ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን፤ የወያኔ ትግሬዎች ስልጣን ከያዙበት ጊዜ ጀምሮ በአማራው ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል ተፈጽሞበታል፣ አሁንም እተፈጸመበት ነው ብሎ ያምናል። ይህ በአንድ ነገድ ላይ ያተኮረ የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በዚህ ከቀጠለ የነገዋን ኢትዮጵያ ህልውና ይፈታተናል፣ በህዝብ መካከል ያለውንም የአንድነት ስሜት ያደበዝዛል። ስለዚህ፤ በአንዲት ኢትዮጵያ ሀገርና በህዝቧም አንድነት የምታምኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ በኦገስት 2 ቀን 2014 – አቶ ተክሌ የሻውን ከአሜሪካ ጋብዘን ባዘጋጀነው ስብሰባ ላይ አንድትገኙልን በአክብሮት ጋብዘናችሗል።
የክብር እንግዳ – አቶ ተክሌ የሻው
የስብሰባ ቦታ – ሀሉንዳ ፎልኬት ሁሰ ( HALLUNDA FOLKETS HUS )
የስብሰባ ቀን – ኦገስት 2 ; 2014
ሰዓት – ከ 13 ሰዓት እስከ 20 ሰዓት
ቀጣይ ስብሰባ በጀርመን ሀገር በፍራንክ ፎርት ከተማ በኦገስት 9 ቀን፤
የስብሰባ ቀን – August 9, 2014,
ሰዓት – 13:00 – 18:00 CET,
Bürgerhäuser Dreieich,Fichtestraße
50 63303 Dreieich
እንዲሁም በእንግሊዝ ሀገር በለንደን ከተማ ኦገስት 17 ቀን 2014 ዓም፣
የስብሰባ ቀን – August 17, 2014
ሰዓት – 2:00 PM,
ECB HALL, 2A
LITHOS ROAD, FINCHLAY ROAD,
LONDON NW3 6EF
እንደሚደረግ ማሳወቅ እንወዳለን።
ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን
Leave a Reply