብ በተከታታይ እርዳታ መጠየቂያ። ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማስታወቂያና የሕዝብ ግንኙነት … [Read more...] about ለሞረሽ የዐማራ ድምፅ ሬድዮ አገልግሎት የገንዘብ እርዳታ ጥየቃ ማስታወቂያ
ኢህአዴግ ኅብረ ብሔር ፓርቲ ሲሆን ኤፈርትና ሚድሮክ ይዋሃዳሉ?
ኢህአዴግን ወደ ኅብረ ብሔር ፓርቲ የማሸጋገር ሥራ እየተሰራ መሆኑንን ሃይለማርያም ደሳለኝ የአገሪቱን “ምሁራን” ባናገሩበት ወቅት ፍንጭ ሠጥተዋል። የዛሬ ሰባት ዓመት ከመስከረም 5 እስከ 7 ቀን 2001 ዓ.ም ሃዋሳ ተካሂዶ በነበረ የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ አቶ መለስ ድርጅታቸው ወደ ብሄራዊ ፓርቲ ወይም አሃዳዊ ፓርቲ ስለመሸጋገሩ እየተጠና መሆኑንን ተናገረው በቀጣዩ ጉባኤ ሪፖርቱ እንደሚቀርብ ቃል ገብተው ነበር። ጥያቄው ዝም ብሎ የቀረበ ሳይሆን ታስቦበትና ከዚህ ቀደም የተሰጠውን መልስ በማስታወስ ነበር። ይህ የሚያሳየው አሃዳዊ ፓርቲ የመሆን ጉዳይ የዛሬ አለመሆኑን ነው። ከብአዴን እንደሆነ የጠቀሰ አንድ ጉባኤተኛ ጥያቄውን ሲያነሳ ቀደም ሲል ይህ ጉዳይ ተነሥቶ እንደነበር ጠቆመ። በማስከተልም በወቅቱ ጥያቄው ሲነሳ አጥኚ ግብረ ሃይል መሰየሙን አወሳ። አያይዞም “ጉዳዩ የት ደረሰ?” … [Read more...] about ኢህአዴግ ኅብረ ብሔር ፓርቲ ሲሆን ኤፈርትና ሚድሮክ ይዋሃዳሉ?