• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

የአንድ ዓመት ደመወዙን ለመከላከያ ሰራዊት የለገሰው ዶክተር

September 11, 2021 09:22 pm by Editor Leave a Comment

በሚሰራበት የአዋሳ ከተማ አዳሬ ጠቅላላ ሆስፒታል ዶክተር ኤልያስ ጉልማ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስትና የልብ ምርመራና ህክምና ባለሙያ ሆኖ ከማገልገሉ ባለፈ በደቡብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል በተደራቢነት ያገለግላል፡፡

ሃገርን በማትተካው እናት የሚመስላት ዶክተር ኤሊያስ እናት ስትቸገር ማየት ህመሙ ከባድ እንደሆነ በመግለጽ ሃገሬ የሆነችልኝ ከቃልም ከአድራጎትም በላይ በመሆኑ ሁለንተናዬን አሳልፌ ለመሰጠት ዝጉጁ ነኝ ብሏል፡፡

በዱር በገደል ውድ ህይወቱን እየሰዋ ሃገር ለሚያቆመው የመከላከያ ሃይል መላው ህዝባችን ተከፍሎ የማያልቅ ብድር አለበትም ብሎ ያምናል ዶ/ር ኤልያስ፡፡

በተለይም በአሁኑ ሰዓት እናት ሃገር ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች ለመፍታት አድረን ለመገኘት የምንሳሳላትን ነፍስ እየሰጠ ትውልድ የሚያስቀጥለውን የመከላከያ ሃይል መርዳትና በምንችለው ሁሉ አብሮነታችንን መግለፅ የታሪክ ባለቤት ያደርገናል ብሏል፡፡

ሃገርን በሙያው እያገለገለ የሚገኘው ዶክተር ኤሊያስ ጉልማ ቤቴን ትዳሬን ሳይል የአንድ አመት ደመወዙን ለመከላከያ መስጠቱ ደስታን ወልዶለታል፡፡

ዶክተሩ የወር ደመወዙ 13,114 ሲሆን ለመከላከያ ድጋፍ ይሁንልኝ ብሎ የለገሰው የአንድ አመት ደመወዙ 157,368 (አንድ መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ ሶስት መቶ ስድሳ ስምንት) ብር ይሆናል፡፡

ሃገርን ለማዳንና ለኢትዮጵያችን ክብር ለሚሰዋ ሃይል ያለውን መደገፍ ከሚሰጠን መንፈሳዊ እርካታ በተጨማሪ ሃገራዊ ግዴታችንም ጭምር በመሆኑ ሁሉም ዜጋ የጀመረውን ሃገራዊ ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠል ይገባዋል ዶክተር ኤልያስ አስምሮ የተናገረ እውነት ነው ሲል የደቡብ ዕዝ ኢንዶክትሪኔሽንና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት፡፡

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

Filed Under: Middle Column, News, Social Tagged With: endf, hero, operation dismantle tplf

Reader Interactions

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule