የዐለማችን ሁኔታ በጣም እየተወሳሰበ መጥቷል። በየአገሮች ውስጥ የማህበራዊና የፖለቲካ ጥያቄዎች ሳይፈቱ የሃይማኖት ጥያቄ ራሱን የቻለ አጀንዳ ሆኖ በመምጣት ብዙ አገሮችን እያተራመሰ ነው። በተለይም የሶስተኛው ዓለም ተብለው በሚጠሩ አገሮች ውስጥ ያለው የፖለቲካ አወቃቀር ምሁራዊ ብስለት ስለሚጎድለው፣ አፍጠው አግጠው የሚመጡ እንደ ሃይማኖት የመሳሰሉ ጥያቄዎችን በውውይትና በክርክር ከመፍታት ይልቅ ግብግቡ ወደ አመጽ በማምራት አክራሪዎች በሚባሉትና በመንግስታት መሀከል የሚደረግ ዐይነት ፍጥጫ እየሆነ በመምጣት ላይ ነው። መንግስታት ወደ ዕምነት ያመራውን የተወሰነ የህብረተሰብ ክፍል በጭፍኑ በአክራሪነት በመወንጀል በተለኮሰው እሳት ላይ ቤንዚን እየነሰነሱበት ነው። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ሃይማኖት፣ ፖለቲካና ህብረተሰብ!
Opinions
የኔ ሃሳብ
የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት
ዛሬ እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005ዓ.ም ነው፡፡ የዚህችን ዕለት ውሎየን ነው እንግዲህ የማካፍላችሁ፡፡ እኔም እንዳቅሜ የቤተሰቤን ፍላጎት አፍኜ አልጀዚራን ብቻ በመክፈት በማየው ነገር ሁላ በንዴት ስፎገላ ነው የትም ሳልሄድ ቤቴ ተከርችሜ የዋልኩ፡፡ እርግጥ ነው ከሰዓት በኋላ የኢትዮጵያንና የቦትስዋናን የዓለም እግር ኳስ አፍሪካዊ የማጣሪያ ጨዋታ ተከታትያለሁ - ሀገሬ አንድ ለዜሮ በማቸነ‹ፏ›ም ተደስቻለሁ፡፡ የተቀረውን ግን አታንሱት - እኔ ግን ላነሳው ነኝ፡፡ (አይ የኛ ሀገር ነገር! በ‹ቸ›ና በ‹ሸ› አጠቃቀም ሳይቀር እንናቆር ነበር እኮ! ምን ቢዞርብን ይሆን!) በነገራችን ላይ ዘመነ ምፅዓት አሁን ካልሆነ መቼም አይሆንም፡፡ ይህ ድምዳሜየ በዛሬው ውሎዬ ብቻ የተደረሰበት እንዳይመስላችሁ - ዛሬ አጠናከረልኝ እንጂ የቆዬ ነው፡፡ በዚያ ላይ በለሲቱ … [Read more...] about የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት
እውነት! የገብሬል ለት!
በገብሬል ዋዜማ፣ መጋቢት 18 ቀን 2005 ዓ ም፣ የእነስክንድር ይግባኝ ቀጠሮ የተያዘበት ዕለት ነው። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about እውነት! የገብሬል ለት!
ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ የተሰጠ መግለጫ
ቀን፤ 21/03/2013 ለርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አባላትና ወዳጆች፤ እንዲሁም በUK እና በመላው ዓለም ለሚገኙ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ሁሉ። የተቀበሉትን የክህነት ኃላፊነት ጠብቀው በንጽሕና በመቆም እግዚአብሔርንና ሰውን ከማገልገል ይልቅ ሥጋዊ ጥቅምን አስቀድመው የተነሱ ጥቂት የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ካህናት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ በሰንበት ት/ቤት ወጣቶችና በምእመኑ መካከል ጸብና ጥላቻ ቀስቅሰው ሁከት እንዲሰፍን በማድረግ ባለፈው ሳምንት ለንደን ወደ ሚገኘው የኢህአዲግ መንግሥት ኤምባሲ በመሄድ ቤተ ክርስቲያንን ያህል ነገር እንደ ግል ንብረት ለማስረከብ እንፈልጋለን በማለት ከጠየቁ በኋላ ከዛ በማስከተል ቤተ ክርስቲያኗን የሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት በመባል በኢህአዲግ መንግሥት ጣልቃ … [Read more...] about ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ የተሰጠ መግለጫ
Graziani and the TPLF, an Ethiopian saga.
