ከዛፎች መካከል ዛፎች ሲቆረጡ ዎዮው ላሽሟጠጡ፡ ዎዮው ላላገጡ፡ የተጨፈጨፉት የተቆረጡቱ፡ ለምሣር እጄታ ተገጥመው ሲመጡ። … [Read more...] about ዛፎች
Archives for July 2014
ዛፎች
ወራቱ ረመዷን ነው! ፍቷቸው!
ወራቱ ረመዷን ነው፡፡ በዚህ ወር ሰላም፣ ማርታ፣ ይቅርታ እና ምሕረት ነው የሚለመነው፡፡ አዲስ ሰው ለመሆን ነው ጥረት የምናደርገው፡፡ ባለፉት ሶስት ዓመታት ባሳለፍኳቸው ረመዳኖች የሚሰሩት ነገሮች ግን ከዚህ ቅዱስ ወር የምናገኘውን በረከትና ጸጋ በአግባቡ እንዳንቋደስ እና ቀልባችንን ሙሉ በሙሉ ወደ ፈጣሪያችን እንዳንመልስ ጋሬጣ እየሆኑብን ተቸግረናል፡፡ ወራቱ ረመዳን ነው፡፡ ትናንት ሰዎች ታስረዋል፡፡ ማን እንደታሰረም ስለሚታወቅ መግለጹ አስፈላጊ አይደለም፡፡ ነገር ግን በየጊዜው ሰዎችን ማሰር የምንመኛት ኢትዮጵያ እንድትመጣ ለማድረግ አንዳች ጠቀሜታ የለውም፡፡ ገዥው ፓርቲ የሚያልመውን የኢትዮጵያ ራዕይን በ2020 ለማሳካትም ሆነ ሌሎች በተለየ መንገድ የሚመኟትን ለሁላችንም የምትሆነውን ኢትዮጵያን ለመፍጠር ምንም አይፈይድም፡፡ በሰከነ መንፈሰ መደማመጥና ችግሮችን በውይይት ለመፍታት … [Read more...] about ወራቱ ረመዷን ነው! ፍቷቸው!
መንግስታዊ ሽብርተኝነትን የሚሸከም ትከሻ አይኖረንም!!!
የህወሓት/ኢህአዲግ አገዛዝ በኢትዮጵያ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዜጎችን በማፈንና በማሰቃየት ብሎም በመግደል የአፈና አገዛዙን ለረጅም ጊዜ ሲያራምድ መቆየቱ ዓለም የሚያውቀው ሀቅ ነው፡፡ በተለይም ባለፉት 10 ዓመታት የህዝብን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማፈን እስራትና ግድያውን ህጋዊ ለማስመሰል የተለያዩ አፋኝ አዋጆችን አውጥቷል፡፡ እነዚህን አዋጆችንም ተገን አድርጎ በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችንና አባለትን፣ ጋዜጠኞችንና ጦማርያንን፣ እንዲሁም የእምነት ተቋማት መሪዎችን እና በአገዛዙ ላይ ጥያቄ የሚያነሱ ዜጎችን ማሰሩን፣ ማሰቃየቱንና ግድያውን ተያይዞታል፡፡ በህገ መንግስቱ የተካተቱ የሰብዓዊ መብቶችንና ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን በሙሉ የሚጥሰውና የአምባገነንነት ስልጣኑን ለማራዘም ሲል ያፀደቀው የፀረ-ሽብር አዋጅ ከፀደቀበት እለት አንስቶ ኢህአዴግ ለስልጣኔ … [Read more...] about መንግስታዊ ሽብርተኝነትን የሚሸከም ትከሻ አይኖረንም!!!
የመከራ ደወል በጋዛ!
ባሳለፍናቸው ሳምንታት የሶስት እስራኤል ታዳጊዎች መጥፋትና ከቀናት በኋላ ተገድሎ ተገኘ። ይህም እስራኤላውያንን አስቆጥቶ በአንድ ታዳጊ ፍልስጥኤማዊ ላይ የበቀል እርምጃ አስወሰደ። ሟች እንጅ ገዳይ አይታወቅም ተባለ። ውጥረቱ ማየል መክረር ያዘ ... የፍልስጥኤም ታጣቂዎች ተፈጸመብን ያሉትን በደል ለመበቀል በአጸፋው በተወንጫፊ ሮኬት ሚሳኤል የእስራኤን መዲና ሳይቀር ማጥቃት ያዙ። ቴል አቢብን፣ እየሩሳሌምና ወደ የተለያዩ ከተሞች ዘልቆ የደረሰው ጥቃት ድንጋጤን ፈጠረ። ጠቅላይ ሚነኒስትር ናታንያሁ ተበሳጩ፣ ተሶረፉ! "እስራኤል አጸፋ ትወስዳለች!" ብለው በተናገሩ ቅጽበት የማጥቃት እርምጃውን አዘዙ! ጥቂቶችን ለማጥቀሰት በጋዛ ፍልስጥኤማውያን ላይ የመከራው ደወል ተደወለ...! የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ናታንያሁ ጋዛን መልሰው ለማጥቃት የክተት አዋጅ ጠሩ። ሰኞ አጸፋ የአየር ጥቃት … [Read more...] about የመከራ ደወል በጋዛ!
የስብሰባ ጥሪ
ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን፤ የወያኔ ትግሬዎች ስልጣን ከያዙበት ጊዜ ጀምሮ በአማራው ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል ተፈጽሞበታል፣ አሁንም እተፈጸመበት ነው ብሎ ያምናል። ይህ በአንድ ነገድ ላይ ያተኮረ የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በዚህ ከቀጠለ የነገዋን ኢትዮጵያ ህልውና ይፈታተናል፣ በህዝብ መካከል ያለውንም የአንድነት ስሜት ያደበዝዛል። ስለዚህ፤ በአንዲት ኢትዮጵያ ሀገርና በህዝቧም አንድነት የምታምኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ በኦገስት 2 ቀን 2014 - አቶ ተክሌ የሻውን ከአሜሪካ ጋብዘን ባዘጋጀነው ስብሰባ ላይ አንድትገኙልን በአክብሮት ጋብዘናችሗል። የክብር እንግዳ - አቶ ተክሌ የሻው የስብሰባ ቦታ - ሀሉንዳ ፎልኬት ሁሰ ( HALLUNDA FOLKETS HUS ) የስብሰባ ቀን - ኦገስት 2 ; 2014 ሰዓት - ከ 13 ሰዓት እስከ 20 … [Read more...] about የስብሰባ ጥሪ
Solidarity Movement for a New Ethiopia
SMNE strongly condemns the recent illegal arrest and extradition of Mr. Andargachew Tsige from Yemen to Ethiopia. The Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE) strongly condemns the recent illegal arrest and extradition of Mr. Andargachew Tsige from Yemen to Ethiopia. Mr. Andargachew was allegedly picked up at the Yemeni airport in Sana’a while in transit from Dubai to Eritrea. During a layover there, Yemeni security agents, tipped off and accompanied by Ethiopia’s own security agents, … [Read more...] about Solidarity Movement for a New Ethiopia
ETHIOPIANS DEMAND THE SAFE RETURN OF ANDARGACHEW TSIGE AT FOREIGN OFFICE
The terrorist regime in power in Ethiopia, the TPLF, has stepped up its campaign of terror beyond its boarder, extending the battle field to include everywhere, to include sovereign foreign lands. Andargachew Tsige, the General Secretary of Ginbot 7 is the latest victim. The regime had been trying to get to Andargachew Tsige for a long time. After the ill fated election of 2005, they arrested him and tortured him at their Qality concentration camp as a result of which he almost lost one of his … [Read more...] about ETHIOPIANS DEMAND THE SAFE RETURN OF ANDARGACHEW TSIGE AT FOREIGN OFFICE
ትግል!!! ማንን? ለምን? ለማን? በማን? በምን? መቸና የት?
ሀገራችን እድሜ ጠገብ፣ እድሜ እረጅም መሆኗን እናውቃለን፡፡ ከኖሕ ዘመን (ከጥፋት ውኃ) በኋላ ያለውን ብቻ እንኳን ብንይዝና ከመጀመሪያው ንጉሥ ከሰብታህ ጀምረን ብንቆጥር ከ4500 ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው የመንግሥት መልክ የያዘ የአሥተዳደር ታሪክ ያላት ሀገር ናት፡፡ ይህች ሀገር ከዚህ ረጅም ታሪኳ ጋር እንደ ፀሐይ የሚያበራና አድማስ ተሻግሮ የሚሞቅ ብርቅዬ የነጻነት ታሪክ አላት፡፡ ሀገራችን ከ3 ሺህ ዓመታት በፊት ጀምሮ ይሄንን ዘውዷም ለመንጠቅ የሞከሩ እጅግ ከባባድ ፈተናዎችን አሳልፋለች፡፡ ፈተናው ያንን ያህል የከበደ ቢሆንም ያ ሕዝብ ከጠላቶቹ ከፈታኞቹ ከተገዳዳሪዎቹ ሁለንተናዊ አቅም የላቀ ጥንካሬ ብስለት ንቃት ወዘተ ስለነበረው ዘውዱን ሳያስነጥቅ ጠብቆ ለመቆየት ችሏል፡፡ ነገር ግን በመራር ጽናት ነጻነቱን ጠብቆ መቆየት ይቻል እንጅ ከጥንት ጀምሮ የነበረበት ፈተና ድምር ውጤት … [Read more...] about ትግል!!! ማንን? ለምን? ለማን? በማን? በምን? መቸና የት?
አይ አበሻ! አበሻና ቀጥታ መስመር
አበሻና ቀጥታ መስመር አይተዋወቁም፤ ቀጥታ መስመር መጀመሪያ አለው፣ መጨረሻም አለው፤ አበሻ እንዲህ ተጀምሮ የሚያልቅ ነገር አይወድም፤ እልቅ ሲል ጭር ይልበታል፤ አበሻ የባህርዩ የሆነውና የሚስማማው ክብ መስመር ነው፣ ክብ መስመር መጀመሪያ የለው፣ ማለቂያ የለው፣ ሲዞሩ መዋል ነው፤ አበሻ ነገሩ ሁሉ ክብ ነው፤ ቤቱ ክብ ነው፣ እንጀራው ክብ ነው፣ ዳቦው ክብ ነው፣ ድስቱ ክብ ነው፣ ጋኑም ክብ ነው፤ ክብ ያልሆነ ነገር አበሻ ምን አለው? አበሻ ነገሩ ሁሉ ክብ ነው፣ አዙሪት ነው፣ ታሪኩም አዙሪት ነው፣ ሄደ የተባለው ሁሉ ተመልሶ ይመጣል። አበሻ ማለት አዙሪት ነው፣ አዙሪት ማለትም አበሻ ነው። የእንግሊዝ ወይም የሩስያ ወታደሮችን ሰልፍ ስታዩ ቀጥታ መስመር ምን እንደሆነ ተገነዘባላችሁ። የአበሻ ወታደሮችስ? ተለያይቶ የተገጣጠመ ክብ መስመር? አበሻ በመስመር መሄድም ሆነ መቆም … [Read more...] about አይ አበሻ! አበሻና ቀጥታ መስመር
Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW)
The Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW), a human rights and peace organization, based in the United States, expresses its grave concerns regarding the abduction and detention of Andargachew Tsige, Secretary General of Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy. Mr. Tsege, who has a British citizenship, was arrested by Yemeni security forces while he was in transit at Sana’a International Airport on June 23, 2014. It is now reported that the Yemeni government extradited … [Read more...] about Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW)