• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Opinions
የኔ ሃሳብ

የማን ሆነሽ ትባርኪያለሽ

March 17, 2013 04:28 am by Editor Leave a Comment

"እስቲ እቺን ብላልኝ፣ እቺንም ጠጣልኝ፣ ብሎ አሳድጎኝ፤ ኧረ ለመሆኑ 40 ዓመት ሲሞላው ላባት ልጅ ኣይደርስም ማን ይሆን ያለው ፣ (ሙሉው ግጥም እዚህ ላይ ይገኛል)   … [Read more...] about የማን ሆነሽ ትባርኪያለሽ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

A Country as a System

March 17, 2013 03:44 am by Editor Leave a Comment

A Country as a System

Each title below is a powerpoint presentation in PDF. Please click on the links to read what is presented. A Country as a System Economic Policy and the African Reality What you should know !! How to create a social order in any society … [Read more...] about A Country as a System

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

AJC’s Press Release

March 15, 2013 06:12 am by Editor Leave a Comment

AJC’s Press Release

March 13, 2013 Ethiopian National Defense Forces Killed 6 Civilians, including US citizen in the Gambella region of Ethiopia. __ __________________________ Press Release (Vancouver BC Canada)— On March 2, 2013, seventeen Anuak men were ambushed by Ethiopian National Defense Forces (ENDF), as they were sitting under a tree near Gilo river in a rural area in the Gambella region of southwestern Ethiopia. Six men were killed. Among those killed was a 33-year old American citizen, Omot Ojulu … [Read more...] about AJC’s Press Release

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል!

March 15, 2013 02:57 am by Editor 5 Comments

በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስቡ፣ የሚናገሩ፣የሚፅፉና የሚቆረቆሩ በጠቅላላው ለእነዚህ ፅንስ ሐሳቦች ዘብ የሚቆሙ በሙሉ የስርዓቱ ጠላቶች ተደርገው በመቆጠር ላይ ናቸው::  (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል!

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ

March 14, 2013 08:20 am by Editor 2 Comments

‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ ጅራፉን በአማራ ላይ መለጠፍ ተያይዞታልና ‹ዘመኑ ነው፤ ሳያውቅ የተኛን አንበሣ ዐውቆ በንቃት የቆመ ነብር ይጫወትበታል› ብለህ ቻል ማድረግ ነው፡፡ ይሄ አሁን ብዕር ያስነሳኝ ቆሻሻና ደደብ ሰውዬ - ዓለምሰገድ አባይ - የሚሉት ደግሞ ከመለስም የባሰ የመጨረሻው ፀረ-አማራና ፀረ-ኢትዮጵያ ሳይሆን አይቀርም፡፡ በሕይወትም ይኑር በሞትም ይለይ በነጻነት ማግሥት ከመለስ ዜናዊ ቀጥሎ ፍርድ ቤት ከምገትራቸው ‹ሰዎች› መካከል አንዱ ነው - የሞተን ሰው መክሰስ በኔ አልተጀመረም - ይሄውና ራሽያም ሰሞኑን አንዱን ሟች የቀድሞ ጠበቃ በግብር ሽቀባ ምክንያት የሙት መንፈሱን ፍርድ ቤት ገትራ ዓለምን በሣቅ … [Read more...] about ‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ

Filed Under: Opinions

”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?”

March 14, 2013 06:28 am by Editor 1 Comment

”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?”

የፍርሀት ሁሉ - ፍርሀት እሚባለው ካሉት በታች አ’ርጎ በቁም እሚገለው፤ እንደጥላ ሆኖ - የማይርቅ ቢርቁት ከራስ  መሸሽ ነው  ፍርሀት የሚሉት። አላማ ያለው ሰው አይፈራም። ፍርሀት ብዙውን ግዜ ከአላማ ቢስነተና ካለመተማመን ጋር የተያያዘ ነው። አላማ ያለው ሰው ግብ አለው። ስለዚህም አላማ ያለው ሰው ከወዲሁ ሊገጥመው የሚችለውን ነገር ጠንቅቆ ያውቃልና ይዘጋጃል። ለያዘው አላም ሙሉ ግዜውን፣ ሀብቱን፣ እውቀቱንና የሚያስፈልገውን ሁሉ ይጠቀማል። አስፈላጊም ከሆነ ህይወቱን ሳይቀር መሰዋዕት ለማድረግ ዝግጁ ነው። እርግጥ ነው አላማን ለማስፈጸም  ኢሰባአዊነትን  መጠቀም ግፍ ነው፤ ወያኔያዊነት ነው። የህዝብን ብሶት አንግቦ ከገዥዎች ጋር ለመታገል የፈለገ ወይም የተመረጠ መሪ፤ ተከታዮችና ደጋፊዎች ለማፍራት አርዕያ መሆን ብቻ አይደለም፤ ለያዘው ሀገራዊ አላማ እንደአስፈላጊነቱ … [Read more...] about ”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?”

