• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Archives for October 2026

ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል

October 19, 2026 04:45 pm by Editor Leave a Comment

ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል

በአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ኮንግረስ) አባል የሆነችውና ትውልደ ሶማሊያዊቷ ኢልሃን ዑመር፣ የሀገሪቱ የፌደራል መርማሪዎች ባደረጉት ጥልቅ ፍተሻ ዜግነቷ ተሰርዞ (Denaturalize) ከአገር ልትባረር የምትችልበት ከባድ የወንጀል ምርመራ ውስጥ መውደቋ ታውቋል። በተጨማሪም የጎልጉል ምንጮች እንዳረጋገጡት፣ ይህችው የኮንግረስ አባል በኢትዮጵያ ላይ የጥፋት ስራዎችን ከሚሰሩ እና ሀገሪቱን ለማፍረስ ሌሊትና ቀን ከሚንቀሳቀሱ ፀረ-ኢትዮጵያ የታጠቁ ቡድኖች እና የፖለቲካ ኃይሎች ጋር በቅርበት ስትቀናጅና ስትሠራ እንደነበር ታውቋል። ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ የፌደራል ወኪሎች በዋሺንግተን ዲሲ የሚገኘውን የኢልሃን ዑመርን መኖሪያ ቤት በድንገት በመውረር ፓስፖርቷንና ስልኳን ይዘዋል። ምርመራው የተጀመረው በጆ ባይደን … [Read more...] about ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል

Filed Under: Left Column, News Tagged With: eStCru LLC, Ilhan Omar, Tim Mynett

በትግራይ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ስም በአስቸኳይ ሊቀየር ይገባል!

October 19, 2026 02:55 am by Editor Leave a Comment

በትግራይ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ስም በአስቸኳይ ሊቀየር ይገባል!

ላለፉት 50 ዓመታት በትግራይ ሕዝብ በማስጨነቅና በማሸበር በሚነዙት ፕሮፓጋንዳ ሕዝቡን ሲሸማቅቁ የኖሩት የትህነግ የሚዲያ ተቋማት ስም ባስቸኳይ መቀየር ይገባል። እነዚህ በትግራይ ክልል የሚገኙና የሕዝብ ሀብት የሆኑ የሚዲያ ተቋማት አሁንም ድረስ የሕዝቡን ስነ-ልቦና በነጻነት ለመገንባትና ገለልተኛ ሆነው ለማገልገል የተሸከሙት ስምና ማንነት ከፍተኛ ማነቆ ሆኖ እንደሚቆይባቸው ምንም ጥርጥር የለም። በተለይ እንደ ድምፂ ወያነ እና የትግራይ ቴሌቪዥን ያሉ ተቋማት ከደርግ ሥርዓት በኋላ ላለፉት ሦስት አስርተ ዓመታት ያህል የትህነግ (ሕወኃት) የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ማሽን ሆነው ማገልገላቸው ይታወቃል። እነዚህ የሚዲያ ተቋማት በ17 ዓመታት የትጥቅ ትግል ወቅትም ሆነ ከዚያ በኋላ ባሉት ሠላሳ ዓመታት፣ አገር ወዳዱን የትግራይ ሕዝብ አእምሮ ለመቆጣጠርና የቡድን አስተሳሰብን ለመርጨት እንደ ዋና … [Read more...] about በትግራይ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ስም በአስቸኳይ ሊቀየር ይገባል!

Filed Under: Editorial, Middle Column Tagged With: Dimtsi weyane, ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, Tigray TV, tplf terrorist

በትግራይ ሕዝብ ደም የሚደረገው የሥልጣን ቁማር ያብቃ!

October 14, 2026 11:04 pm by Editor Leave a Comment

በትግራይ ሕዝብ ደም የሚደረገው የሥልጣን ቁማር ያብቃ!

በታደሰ ወረደ ተከፋዮች የሚመራው “ዳግም ወደ ሥልጣን የመመለስ” ቅዠትና ሴራ በአስቸኳይ ሊገታ ይገባል! ከጥቂት ቀናት በፊት በሀገር መከላከያ ልዩ ብቃት ከነበሩበት የቁም እስር ነጻ የወጡት ታደሰ ወረደ እና ሌሎች ሦስት የትህነግ ከፍተኛ መኮንኖች ጉዳይ ለብዙዎች አነጋጋሪ እየሆነ መጥቷል። የታደሰና አብረው የነበሩት ከእስር የወጡበት መንገድ እና ቀጣይ የፖለቲካ እጣ ፈንታቸው በክልሉ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ወገኖች መካከል ከፍተኛ የትርክት ጦርነት አስነስቷል። ጥቅምት 24 ላይ በመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ የደረሰውንና በነታደሰ የተመራውን ጥቃት ሳንጠቅስ እንለፈውና፤ “የትግራይ መከላከያ ኃይል” (TDF) በማለት ትህነግ ያቋቋመውን ሕገወጥ ታጣቂ ቡድን ዋና አዛዥ በመሆን የመሩት ታደሰ ወረደ በቀጣይ ደግሞ የጌታቸው ረዳ ምክትል በመሆን ተሹመው እንደ ነበር ይታወሳል። ከትህነግ … [Read more...] about በትግራይ ሕዝብ ደም የሚደረገው የሥልጣን ቁማር ያብቃ!

Filed Under: Editorial, Middle Column Tagged With: ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tadesse worede, tplf terrorist

የኒዳል ሀሰን በርሸና የሞት ፍርድ ሲፈጸምበት በቀጥታ ሥርጭት እንዲተላለፍ መወሰኑ ውዝግብ አስነሳ

October 9, 2026 12:33 pm by Editor Leave a Comment

የኒዳል ሀሰን በርሸና የሞት ፍርድ ሲፈጸምበት በቀጥታ ሥርጭት እንዲተላለፍ መወሰኑ ውዝግብ አስነሳ

የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታጎን) በፎርት ሁድ ቴክሳስ ወታደራዊ ጣቢያ 13 ሰዎችን በመግደል እና 32 ሰዎችን በማቁሰል ጥፋተኛ የተባለው የቀድሞው የጦር ሠራዊት የሥነ-አእምሮ ሐኪም ሻለቃ ኒዳል ሀሰን የሞት ፍርድ በርሸና (Firing squad) ሲፈጸምበት በቀጥታ በቪዲዮ ሥርጭት (Livestream) ለሕዝብ እንዲታይ መወሰኑን አስታውቋል። ኒዳል ሀሰን ይህንን አሰቃቂ ጥቃት የፈጸመው በጥቅምት 26 ቀን 2002 ዓ.ም. (በአውሮጳውያኑ አቆጣጠር ህዳር 5 ቀን 2009) ሲሆን፣ ጥቃቱን ያደረሰበት ዋና ምክንያት የአሜሪካ ጦር በኢራቅ እና በአፍጋኒስታን የሚያደርገውን ወታደራዊ ዘመቻ በመቃወም እና በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ የሚደረግ ውጊያ አድርጎ በመመልከቱ እንደነበር በፍርድ ሂደት ወቅት ተገልጿል። ይህ የፔንታጎን ውሳኔ በአሜሪካ የፖለቲካ እና የሕግ ባለሙያዎች … [Read more...] about የኒዳል ሀሰን በርሸና የሞት ፍርድ ሲፈጸምበት በቀጥታ ሥርጭት እንዲተላለፍ መወሰኑ ውዝግብ አስነሳ

Filed Under: Middle Column, News, Slider Tagged With: Firing Squad, Livestream execution, Nidal Hasan

ሴቶችን በመሾም ኢትዮጵያ በእርግጥ ተወዳዳሪ የሌላት ነች? 

October 8, 2026 11:20 pm by Editor Leave a Comment

ሴቶችን በመሾም ኢትዮጵያ በእርግጥ ተወዳዳሪ የሌላት ነች? 

የካቢኔ ተሿሚዎቻቸውን ለፓርላማ ያቀረቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ ስለ ተሿሚዎቹ ከፓርላማ አባላት አስተያየት ተሰጥቷቸው ነበር። አንዲት የፓርላማ አባል ሴቶች ላይ መሠራት እንዳለበት በመጥቀስ ባሁኑ የተደረገው ሹመት ቢያንስ 30 በመቶ ቢደርስ ጥሩ ነበር፤ የበለጠ መሥራት አለብን ሲሉ ተደምጠዋል። የተከበሩ የፓርላማ አባሏ የዘነጉት የሒሳብ ስሌት አለ። ባሁኑ ከተሾሙት 23 ሚኒስትሮች ዘጠኙ ሴቶች ናቸው። ግማሽ ለመሆን ሁለት ወይም ሦስት የቀረው ነው። በሌላ አነጋገር ወደ 40 በመቶው ሴቶች ናቸው። የሴቶች ውክልና ከ30% በደንብ ያለፈ ነው። አስተያየቱ ያልጣማመቸው ዐቢይ ለዚህ ሲመልሱ ይህንን አሉ፤ “በዚህ ጉዳይ እኛ ለዓለም ምሳሌ ስለሆንን ሌሎች ሀገራት ከኛ መማር አለባቸው ብዬ ነው የማስበው። ከ23 ሚኒስትሮች ዘጠኝ ሴት ሚኒስትር ያደረገ አንድ ሀገር መጥራት አትችሉም፤ አንድ … [Read more...] about ሴቶችን በመሾም ኢትዮጵያ በእርግጥ ተወዳዳሪ የሌላት ነች? 

Filed Under: Middle Column, Politics Tagged With: New Cabinet, Nobel Peace Prize Laureate Abiy Ahmed Ali, Women in Cabinet

Ethiopian Defense Forces Capture Advanced TPLF Military Drones and Documents Linked to Sudan

October 7, 2026 12:40 pm by Editor Leave a Comment

Ethiopian Defense Forces Capture Advanced TPLF Military Drones and Documents Linked to Sudan

The Ethiopian National Defense Force (ENDF) has intercepted and seized a sophisticated cache of military hardware, including M6 tactical drones and advanced surveillance systems, intended for the Tigray People’s Liberation Front (TPLF). According to procurement documents, photographs, and video evidence obtained by Golgul from confidential sources, the entire weapons stockpile was discovered inside the Tigray region. The military equipment reportedly entered through Sudan and was captured … [Read more...] about Ethiopian Defense Forces Capture Advanced TPLF Military Drones and Documents Linked to Sudan

Filed Under: News, Right Column Tagged With: ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf terrorist

በሱዳን በኩል ለትህነግ የተላኩ የM6 ድሮኖችና ወታደራዊ መሣሪያዎች በመከላከያ እጅ መግባታቸው ተገለጸ

October 7, 2026 11:20 am by Editor Leave a Comment

በሱዳን በኩል ለትህነግ የተላኩ የM6 ድሮኖችና ወታደራዊ መሣሪያዎች በመከላከያ እጅ መግባታቸው ተገለጸ

የሀገር መከላከያ ሠራዊት በሱዳን በኩል ተገዝተው ለትህነግ የተላለፉ የUAV M6 ድሮኖችን፣ የላቁ የስለላና የወታደራዊ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ከነግዢ ሰነዶቻቸው ማረከ። የተገኙት የቴክኒክ ርክክብ ሰነዶች እና የግዢ ውሎች እንደሚያረጋግጡት፤ በPFI ቁጥር 071749749-02 (ጥር 26 ቀን 2017 ዓ.ም / እ.ኤ.አ ፌብሩዋሪ 3 ቀን 2025) እንዲሁም በሰኔ 3 ቀን 2017 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 11 ጁን 2025) የተመዘገቡት እነዚህ ወታደራዊ ቁሳቁሶች በገዢው ሕጋዊ ተወካይ አማካይነት ጥልቅ የቴክኒክ ምርመራ ተደርጎላቸውና ብቃታቸው ተረጋግጦ ጸድቀዋል። በፍተሻው ሂደት ከተካተቱት ሶስት የUAV M6 ድሮኖች መካከል አንደኛው የቪዲዮና የበረራ ሙከራ እንዲያደርግ የተመረጠ ሲሆን፣ ቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ በመሬት ላይ ዝርዝር የቴክኒክ ምርመራ ተካሂዶባቸዋል። ሁሉም ክፍሎች ያለ ምንም … [Read more...] about በሱዳን በኩል ለትህነግ የተላኩ የM6 ድሮኖችና ወታደራዊ መሣሪያዎች በመከላከያ እጅ መግባታቸው ተገለጸ

Filed Under: Left Column, News Tagged With: ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf, tplf terrorist

በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው

October 4, 2026 01:20 am by Editor Leave a Comment

በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው

* ሕዝቡን በማሳተፍ ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅር ይደራጃል — አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በትግራይ ክልል ሕዝቡን በማሳተፍ ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅሮች እንደሚደራጁ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ። አብርሃም በላይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳሉት፤ የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት በትኩረት እየሠራ ይገኛል። በዚህም በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤት ለማምጣት ሕዝቡ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድርበት አዲስ መዋቅር እየተዘረጋ መሆኑን ጠቁመዋል። በአሁኑ ወቅት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ክልሉን ከሕገ-ወጥ ኃይሎች እያጸዳ እንደሚገኝ የጠቆሙት አብረሃም፣ ይህንን ተከትሎም ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅሮች በሕዝቡ ሙሉ ተሳትፎ እንደሚደራጁ አስታውቀዋል። የአስተዳደር መዋቅሩን … [Read more...] about በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው

Filed Under: Middle Column, News Tagged With: ethiopian terrorists, New Tigray, operation dismantle tplf, Post TPLF Tigray, tplf terrorist

የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ

October 1, 2026 02:18 pm by Editor Leave a Comment

የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ

ጎልጉል ከታመኑ የውስጥ ምንጮቹ ባገኘው ሰበር መረጃ መሠረት፣ በሽብርተኛውና በውድቀት ዋዜማ ላይ በሚገኘው የትህነግ ቡድን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ላይ በተሰነዘረ የተቀናጀ የከባድ መሳሪያና የድሮን ጥቃት በርካታ አዛዦች ተደምስሰዋል። መስከረም 20 እና 21 ቀን 2019 ዓ.ም. በተካሄደው በዚህ የከረረ ምት የተገደሉት የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች፦ ኮሎኔል ትንሱ ብርሃነ — የአርሚ 43 አዛዥ፣ኮሎኔል አፅበሃ — የአርሚ 15፣ የ151ኛ ኮር አዛዥ፣ እናስሙ እስካሁን ያልተገለጸ ሌላ አንድ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር መሆናቸው ተረጋግጧል። የእነዚህ ከፍተኛ አዛዦች መደመስስ በቡድኑ ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤና ተስፋ መቁረጥን የፈጠረ ሲሆን፣ የቀብር ስነ-ስርዓታቸውም ዛሬ መስከረም 21 ቀን በመቀሌ ከተማ "እንዳ ገብርኤል" በሚባለውና በተለምዶ የታጋዮች … [Read more...] about የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ

Filed Under: Left Column, News Tagged With: ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf terrorist

ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው

October 1, 2026 11:08 am by Editor Leave a Comment

ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው

በትህነግ (ህወሓት) ከፍተኛ አመራር፣ በበታች መኮንኖችና በተራው ታጣቂ መካከል የተፈጠረው እምነት ማጣትና የርስ በርስ መቧጨቅ፣ ድርጅቱን ከባድና የለየለት የውስጥ ትርምስ ውስጥ እንደከተተው ታማኝ ምንጮች አረጋገጡ። ጎልጉል ባገኘው አስተማማኝ መረጃ መሠረት፣ ትህነግ ለበርካታ ዓመታት እዋጋበታለሁ ብሎ የተማመነበት ታጣቂ ኃይል ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መበታተኑ በአመራሩ ዘንድ ትልቅ ድንጋጤን ፈጥሯል። በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ … [Read more...] about ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው

Filed Under: Middle Column, News Tagged With: eplf is a terrorist, ethiopian terrorists, operation dismantle tplf, tplf terrorist

  • « Previous Page
  • Page 1
  • Page 2

Primary Sidebar

Recent Posts

  • መንግሥት ሰማ፤ ሪፖርተር ተዘጋ፤ ግን ለምን? ምሥጢሩ ምንድነው? November 3, 2026 12:09 am
  • ኢትዮጵያ በሰማይ ላይ ነዳጅ የሚሞሉ የኢሉሺን (Il-78) አውሮፕላኖችን ከሩሲያ ልትገዛ ነው October 30, 2026 08:57 am
  • ካይሮ ያጣችውን የሩሲያ ጄቶች አዲስ አበባ የታጠቀችበት ምሥጢር October 29, 2026 10:26 am
  • ኢትዮጵያ ሱ-35 ተዋጊ ጄቶች እና የኤስ-400 ዘመናዊ የአየር መከላከያ ስርአት በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ብቸኛዋ ሀገር ሆናለች October 28, 2026 11:00 am
  • ሻዕቢያ ኢትዮጵያን በ“ካሚካዜ” ድሮኖች ለመምታትና በዘር ግጭት ለማፍረስ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተሰማ October 27, 2026 11:14 pm
  • ጆን መዲድ “ቀዝኖ እና ልብሱ ተበላሽቶ” ነው መከላከያ የማረከው October 27, 2026 08:41 pm
  • በጆን መዲድ መማረክ አደረጃጀቱ እየተፈረካከሰ በመሆኑ እነ ወዲ እምበይተይ፣ ምግበይ፣ ቀጣዮች ሊሆኑ ይችላሉ October 27, 2026 09:17 am
  • ከታክስ ስወራ እስከ ሐሰተኛ ጋብቻ፦ በኢትዮጵያ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊ ዳያስፖራዎችን ለማደን የተዘረጋው አዲሱ የአሜሪካ መረብ October 21, 2026 09:26 am
  • ኔታንያሁ የሶማሊላንድን ሉዓላዊነት ያረጋገጠ አዲስ ቀጣናዊ ካርታ ይፋ አደረጉ October 20, 2026 03:20 pm
  • ትውልደ ሶማሊያዊቷ ናፊሳ በተዘቀዘቀ የአሜሪካ ሠንደቅ ፊት በሶማሊኛ ምርጫ ቅስቀሳ ማድረጓ ቁጣ ቀሰቀሰ October 20, 2026 09:21 am
  • በአሜሪካ የሚገኙ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊዎች ላይ የተደቀነው አዲስ ስጋት October 19, 2026 08:58 pm
  • ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል October 19, 2026 04:45 pm
  • በትግራይ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ስም በአስቸኳይ ሊቀየር ይገባል! October 19, 2026 02:55 am
  • በትግራይ ሕዝብ ደም የሚደረገው የሥልጣን ቁማር ያብቃ! October 14, 2026 11:04 pm
  • የኒዳል ሀሰን በርሸና የሞት ፍርድ ሲፈጸምበት በቀጥታ ሥርጭት እንዲተላለፍ መወሰኑ ውዝግብ አስነሳ October 9, 2026 12:33 pm
  • ሴቶችን በመሾም ኢትዮጵያ በእርግጥ ተወዳዳሪ የሌላት ነች?  October 8, 2026 11:20 pm
  • Ethiopian Defense Forces Capture Advanced TPLF Military Drones and Documents Linked to Sudan October 7, 2026 12:40 pm
  • በሱዳን በኩል ለትህነግ የተላኩ የM6 ድሮኖችና ወታደራዊ መሣሪያዎች በመከላከያ እጅ መግባታቸው ተገለጸ October 7, 2026 11:20 am
  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
Copyright © 2026 · Goolgule