ከ “እስከመቼ” የተሰጠ መግለጫ March 22, 2013 05:40 am by Editor Leave a Comment በአሁኑ ሰዓት አማርኛ ተናጋሪው ወገናችን ላይ መለኪያ የሌለው ግፍ እየተፈፀመበት ነው። ይህ ግፍ፤ የአማራውን ወገናችን ለማጥፋት ከሚደረግ ወንጀል ሌላ፤ መገንዘቢያ ቀመር የለውም። የዛሬው እስከመቼ ይኼን ጉዳይ ይመለከታል። (የመግለጫው ሙሉ ቃል እዚህ ላይ ይገኛል) ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው። (ክፍል ፪ እዚህ ላይ ይገኛል) Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply