v “በኃይማኖት ነፃነት ጥያቄ የታሰሩ ዜጎችም የህሊና እስረኞች ናቸው” አቶ ዳንኤል ተፈራ v ኦፌኮ ህጋዊ እውቅና አገኘ v ሰልጣኞቹ የምርጫ ቦርድ ስልጠና ገንዘብ ከማባከን ያለፈ ጥቅም የለውም አሉ v ምርጫ ቦርድ ሆይ! ኢትዮጵያ ለአቅመ ምርጫ አልደረሰችም v ምርጫ ቦርድ ሆይ! ኢትዮጵያ ለአቅመ ምርጫ አልደረሰችም v 33 ቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ v የፓርቲዎቹ መሰባሰብ ለነፃነት ትግሉ ምን ይፈይድ ይሆን? (ሙሉው ዘገባ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ፍኖተ ነጻነት
Opinions
የኔ ሃሳብ
Zenawi’s family scandals
This was how the dead tyrant L.Zenawi raised ‘his’ daughter. Semehal Meles Zenawi not only grew up attentively listening to her ‘ father’s’ anti-Amharic and anti-Ethiopia marathon speeches, but also watched him killing thousands of Amharas and internally displacing millions of Ethiopians with unexplained hate and barbaric cruelty. Rumored to have been fathered by current foreign affairs minister Tedros Adhanom, the deposed princess is now taking her frustration out on her own pale and … [Read more...] about Zenawi’s family scandals
A Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth
A social collective is populated by different multiplicities of actors, with different preferences of interests and attractors of meanings. If all actors are collectively designated as agency, we can call them „The Human Agency". This Agency can be divided ( to make the social analysis and its dynamics as simple as possible) into three big sections or strata, with the "participation" of two special agencies, we call "singularities"(cf. Deleuze parlance, multiplicities, assemblage, singularities … [Read more...] about A Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth
ከአንበሳ መንጋጋ ማን ይቀማል ሥጋ
ከአንበሳ መንጋጋ፣ ሥጋ ማን ይቀማል እንዴት ይገባኛል የሚል ሰው ይጠፋል፣ ታማኝ ፈረስ መሆን የትስ ያደርሰናል፣ ፍስሃም የለውም እንዴት ያሻግራል፣ ብርሃኑም ጠፍቷል ግራ ተጋብተናል፣ ጋብቻው ግን ቀርቧል! (ቀሪው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ከአንበሳ መንጋጋ ማን ይቀማል ሥጋ
ኢትዮጵያን አትንኩ አትከፋፍሉ!!
የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ ሲቆሙ ብቻ ነዉ። (ቀሪው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ኢትዮጵያን አትንኩ አትከፋፍሉ!!
ሽብርተኛ ከሳሹ ሽብርተኛው የወያኔ መንግስት
የመጨረሻ ግባቸው የእስልምናን መንግስት ማቆም ነው ብሎ የወያኔ አስተዳደር ያቀረበውን የተቀነባበረ ፊልም ( ጃሃዳዊ ሐረካ) በመደነቅ አየሁት። ወያኔ ማለቴ እስካሁን እራሱን ነጣ አውጪ እያለ የሚጠራው የትግራይ ቡድን ኢሃድግ የሚል ማወናበጃ ስም በመረከቡ ነው፡ የተሰጠው መረጃ ውሸት ለመሆኑ ተጨባጭ ማስረጃ ማቅረብ ባልችልም የመረጃ አቅራቢው ውሸታምነት በመረጃ በማስደገፍ ለማቅረብ እሞክራለሁ። መረጃቸውን በቴሌቭዥን የሚያቀርቡት አማን አሰፋ፣ አቡበከር አህመድ፣ ከሚል ሸምሱ፣ያሲን ኑሩ፣ ሙፍቲ አህመድ … የሚዘረዝሩት ታሪክ ወያኔ ራሱ ጥፎ ያቀረበላቸው ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም። ከዚህ በፊት እነ ብርትኳን ሚደቅሳ፣ ፐርፌሰር መስፍን፤ ዶ/ር ያዕቆብ… ታላላቅ ልናከብራቸው የሚገቡ ጋዜጠኞች እንደነ እስክንድር ነጋ የመሳሰሉ ሁሉ በሽብርተኛነት በመታሰራቸው፤ ወያኔ የሚቃወመውን ሁሉ … [Read more...] about ሽብርተኛ ከሳሹ ሽብርተኛው የወያኔ መንግስት
ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ
እ.ኤ.አ. በማርች 01 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሠልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተገኙ ሲሆን መነሻውን ''ሃውፕትቫኸ'' /Hauptwache/ ከሚባለው የከተማው ክፍል በማድረግ በተለያዩ መፈክሮችና የኢትዮጵያ ባንድራ በማሸብረቅ ጉዞውን ወደ ወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤት አድርጓል። - ''የህሊና እስረኞች ይፈቱ!'' - ''የፕሬስ ነጻነት ይከበር!'' - ''ሃሳብን በነጻነት የመግለፅ መብት ይከበር!'' - ''ጅሃዳዊ ሐረካት የወያኔ ፈጠራ ነው!'' - ''የሃይማኖት ነፃነት ይከበር!'' - ''በአለም ዙሪያ ያሉ የወያኔ ቆንስላ ፅ/ቤቶች የኢትዮጵያን ህዝብ አይወክሉም!'' - ''የአውሮፓ … [Read more...] about ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ
ፍኖተ ነጻነት
የፍኖተ ነፃነት የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው 33ቱ ፓርቲዎች ዛሬ የመግባቢያ ስምምነት ይፈራረማሉ የኦህዴድ አመራሮች ከአባ ገዳዎች ላይ ከ400 ሺ ብር በላይ መመዝበራቸው ተገለጸ በሙስሊሙ ሕብረተሰብ ላይ እየደረሰያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት ያሳስበናል (ሙሉው ዘገባ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ፍኖተ ነጻነት
What is wrong with us?
The bulk of the following contribution was written some 4 years back. Things have gone even worse than anticipated. ETHIOPIA without political prisoners remains still a dream beyond reach; more and more political opponents, alas, even including religious leaders and believers are suffering and languishing behind bars, in the hands of the regional-nationalist regime, under a pseudo-legal pretext of “terrorism”. Indeed, the situation is more depressing than ever. After the death of the dictator … [Read more...] about What is wrong with us?
Debretsion Church and the Ethiopians.
http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=W32z928rkdk#at=197 Please follow the link above and watch the YouTube video before reading this article. This is Debretsion Ethiopian Orthodox Church in London England. The picture seems to have been taken on a cold winter day. It is such a beautiful church. Doesn’t it look so serene and peaceful? I am sure it is that most of the time. But according to this video it was nothing but serene a few weeks back. The best way to express the … [Read more...] about Debretsion Church and the Ethiopians.







