ከአንበሳ መንጋጋ ማን ይቀማል ሥጋ March 10, 2013 01:50 am by Editor Leave a Comment ከአንበሳ መንጋጋ፣ ሥጋ ማን ይቀማል እንዴት ይገባኛል የሚል ሰው ይጠፋል፣ ታማኝ ፈረስ መሆን የትስ ያደርሰናል፣ ፍስሃም የለውም እንዴት ያሻግራል፣ ብርሃኑም ጠፍቷል ግራ ተጋብተናል፣ ጋብቻው ግን ቀርቧል! (ቀሪው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply