• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Right Column - Primary Sidebar

የመኢአድ፣ ሰማያዊና ሸንጎ የጋራ መግለጫ

January 17, 2018 05:41 am by Editor 1 Comment

የመኢአድ፣ ሰማያዊና ሸንጎ የጋራ መግለጫ

የጋራ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው። … [Read more...] about የመኢአድ፣ ሰማያዊና ሸንጎ የጋራ መግለጫ

Filed Under: Opinions Tagged With: aeup, Right Column - Primary Sidebar, semayawi, shengo

Vision Ethiopia Fifth Conference

January 16, 2018 06:16 am by Editor Leave a Comment

Vision Ethiopia Fifth Conference

Vision Ethiopia Fifth Conference 2nd and Final Call for Papers Transition Challenges and Alternative Forms of Federalism March 24 and 25, 2018, Washington D.C. January 16, 2018 Vision Ethiopia, following its four successful conferences on critical issues and themes on Ethiopia, is pleased to announce its fifth conference which will be held on March 24 and 25, 2018, in Washington D.C. The Conference is organized in cooperation with the Consortium of Ethiopian Civic Society Organizations … [Read more...] about Vision Ethiopia Fifth Conference

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar, vision

ይድረስ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ

January 15, 2018 05:33 am by Editor 1 Comment

ይድረስ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ

ያልተገራ ፈረስ ደርጉ እያላችሁ ፈርጥጦ ፈርጥጦ ገደል ገባላችሁ ........... የሚለው የ1966ቱ የለውጥ ማግስት የወቅቱ ወጣቶች ዜማወግ ሰሞኑን ትዝ ትዝ እያለኝ ነው፤ መንግሥት ግራ እንደገባው የተረዳው የያኔው ተማሪዎች መካከል እርስዎም የወቅቱ ወጣት ነበሩና መዝሙሯን በደንብ እንደሚያስታውሷት አልጠራጠርም፡፡ ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ mintuye1984@gmail.com “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ … [Read more...] about ይድረስ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ

Filed Under: Opinions Tagged With: eprdf, Right Column - Primary Sidebar, tplf

ያንተ ፈጣሪ (ኢንተለጀንት ዲዛይነር) ማን ነው? – ለጋዜጠኛ አበበ ገላው

January 11, 2018 08:05 am by Editor 1 Comment

ያንተ ፈጣሪ (ኢንተለጀንት ዲዛይነር) ማን ነው? – ለጋዜጠኛ አበበ ገላው

“ምድራዊ መፍትሄ ማምጣት ያልቻለ፣ ወደ መለኮት ያንጋጥጣል!” መዝገቡ ሊበን ፕ/ር ተድላ ከጋዜጠኛ አበበ ገላው ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ውስጥ ግልጽነቱ “Intellectual integrity” ያለው ሰው መሆኑን ያሳየበትም ይመስለኛል። ኢትዮጵያ መልካም ሰብዕና ያላቸው ሰዎች አንገታቸውን ደፍተው የሚኖሩባት፣ በየእስር ቤቱ የሚማቅቁባት፣ የሚገደሉባት፣ አገራቸውን ጥለው እንዲሄዱ እየተገፉ የሚወጡባት አገር የመሆኗን ያህል፤ በተቃራኒው መጥፎ ሰብዕና ያላቸው ሰዎች  የሚሾሙ የሚሸለሙባት መሆኗን ሳስብ ነገ የሚሆነው ያስፈራል። የፕ/ር ተድላ አይነት ግልጽነት ያላቸው፣ የአይምሯቸውን የሚናገሩ ሰዎች ወደ አደባባይ መውጣት ግን አንድ ተስፋ ነው። ይህን አይነት “intellectual integrity” ነው በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ምሁራን ውስጥ ያጣነው። ይህን እንድጽፍ ያነሳሳኝ ዋናው … [Read more...] about ያንተ ፈጣሪ (ኢንተለጀንት ዲዛይነር) ማን ነው? – ለጋዜጠኛ አበበ ገላው

Filed Under: Opinions, Social Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ፅንፈኛ የኦሮሞ ፖለቲከኞች (ልሂቃን)

January 9, 2018 01:54 pm by Editor 8 Comments

ፅንፈኛ የኦሮሞ ፖለቲከኞች (ልሂቃን)

ከዝግጅት ክፍሉ፤ ይህ ጽሁፍ ለጎልጉል የተላከውና የቀረበው “መልስ ለዶ/ር በያን አሶባ ቃለ መጠይቅ” በሚል ርዕስ ለቀረበው ጽሁፍ ድጋፍ ሆኖ ነው። በዚህ ጽሁፍም ሆነ በመጀመሪያው ላይ አስተያየት ወይም የተቃውሞ ጽሁፍ ለማቅረብ የሚፈልጉ (editor@goolgule.com) በሚለው የኢሜይል አድራሻችን እንድትልኩ ይሁን። ከዚህ ቀጥሎ የማቀርበው ሃሳብ ከኦሮሞ ህዝብ መሃል ስለወጡና በተለያዩ ምክንያቶች በተሳሳተ አፍራሽ አመለካከት ተመርዘው በፅንፈኛነት ሃገርና ህዝብን ስለሚያተራምሱ በየዘመናቱ የነበሩ የኦሮሞ ፖለቲከኞች፣ ልሂቃንና የጎሳ መሪዎች እንጂ ወገኔ ስለሆነው የኦሮሞ ህዝብ እንዳልሆነ በቅድሚያ እንዲታወቅልኝ እፈልጋለሁ። ባለኝ የግል ልምድና ግንዛቤ አንጻር እንደተረዳሁት አብዛኛዎቹ የኦሮሞ ፅንፈኛ ፖለቲከኞች ወይም ልሂቃን በዋናነት የሚያመሳስላቸው በኢትዮጵያ ውስጥ አለመረጋጋት፣ … [Read more...] about ፅንፈኛ የኦሮሞ ፖለቲከኞች (ልሂቃን)

Filed Under: Opinions Tagged With: beyan oromo, dima, Ethiopia, lencho, olf, opdo, Right Column - Primary Sidebar

የወያኔ “መርህ-አልባ” ክስ ስረ-መሰረትና አፀያፊ “ውነትነት”

January 7, 2018 03:54 pm by Editor 1 Comment

የወያኔ “መርህ-አልባ” ክስ ስረ-መሰረትና አፀያፊ “ውነትነት”

ሰሞነኛ መነጋገሪያ የሆነው "ለፖለቲካ እስረኞች ይቅርታ ልሰጥ ነው?” የሚለው ድንገተኛየወያኔ ዛባር (ቅዠት) መሰል ወግ ከመንገዳችን እንዳያወጣን መነጋገሩ አስፈላጊ ሆኖ ስለተሰማኝ የዚህ ጽሁፍ ማጠንጠኛ ላደርገው ፈቀድኩ። “የእስረኛ መልቀቅ” ጩኸት ከአፋኞቹ አፍ አምልጦ እንዲወጣ ያስገደደው ዋነኛ ሀቅ የህዝብ እምቢተኛነትና አልገዛም ባይነት አመጽ ለመሆኑ አንዳች ብዥታ እንደሌለን እየታወቀ  ወያኔ “ምህረትና-ይቅርታ” በሚሉ ቃላቶች ዙሪያ፤ በማፈራረቅ ሲዋዥቅ አውቆም ሆነ ሳያውቅ በፈጠረልን “አጀንዳ” የተነጠቀውን ኳስ አስመልሶ ዋናውን የነጻነት ጥያቄበብርሃን ፍጥነት ወደ እስረኛ የማስፈታት ባህሪ እንዳይወርደው ልብ ማለት የተገባ ነው። ለመሆኑ አሁንም አሁንም አጥፍቻለሁ፤ በስብሻለሁ፤ ተግማምቸ -አግምቻችኋለሁ እያለ ሲወሻከት የነበረው  የወሮበላ ቡድን “ይቅርታ አስጠይቄ … [Read more...] about የወያኔ “መርህ-አልባ” ክስ ስረ-መሰረትና አፀያፊ “ውነትነት”

Filed Under: Opinions Tagged With: eprdf, meles, Right Column - Primary Sidebar, tplf

ጀንፎና ጅና!!

January 6, 2018 07:23 pm by Editor Leave a Comment

ጀንፎና ጅና!!

ዓመት ጠብቀው፤ ዐውደ ዓመትን ዙረው ከሚመጡት በዓላት አንዱ የገና (ልደት) በዓል ነው። ይህ በዓል በሀገራችን በያመቱ ታኅሣሥ 29 ቀን "ዮም ተወልደ ቤዛ ኵሉ ዓለም" (ዛሬ የዓለም ቤዛ ተወለደ) እያሉ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያኖች በደማቅ ሥነ ሥርዓት በዓሉን ያከብራሉ። ለገና በዓል በቀረበ ግዜ በሀገራችን ከሚዘወተሩና ከሚወደዱ ክንዉኖች መካከል የገና ጨዋታ ዋናዉ ነዉ። የበአሉን መድረስ ተከትሎ ጎበዛዝት መጫወቻዋን ጥንግ የሚያሾሩበት የክትክታ ዱላ በመቁረጥ በደንብ እንዲጠነክር ቅቤ እያጠጡ ሲወለዉሉት ይከርሙና የገና በዓል ደረስኩ ደረስኩ ሲል ሰፈሩ ሲደምቅ ጨዋታዉ ሲደራ የክትክታዉ መታያ ቀን ይሆንና ለገና ጨዋታ የጎበዝ ጥሩር መለጊያ በትርነት ይዉላል። ታድያ ይህ በትር እልህና ጉልበት በተቀላቀለበት ጎዝ እጅ የገባ ለት ጉልበቱ በደንብ ይታያል ሆኖም የምትለጋዋ ጥሩር … [Read more...] about ጀንፎና ጅና!!

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ዐማራን ለማጥፋት የሚጥሩ፣ዐማራ ከመጥፋቱ በፊት ይጠፋሉ!

January 4, 2018 08:40 am by Editor Leave a Comment

ዐማራን ለማጥፋት የሚጥሩ፣ዐማራ ከመጥፋቱ በፊት ይጠፋሉ!

የተለያዩ ፀረ-ኢትዮጵያ አንድነት የሆኑ ሁሉ፣ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ማጥፋት የሚቻለው፣ዐማራውን ቀድሞ በማጥፋ ነው ብለው ያምናሉ። ለዚህ አባባል ዋቢውም፣ የፋሽስቱ ሞሶሎኒን ወረራን በዓይኑ የተመከለተውና በግብር ያየው፣ አዶልፍ ፓርለሳክ የተባለው ፀሐፊ የጻፈውና በተጫኔ ጆብሬ መኮንን፣ «የሃበሻ ጀብዱ» ሲል ወደ አማርኛ የተተረጎመው መጽሐፍ በግልጽ ያስረዳናል። ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ … [Read more...] about ዐማራን ለማጥፋት የሚጥሩ፣ዐማራ ከመጥፋቱ በፊት ይጠፋሉ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ህወሓት/ኢህአዴግ “አሸባሪ” እስረኞችን እፈታለሁ አለ

January 3, 2018 10:10 am by Editor 2 Comments

ህወሓት/ኢህአዴግ “አሸባሪ” እስረኞችን እፈታለሁ አለ

ላለፉት በርካታ ዓመታት በየአደባባዩ "በኢትዮጵያ ውስጥ አንድም የፖለቲካ እስረኛ የለም" ሲል የነበረው ህወሓት/ኢህአዴግ ዛሬ በኃይለማርያም አማካኝነት "እስረኞችን እፈታለሁ፥ ማዕከላዊን እዘጋለሁ" ብሏል። ባለፉት ዓመታት በግፍ የታሰሩት በሙሉ የተከሰሱት በአሸባሪነት መሆኑ የሚታወቅ ነው። ይህ መግለጫ በራሱ ህወሓት/ኢህአዴግ ሲዋሽ እንደነበር የሚያሳይ ነው ወይም ይቺ ጊዜ መግዣ የህወሓት ጨዋታ ነች። ለሁሉም በመቆየት የሚታይ ነው። የእኛ አቋም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በፖለቲካ አመለካከቱ መታሰር የለበትም፥ በግፍ የታሰሩት ሁሉም የፖለቲካ እና የኅሊና እሥረኞች ህወሓት/ኢህአዴግ ይቅርታ እየጠየቀ ካሣ ከፍሎ በነጻ ይልቀቃቸው ነው። ጎልጉል! … [Read more...] about ህወሓት/ኢህአዴግ “አሸባሪ” እስረኞችን እፈታለሁ አለ

Filed Under: News, Politics Tagged With: eprdf, Right Column - Primary Sidebar, tplf

ግልጽ ደብዳቤ፦ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)

December 27, 2017 02:10 pm by Editor Leave a Comment

ግልጽ ደብዳቤ፦ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)

ጉዳዩ፦ በቂሊንጦ እሳት ሰበብ ስለታሰሩት ሰዎች የተደረገውን ምርመራ በተመለከተ እንደሚታወቀው ኢሰመኮ በቀን 20 ጥቅምት 2010፣ በደብዳቤ ቁጥር ሰመኮ/2.1/29/2010 እንደገለጸው ነሐሴ 1/2008 አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት (ቂሊንጦ) ግቢ ውስጥ የተነሳውን እሳት መንስዔ ለማጣራት በተደረገው ምርመራ አሰቃቂ የመብቶች ጥሰቶች ተፈፅመዋል። በእነ መቶ ዐለቃ ማስረሻ ሰጤ መዝገብ (38 ተከሳሾችን) በተመለከተ መንግሥት ባለበት አገር ይፈፀማሉ ተብለው የማይጠበቁ የጥፍር መንቀል፣ በሚስማር ሰውነት የመብሳት፣ ግርፋት እና የመሳሰሉት አካላዊ ጉዳት የሚያደርሱ፣ ሰብኣዊ ክብርን የሚያዋርዱ የጭካኔ ተግባራት በተያዙ ሰዎች ላይ ተፈፅሞባቸዋል። ይሄ ሁሉ የሆነው ፍርድ ቤት በአደራ እንዲጠብቃቸው ያስረከበው የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ኃላፊነቱን ባለመወጣቱ ነው። ሆኖም፣ ዋነኞቹ የምርመራው (ወይም … [Read more...] about ግልጽ ደብዳቤ፦ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)

Filed Under: Law, Opinions Tagged With: ehrc, eprdf, Ethiopia, human rights, kilinto, meles, Right Column - Primary Sidebar, tplf

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 9
  • Page 10
  • Page 11
  • Page 12
  • Page 13
  • …
  • Page 118
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በፋኖ ስም ከአማራ ገበሬና ከዳያስፖራ የሚሰበሰበው በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የጥቂት አመራሮች መበልጸጊያ ሆኗል November 20, 2026 08:54 am
  • የቴሌኮም ጌትዌይ፣ የዳታ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት – የዌብስፕሪክስ ጉዳይ ከባለቤትነት ክርክር በላይ ነው! November 17, 2026 11:54 pm
  • “የጫካ ቱጃሮች!”— የፋኖ አመራሮች ስለተሰማሩበት የገንዘብ ዝርፊያ አስደንጋጭ መረጃ November 17, 2026 05:43 pm
  • በየወሩ 4 ሚሊዮን ብር እየተከፈለው ሀገር ሲያፈርስ የነበረው ሪፖርተር November 16, 2026 01:17 am
  • ሻርኮቹ ከውጭ እስከ ሀገር ውስጥ ያደሩት ድር፣ ዌብስፕሪክስን (WebSprix) የመጠቅለሉ ድራማና ብሔራዊ ስጋት November 14, 2026 12:42 am
  • የመለስ ዜናዊን ጭንብል የገፈፈው የትህነግ ሚዲያ (EMF) ምስክርነት November 13, 2026 03:32 pm
  • ትህነግ በወታደራዊና በፖለቲካዊ መስክ እንደሞተ ሁሉ በሪፖርተር በኩል የሚዲያ ግብዓተ መሬቱ ተፈጽሟል November 13, 2026 01:13 am
  • በከባድ ታክስ ማጭበርበር የሚፈለጉት አቶ አበባው ደስታ፣ አማራጭ የቴሌኮም ጌትዌይ ፕሮጀክትን ሊጠቀልሉ ነው November 12, 2026 03:50 am
  • “ፋኖ ወደ ኦሮሚያ ገብቶ ሕዝብ እየገደለ ነው” የኦነግ ሸኔ (OLF/OLA) ተወካይ ጃል ጅረኛ November 10, 2026 05:12 pm
  • ከትህነግ የተማረኩና ከውጭ ሀገራት የገቡ ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች በቃሊቲ ለእይታ ቀረቡ November 6, 2026 03:36 pm
  • የመንግሥት ኃላፊዎች ወደ ሁርሶ የተወሰዱበት ምሥጢር November 5, 2026 12:43 pm
  • መንግሥት ሰማ፤ ሪፖርተር ተዘጋ፤ ግን ለምን? ምሥጢሩ ምንድነው? November 3, 2026 12:09 am
  • ኢትዮጵያ በሰማይ ላይ ነዳጅ የሚሞሉ የኢሉሺን (Il-78) አውሮፕላኖችን ከሩሲያ ልትገዛ ነው October 30, 2026 08:57 am
  • ካይሮ ያጣችውን የሩሲያ ጄቶች አዲስ አበባ የታጠቀችበት ምሥጢር October 29, 2026 10:26 am
  • ኢትዮጵያ ሱ-35 ተዋጊ ጄቶች እና የኤስ-400 ዘመናዊ የአየር መከላከያ ስርአት በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ብቸኛዋ ሀገር ሆናለች October 28, 2026 11:00 am
  • ሻዕቢያ ኢትዮጵያን በ“ካሚካዜ” ድሮኖች ለመምታትና በዘር ግጭት ለማፍረስ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተሰማ October 27, 2026 11:14 pm
  • ጆን መዲድ “ቀዝኖ እና ልብሱ ተበላሽቶ” ነው መከላከያ የማረከው October 27, 2026 08:41 pm
  • በጆን መዲድ መማረክ አደረጃጀቱ እየተፈረካከሰ በመሆኑ እነ ወዲ እምበይተይ፣ ምግበይ፣ ቀጣዮች ሊሆኑ ይችላሉ October 27, 2026 09:17 am
  • ከታክስ ስወራ እስከ ሐሰተኛ ጋብቻ፦ በኢትዮጵያ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊ ዳያስፖራዎችን ለማደን የተዘረጋው አዲሱ የአሜሪካ መረብ October 21, 2026 09:26 am
  • ኔታንያሁ የሶማሊላንድን ሉዓላዊነት ያረጋገጠ አዲስ ቀጣናዊ ካርታ ይፋ አደረጉ October 20, 2026 03:20 pm
  • ትውልደ ሶማሊያዊቷ ናፊሳ በተዘቀዘቀ የአሜሪካ ሠንደቅ ፊት በሶማሊኛ ምርጫ ቅስቀሳ ማድረጓ ቁጣ ቀሰቀሰ October 20, 2026 09:21 am
  • በአሜሪካ የሚገኙ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊዎች ላይ የተደቀነው አዲስ ስጋት October 19, 2026 08:58 pm
  • ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል October 19, 2026 04:45 pm
  • በትግራይ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ስም በአስቸኳይ ሊቀየር ይገባል! October 19, 2026 02:55 am
Copyright © 2026 · Goolgule