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reflection on the Contemporary Debate on Grand Renaissance Dam

March 13, 2013 07:56 am by Editor Leave a Comment

Reflection on the Contemporary Debate on Grand Renaissance Dam

Introduction In the last week of February, Saudi Arabia’s deputy defense minister, Prince Khalid Bin Sultan, has condemned Ethiopia for “posing a threat to the Nile water rights of Egypt and Sudan1” at the meetings of the Arab Water Council in Cairo. Though Ethiopia has a long standing historical, religious and trade relationship with Arab countries, the Saudi prince went further to claim Ethiopia as “the enemy of Arab nations”. Regardless the fact that Saudi is neither an African nor member of … [Read more...] about Reflection on the Contemporary Debate on Grand Renaissance Dam

Filed Under: Opinions

Ethiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.

March 13, 2013 06:22 am by Editor Leave a Comment

Ethiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.

After vicious media campaign for more than 2 months in the intolerant Islamic kingdom of Saudi Arabia against Ethiopian immigrants, massive crackdown is currently underway targeting Ethiopians only with Saudi citizens asked to call 992 hotline to help police raid hideouts, flats or homes used or frequented by Ethiopians. A group of MBC journalists who raised the outcry in the capital Riyadh kick started the onslaught yesterday 12 March 2012 by publicly parading two Ethiopians they captured in … [Read more...] about Ethiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የሙት ምላስ

March 12, 2013 03:07 am by Editor Leave a Comment

(ግጥሙ በPDF እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about የሙት ምላስ

Filed Under: Literature, Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ራስፑቲን – ደብረ – በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ

March 12, 2013 12:51 am by Editor Leave a Comment

ራስፑቲን – ደብረ – በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ

መግቢያ ራስፑቲን በ19ኛው መጨረሻና በ20ኛው መቶ ክፍለዘመናት የኖረ፣ የውሸት ራሻዊ መንኵሴ ነው። በጣም አስገራሚና አሳሳች ሰው ነበር። የሱን የሕይወት ታሪክ መዳሰስና ማወቁ፣ በዘመናችን ዳግማዊ ራስፑቲኖች ካሉ ለመለየት ይረዳናል። በጽሞና አንብቡልኝ። የራስፑቲን ትውልድና የልጅነት ዘመን ግሪጎሪ ኤፊሞቪች ራስፑቲን (Григорий Ефимович Распутин) በ22 January 1869 ከአንድ የጭሰኛ ገበሬ በተሰብ፣ ቱራ ወንዝ አጠገብ በምትገኘው ፖክሮቮስኮየ በምትባል መንደር፣ በምዕራብ ሳይበሪያ፣ ራሽያ ውስጥ ተወለደ። ገና ከሕጻንነቱ ጀምሮ በጣም አስግራሚና በጥባጭ ልጅ ነበር። ሲያልቅስ፣ የሕጻን ለቅሶ ዓይነት አባቢ ድምጽ ሳይሆን፣ ሰቅጣጭ፣ አስደንጋጭና አስፈሪ ድምጽ ይወጣው ነበር። በዚህ ምክኒያት፣ አልቅሶ ጎረቤት እንዳይረብሽ አና በተሰቦቹን እንዳያስጨንቅ፣ የሚፈለገውን ሁሉ … [Read more...] about ራስፑቲን – ደብረ – በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 154
  • Page 155
  • Page 156
  • Page 157
  • Page 158
  • …
  • Page 166
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule