1. መግቢያ ከደርግ የ17 አመታት የአገዛዝ ውደቀት በኋላ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች በስፋት ሲንጸባረቁ ከነበሩ ጥያቄዎች መካከል የብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄ ዋነኛው ነው:: በዚህ ወቅት ውስጥ ለብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄ በፖለቲካ ኃይሎች የቀረቡት የመፍትሔ ሃሳቦች የተለያዩ ቢሆንም የመፍትሔ ሃሳቦቹ የሚመነጩት ግን በዋናነት ከሁለት ተገዳዳሪ አስተሳሰቦች ነው:: አንደኛው አስተሳሰብ የሚያጠነጥነው የብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄው የሚካትተው ከኢትዮጵያ ዘመናዊ የሃገር ግንባታ ጋር ተያይዞ የተፈፀሙ ታሪካዊ ኢ-ፍትሃዊነትንና በደሎችን እንዲሁም በያ ትውልድ ውስጥ የተፈፀሙ መጠፋፋትን አካቶ ሁሉን-አካታች መድረክ በማዘጋጀት ያለፈውን በደሎች ዕውቅና በመስጠት በፖለቲካ ሊህቃን መካከል መግባባትን ማስፈንን ነው:: ሁለተኛው አስተሳሰብ የብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄን የሚመለከተው ኢትዮጵያን እንደ ሀገር በአዲስ መሰረት … [Read more...] about የብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄና ፈተናዎቹ በኢትዮጵያ
Opinions
የኔ ሃሳብ
መንግስት – ስደት – ውርደት
ጀርመን አገር የምትታተመው ጥላ መጽሔት 8ኛ እትም ለንባብ በቅታለች። ለወቅታዊው ሁኔታም ልዩ ትኩረት ሰጥታለች። የሽፋን ስዕሉም ሙሉ ገፁን ለዚሁ ጉዳይ አውሎታል። (ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about መንግስት – ስደት – ውርደት
የትምህርት ተቋማት የእውቀት ወይስ የፖለቲካ ሜዳ!?
ትምህርት ዜጎችን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ በመቅረጽ ለራሳቸው፣ ለማህበረሰባቸውና ለሃገራቸው ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ የሚያግዝ የእውቀት ማሸጋገርያ ስልት ነው፡፡ ዛሬ በስልጣኔ የገሰገሱ የአለም ሀገራት የዕድገታቸው ዋነኛ መነሻ ትምህርት ምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ነው። ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ የአገልግሎት ፓኬጅም ሆነ ሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎች በዘመናዊ አኳሃን እንዲመነደጉ ከተፈለገ በተግባር የታገዘ፣ ፈጠራና ክህሎትን የሚያዳብር ጥራት ያለው ትምህርት እጅግ ወሳኝ ነው፡፡ የትምህርት መሰረት በኢትዮጵያ ውስጥ መጣል ከጀመረ ከመቶ ዓመታት በላይ የተቆጠረ ሲሆን ከሁለተኛው አለም ጦርነት በፊት ትምህርት የሚሰጠው በመንግስትና በሃይማኖት ተቋማት ዙርያ ለአስተዳደራዊ ክህሎት፣ ለቀኖናና ለሃይማኖት እውቀት ሲባል እንደነበረ ጥናቶች ይገልጻሉ፡፡ ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኋላ የአፄ ሃይለ ስላሴ ስርዓት … [Read more...] about የትምህርት ተቋማት የእውቀት ወይስ የፖለቲካ ሜዳ!?
ሞት፣ ወያኔና “እኛ”
የግፍ ጽዋው ሞልቶ፣ …… ሞልቶ፣….. ሞልቶ ፈሶ ሰው መባል በሰው፣ ስዕብናችን አሶ ከ'ጥናፍ- እስከ-አጥናፍ፣ ደማችን “'ረክሶ’’፤ ውቅያኖስ፣ ባህሩን፣ ወንዙን አደፍርሶ እዩት ይ'ጣለላል፣ አስፋልቱን አልብሶ። ግን እኮ፣ …….. እንኳ’ ደም ውኃ ፈሶ፣ አይቀርም ይዘገያል እንጂ፣ በሰፈሩት ቁና፣ መሰፈር አይቀርም:: '' ዓለም የም'ጠፋው፣ ሰይጣናዊ ምግባር በሚፈጽሙ ሳይሆን፤ ምንም ሳያደርጉ ቀጭ ብለው በሚመለከቷቸው ሰዎች ነው።" /አልበርት አነስታየን/ እናም የምድርን የሰቆቃና የሞት አይነት ሁሉ እያስከፈሉን፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን እያጠፉ ያሉት፣ ወያኔ/ሻአቢያ፣ ሳውዲ አረቢያ/ አረቦች፣ ምእራቡ ዓለም፣ ወይም ሌላ ሳይሆን፣ እኛ እራሳችን ቁጭ ብለን የምንመለከተው ወይም ለታይታ የምንታይው፣ ኢትዮጵያዊያኖች ነን። እኛ ነን….. በሀያ አንደኛው ክፍለ ዘመን … [Read more...] about ሞት፣ ወያኔና “እኛ”
“አቤቱ እንዳንጠፋ አድነን”
የርዕሰ አድባረት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ በሳውዲ አረቢያ ባለው በኢትዮጵያውያ ወገኖቻችን ላይ በሚደርሠው ኢሰብዓዊ አሣዛኝና ዓሠቃቂ መከራና ሞት እንቃወማለን:: (የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about “አቤቱ እንዳንጠፋ አድነን”
ሁለተኛ ዙር ሰልፍ በኑረንበርግ ጀርመን