‘The Duce will have Ethiopia, with or without the Ethiopians’. Rodolfo Graziani I am writing this as a proud Ethiopian because Graziani’s promise to the Fascist dictator was thwarted by my gallant ancestors. If it was not for the bravery and sacrifice of our grandparents, to day our country will be referred to as ex Italian Colony, we will be conversing in Italian, our national dish would be spaghetti and my name will probably be Mario. Please don’t knock it because my country being referred to … [Read more...] about Graziani and the TPLF, an Ethiopian saga.
ከ “እስከመቼ” የተሰጠ መግለጫ
በአሁኑ ሰዓት አማርኛ ተናጋሪው ወገናችን ላይ መለኪያ የሌለው ግፍ እየተፈፀመበት ነው። ይህ ግፍ፤ የአማራውን ወገናችን ለማጥፋት ከሚደረግ ወንጀል ሌላ፤ መገንዘቢያ ቀመር የለውም። የዛሬው እስከመቼ ይኼን ጉዳይ ይመለከታል። (የመግለጫው ሙሉ ቃል እዚህ ላይ ይገኛል) ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው። (ክፍል ፪ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ከ “እስከመቼ” የተሰጠ መግለጫ
Appeal To Pope Francis I Re: A Vatican Justice Delayed For Over 75 Years
March 19, 2013 His Holiness Pope Francis I The Vatican Rome. Your Holiness, Please allow me, Your Holiness, to express, in the most respectful and sincere manner, my heartfelt congratulations on your historic election as the prelate of the apostolic Catholic Church. My delight is strengthened further by the international acclamation of your election as well as the recognition of your abiding concern for the poor of the earth as well as respect for human rights and justice. I would like to … [Read more...] about Appeal To Pope Francis I Re: A Vatican Justice Delayed For Over 75 Years
ኢትዮጵያ በ21ኛው ክፍለ ዘመን
‹‹የሰው ልጆች ሀሉ፣ በነጻነታቸው፣ በከብራቸውና በመብቶቻቸው እኩል ሆነው የተፈጠሩ ናቸው። የማሰብና የኀሊና ችሎታ ስለ ታደሉ እርስ በርሳቸው፣ በወንድማማችነት፣ መንፈስ ሊተያዩ ይገባል።›› ዓለም አቀፍ የሰብአቂ መብቶች አዋጅ ለአንድ አፍታ፤ ለትንሽ፤ ደቂቃ፣ እባክችሁን፣ ልባችሁን፣ ሰጡኝ። „የመጀመሪያው ትውልድ፣ አገር ይገነባል፣አንድነትን ያጠነክራል። ነጻነትንም በጠላት እንዳይነጠቅ፣ይጠብቃል። ሁለተኛው፣ትውልድ፣ ቁጭ ብሎ ይበላል። ተቆጭ፣መካሪና ተቃዋሚ የሌለው ሦሰተኛ ትውልድ ደግሞ እናት አገሩን ይሸጣል። የተቀረው፣ የተወናበደው ትውልድ ደግሞ፣ አባቶች እንደሚሉት፣ የወሬ ቡዋልተኛ ሁኖ፣ አብሮ ተፈቃቅሮ፣ መሥራቱን ጥሎ፣ እርስበራሱ፣ እነደ አውሬ፣ ይቦጫጨቃል። በመጨረሻውም፣ ሁሉም ባሪያ ሁነው ፣ ይጋዛሉ። የትም ቦታ ወድቀውም ይቀራሉ።“ ይህ ብዙ ቦታ፣ከጥንት ጀምሮ፣ የሚታይ፣ … [Read more...] about ኢትዮጵያ በ21ኛው ክፍለ ዘመን
2nd Annual International Ethiopian Women Conference
Naked TPLF Fascism exposed
As the United Nations fails to declare the current ethnic Apartheid rule in Ethiopia a crime against humanity and as the ICC remains reluctant to charge hordes of Tigre warlords for genocide and war crimes committed over the course of 21 years of brutal minority rule, flagrant human rights violations are spiraling out of control in lawless Ethiopia Where federal police members and feared Tigre People Liberation Front, TPLF, cadres go as far as dousing non- Tigre citizens with petrol and set … [Read more...] about Naked TPLF Fascism exposed









