ኢትዮጵያን አትንኩ አትከፋፍሉ!! March 9, 2013 02:16 am by Editor 1 Comment የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ ሲቆሙ ብቻ ነዉ። (ቀሪው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) Share on FacebookTweetFollow us
andnet berhane says March 12, 2013 09:00 pm at 9:00 pm እውነትም የተናገርከው ካለው ህኔታና ካደረጃጀት ያተዛባ እንድ አሸን የፈሉ ብዙ ድርጅቶች ለውያኔ ሲሳይ ሆነዋል ምክንያቱ በስልጣን እድድሜው ሊረዝም የቻለው ዲሞክራሲን በተቃዋሚዎች በማሳበብ የምእራባውያን ድጎማና ትብብር አግኝቶበታል፡ ሰላማዊ ትግል በሰጥኑና ከአይምሮ ድህነት በወጡ ሕብረተሰብ ውጤታማና ድል አምጥቷል ነገርግን በወያኔ በጠመንጃ በትምክህት የሚያምን ዘረኛ ቡድን ተቀባይነት ይሁን ተደማጭነት እንደሌለው የሁሉም ይስማማበታል ነገርግን በድርጅቶቹ ውስጥ ሰርገው የሚገቡ የወያኔ ሰላዮች ጥንካሪያቸውን ሕብረታቸውን ያወላግዳሉ፡ ይህም ድርጅቶቹ ውስጣዊ አሰራር የላቸውም እቅዳቸው ይፍ የሚያወጡት ገና በኃሳብ እያለ በመሆኑ በአባልነት ሆነ በአመራር ያሉትን በትሞናና በተየ ምርምር ማድረግ ያስፈልጋል፡ትግል በአንድ የተወሰነ መንገድ አይሄድም አማራጭ መኖር ተገቢነው የነፍጥ ትግል ከሰላማዊ ትግል ጋር አብሮ የሚጓዝ አማራጭ በመሆኑ ይህን መታሰብና መሰራት ይኖርበታል፡ ወያነ ጊዜ ለመግዛት ሲል ያለውን ኃይል ለማዳከም በየወቅቱ አዳዲስ ድርጅቶች እንዲፈጠሩና ተቃራኒ የሆነ እንስቃሴ በማድረግ ያለውን ተስፋ ማቀጨጭ ተግባሩ አድርጎት እየተጓዘበት ነው፡ ስላዚህ ምርጫችን ወደድንም አልወደድንም ኃይል ካልሆነ በሰላማዊ መንገድ ያጣነውን ነጻነት ለማግኘት አንችልም ይህ የማይታበል ሃቅ በመሆኑ እነሱም የሚመኩበት በነፍጥ የሚመጣብን የለም የሚል ትምክህት በመሆኑ፡ እዚህ መልስ ከኛ ይጠበቃል ኢትዮጵያን አትንኩ አትከፋፍሉ! ለሚለው ሁሉን ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ዜጋ ሁሉ አደራውን ማጥፋትና በወረቀትና በኢንተርኔት ተወስኖ በቁችት መታመም ሳይሆን ስንደቁን በማንሳት ያያቶቹን አደራ መወጣት አለበት ዘካርያስ ያሰፈርከው ጡማር በተለይ ወጣቱንና መካከለኛ እድሜ ያሉ ሁሉ ስለሃገራቸው ስለ ወገናቸው አጥብቀ እንዲያስቡ ያስፈልጋል፡ በተግባርም እንዲሳተፉና ድርጅቶችን በጋራ እንዲሰሩ መሕብረት መነሳት ይገባናል ላለፈው ሳይሆን ለመጪው በመዘጋጀት ሃገርና ሕዝብን ከወያኔ ጥፋት እንታደግ። የሕዝብ ያሸንፋል ኢትዮጵያ በነጻነቷ ተከብራ ትኑር Reply
andnet berhane says
እውነትም የተናገርከው ካለው ህኔታና ካደረጃጀት ያተዛባ እንድ አሸን የፈሉ ብዙ ድርጅቶች ለውያኔ ሲሳይ ሆነዋል ምክንያቱ በስልጣን እድድሜው ሊረዝም የቻለው ዲሞክራሲን በተቃዋሚዎች በማሳበብ የምእራባውያን ድጎማና ትብብር አግኝቶበታል፡ ሰላማዊ ትግል በሰጥኑና ከአይምሮ ድህነት በወጡ ሕብረተሰብ ውጤታማና ድል አምጥቷል ነገርግን በወያኔ በጠመንጃ በትምክህት የሚያምን ዘረኛ ቡድን ተቀባይነት ይሁን ተደማጭነት እንደሌለው የሁሉም ይስማማበታል
ነገርግን በድርጅቶቹ ውስጥ ሰርገው የሚገቡ የወያኔ ሰላዮች ጥንካሪያቸውን ሕብረታቸውን ያወላግዳሉ፡ ይህም ድርጅቶቹ ውስጣዊ አሰራር የላቸውም እቅዳቸው ይፍ የሚያወጡት ገና በኃሳብ እያለ በመሆኑ በአባልነት ሆነ በአመራር ያሉትን በትሞናና በተየ ምርምር ማድረግ ያስፈልጋል፡ትግል በአንድ የተወሰነ መንገድ አይሄድም አማራጭ መኖር ተገቢነው የነፍጥ ትግል ከሰላማዊ ትግል ጋር አብሮ የሚጓዝ አማራጭ በመሆኑ ይህን መታሰብና መሰራት ይኖርበታል፡ ወያነ ጊዜ ለመግዛት ሲል ያለውን ኃይል ለማዳከም በየወቅቱ አዳዲስ ድርጅቶች እንዲፈጠሩና ተቃራኒ የሆነ እንስቃሴ በማድረግ ያለውን ተስፋ ማቀጨጭ ተግባሩ አድርጎት እየተጓዘበት ነው፡ ስላዚህ ምርጫችን ወደድንም አልወደድንም ኃይል ካልሆነ በሰላማዊ መንገድ ያጣነውን ነጻነት ለማግኘት አንችልም ይህ የማይታበል ሃቅ በመሆኑ እነሱም የሚመኩበት በነፍጥ የሚመጣብን የለም የሚል ትምክህት በመሆኑ፡ እዚህ መልስ ከኛ ይጠበቃል ኢትዮጵያን አትንኩ አትከፋፍሉ! ለሚለው ሁሉን ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ዜጋ ሁሉ አደራውን ማጥፋትና በወረቀትና በኢንተርኔት ተወስኖ በቁችት መታመም ሳይሆን ስንደቁን በማንሳት ያያቶቹን አደራ መወጣት አለበት ዘካርያስ ያሰፈርከው ጡማር በተለይ ወጣቱንና መካከለኛ እድሜ ያሉ ሁሉ ስለሃገራቸው ስለ ወገናቸው አጥብቀ እንዲያስቡ ያስፈልጋል፡ በተግባርም እንዲሳተፉና ድርጅቶችን በጋራ እንዲሰሩ መሕብረት መነሳት ይገባናል ላለፈው ሳይሆን ለመጪው በመዘጋጀት ሃገርና ሕዝብን ከወያኔ ጥፋት እንታደግ።
የሕዝብ ያሸንፋል
ኢትዮጵያ በነጻነቷ ተከብራ ትኑር