እ.ኤ.አ. ቅዳሜ ኖቬምበር 23, 2013 ዓ.ም. በጀርመን ኑረንበርግ ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ ኢሕአፓ ያዘጋጀው ሰልፍ ተካሄደ።በቅርቡ የሳዑድ አረቢያ መንግስትና ዜጎች በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸሙትን እና አሁንም እየፈፀሙ የሚገኘውን ዘግናኝና ኢሰብዓዊ ድርጊት ለማውገዝ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተገኙ ሲሆን በዕለቱ በኢትዮጵያውያን ላይ ይፈፀም የነበረውን ዘግናኝ ድርጊቶች ፎቶ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በመበተን ኢትዮጵያውያን የሚገኙበትን አሰቃቂ ሁኔታ ለአለማቀፍ ማህበረሰብ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራም ተሰርቷል። ከዚህ ጎን ለጎን የወያኔ አስተዳደር በቅርቡ ሰማያዊ ፓርቲ ይህንን የሳዑዲ መንግስትን ድርጊት ለማውገዝ በአዲስ አበባ የጠራውን ሰልፍ በኃይል መበተኑን የሰልፉ ታዳሚዎች በተለያዩ መፈክሮች የተቃወሙት ሲሆን በሰልፉ … [Read more...] about ሁለተኛ ዙር ሰልፍ በኑረንበርግ ጀርመን
Photoshopping the good doctor
According to Tigrai on line web site that published it the good Dr. is welcoming our deportees from Saudi Arabia. As you can see there are lots of problems with this assertion. It just looks like the people he is welcoming don’t seem to be aware of the presence of such a high ranking official, the future Prime Minister in their midst. The good Dr. seems to have landed from out of nowhere. Is it possible he was in charge of keeping the line moving in an orderly manner, if so does he moonlight as … [Read more...] about Photoshopping the good doctor
በቃ ብለን በጋራ እንነሳ
አኛ ኢትዮጵያዉያን በዚህ ዘመን በተለያዩ ሀገራት በስደት ተበትነን ለዚህ ታላቅ {ብሄራዊ} ዉርደት ለመብቃት የቻልነዉ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለእኛ ለልጆችዋ የምታንስ ሆና ሳይሆን የዲሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ዕጦት የፈጠረዉ ችግር መሆኑን የምታዉቁት ይመስለኛል ። ኢትዮጵያ ሀገራችን ብዙ የሰዉ ጉልበት፣ የተለያየ የዐየር ፀባይ የአለዉ መልክዐ ምድር የሚገኝባት በመሆኗ በህዝብ የተመረጠ ዲሞክራሲየዊ መንግስት ተመስርቶ መልካም አስተዳደር ቢሰፍን በአጭር ጊዜ ዉሰጥ አለምን የሚያስደምም የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ እንኳን ለእራሷ ዜጎች ስራ መፍጠር ቀርቶ የሌላ ሀገር ዜጎችንም መርዳት የሚያስችል አቅም መገንባት እንደምትችል ኢትዮጵያን ተዘዋዉሮ ያያትና የሚያዉቃት ይመሰክራል። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about በቃ ብለን በጋራ እንነሳ
Open Letter to Ethiopian Foreign Minister
Re: Abuse of Ethiopian migrant workers in Saudi Arabia Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW) is concerned about the recent abuse of Ethiopian migrant workers in Saudi Arabia, especially the reported torture, abuse and rape of Ethiopian women. CREW is a non-government, non-profit, non-partisan, human rights and peace organization established to promote the social, economic and legal rights of Ethiopian women in Ethiopia and worldwide. One of the objectives of the organization is to … [Read more...] about Open Letter to Ethiopian Foreign Minister
በሳዑዲ አረቢያ የደረሰው ግፍና መሠረታዊ ችግራችን
ዘግናኙ የስደተኛ ኢትዮጵያዊያን ግፍ በሳዑዲ አረቢያዊያን እጅ፤ ከፊታችን ተደቅኗል። ሁላችን በያለንበት፤ “ለምን? ምን አደረግን? መጨረሻው ምንድን ነው? መቼ ነው ይኼ ሁሉ የሚያበቃው?” እያልን እርስ በርሳችን እየተጠያየቅን ነው። እኛ ወደ የምንፈልገው መንገድ ካልገባን፤ ሌላ ሊይስገባን የሚችል ኃይል የትም የለም። በሳዑዲ አረቢያ የተደረገውን ኢሰብዓዊ ድርጊት፤ ሁላችን ኢትዮጵያዊያን በግል በራሷና በራሱ እንደተደረገ በደል አድርገን ወሰደነዋል። ተገቢም ነው። ኢትዮጵያዊያን እንደ ትቢያ ተረገጥን፣ ተዋረድን፣ ተገደልን። እናም አንድ ነገር ማድረግ አለብን። ሀገራዊ መልስ ሠጪ መንግሥት የለንም፤ ሀገራችንን የሚወክል መንግሥት የለንምና። እኛ ግን በኢትዮጵያዊነታችን ኢትዮጵያዊ ኃላፊነት አለብን። ኃላፊነታችን እስከምን ደረስ ነው? የሚለውን በዚህ ጽሑፍ እቃኛለሁ። በሳዑዲ አረቢያ … [Read more...] about በሳዑዲ አረቢያ የደረሰው ግፍና መሠረታዊ ችግራችን










