መዝሙረ ኢህአዴግ! (በላይ ማናዬ) የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት በተደረገላቸው ግብዣ ወደ አሜሪካ ያመራሉ፡፡ በጉዞው ዓላማና በተለያዩ የአገራችን ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያና የዩክሬኑ ግጥምጥሞሽ * ባለ ቀለሙን አብዮት ማን ይመራዋል? (በጌታቸው ሺፈራው) አዲስ ጠብመንጃ በምንሽር፤ አገዳደሉ ሆድ የሚያሽር፡፡ (በዝክረ ታሪክ አምድ፡- አቶ ታዲዎስ ታንቱ) “የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት ዘመቻ” (ግርማ ሞገስ) ኑሮ ሆነብን እሮሮ (ጋሻው መርሻ) የኢትዮጵያ ፖለቲካና የሴቶች ተሳትፎ (ኤልሳቤት ወሰኔ) ሰላማዊ ትግሉ መሪዎቹን ይሻል (ታምራት ታረቀኝ) ኢትዮጵያዊነት ለእኔ! (አፈወርቅ … [Read more...] about ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር
Opinions
የኔ ሃሳብ
Some policy considerations regarding the Ethiopian outmigration
In our December 19, 2013 article entitled “Explaining the Ethiopian outmigration: incentives or constrains” we alerted readers and policy makers in Ethiopia about the push, pull and mediating factors of outmigration in general and outlined the factors as they relate to Ethiopia. In this short article we aim to discuss further the incompatibility between macroeconomic growth and outmigration and close the piece by outlining potential mitigation strategies. By the end of 2013 and early 2014 the … [Read more...] about Some policy considerations regarding the Ethiopian outmigration
የእነ ሠዓሊ ኣምሳሉ ገ/ኪዳን የቅስቀሳ ዘመቻ የታሪክ ነጠቃ ኣካል ነው፣
አንድ ነገር ለማለት ያነሳሰኝ ጉዳይ ይህ ግላሰብ ያለ ዕውቀቱና ምንም በማያገባው ነገር ውስጥ ገብቶ ሲያምስ ስላገኘሁት ነው። ይህም “የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?” በሚለው ርዕስ ሥር የወሬ ወሬ ጽሁፍ ደራርቶ ራሱንና መሰሎቹን ለማስደሰት ስለ ፈጸመው ጉዳይ ትንሽ ለማለት ፈለግሁ። … [Read more...] about የእነ ሠዓሊ ኣምሳሉ ገ/ኪዳን የቅስቀሳ ዘመቻ የታሪክ ነጠቃ ኣካል ነው፣
የጎሣ ግጭቶችና የአለም አቀፉ ማኅበረሰቡ ሚና
የተባበሩት መንግሥታት በ1948 ዓ.ም. ባወጣው የሰብአዊ መብቶች ዓለም አቀፍ መግለጫ አንቀጽ 2 ላይ እያንዳንዱ ሰው በዘር፣ በቀለም፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ ወይም በሌላ አስተያየት፣ በኅብረተሰብ ምንጭ፣ በሃብት፣ በትውልድ፣ ወይም በሌላ አቋም ምክንያት ምንም ዓይንነት ልዩነት ሳይደረግበት በመግለጫው ላይ በተጠቀሱት መብቶችና ነፃነቶች በእኩል የመጠቀም መብት እንዳለው የደነግጋል። ይህንን ድንጋጌም መነሻ በማድረግ ዘረኝነትንና ሌሎች ከሰብአዊ መብቶችና ነፃነቶች ጋር የሚቃረኑ የአድልዎ ተግባራትን ለማስቀረት በሚል በአለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ስምምነቶችና መግለዋዎች በተባበሩት መንግስታት አባል አገራት ጸድቀው ወጥተዋል። ከእነዚህም መካከል በተባበሩት መንግስታት ጸድቆ የወጣውና ከጃንዋሪ 04 ቀን 1969 ዓ.ም. ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለው “ማንኛውንም ዓይነት የዘር አድልዎ ለማስወገድ … [Read more...] about የጎሣ ግጭቶችና የአለም አቀፉ ማኅበረሰቡ ሚና
የታሪክ ጥናት አብነት – የታሪክ ትምህርት ተግዳሮት
ታሪክ ማጥናት አያሌ ጠቀሜታዎች አሉት። ታሪክን የምናጠናው በተለያዩ ምክንያቶች ነው። ለታሪክ ማጥናት የመጀመሪያው አስባብ የአእምሮን እድገት ለመለኮስ ግልጋሎት መዋሉ ነው። ታሪክ ማዕምራዊ ብስለትን ያነቃል። ሁለተኛው ምክንያት ደሞ፣ ለመልካም ዜግነት መሰረት መጣል ነው። ሶስትም፣ ምግባራዊ ግዴታዎችን ለመፈፀም በብርቱ ያግዛል። በአራተኛ ደረጃ የሚጠቀሰው የታሪክ ጥናት ዞግ ታሪክ ባህልን ለመገንዘብ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ነው። በመጨረሻም፣ ታሪክ ለዉጥን ለማገናዘብ አስፈላጊነቱ መጉላቱ። አሜሪካዊው የታሪክ ምሁር ዋልተር ማክዱጋል ታሪክን መረዳት ለምን እንደሚጠቅም ባስተነተነበት የምርምር ወረቀት ላይ፣ ሶስት አበይት ምክንያቶችን እንደመደምደሚያ አቅርቧል፣ እንዲህም ይነበባል ። "የታሪክ ትምህርት የአንድን ሀገር ህዝብ አእምሮአዊ እድገት የሚያነቃቃ፣ አስፈላጊ የሆነዉን … [Read more...] about የታሪክ ጥናት አብነት – የታሪክ ትምህርት ተግዳሮት
ለዜጎች ዴሞክራሲያዊ ጥያቄ አፈናና እሰራት ምላሽ አይሆንም
የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት መጋቢት 14 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ሁለተኛ ዓመት አራተኛ መደበኛ ስብሰባው የካቲት 30 ቀን 2006 ዓም የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ሩጫ ላይ በተገኙ የሰማያዊ ፓርቲ ሴት አባላት ላይ ፖሊስና ፍርድ ቤት በመተባበር የፈጸሙትን ሕገ መንግስት የጣሰ ተግባር፣ እንዲሁም ከአሜሪካ መንግስት በደረሳቸው ግብዣ መጋቢት 12 ቀን 2006 ዓም ምሽት ወደ አሜሪካ ለመጓዝ ቦሌ አውሮፕላን ማረፈያ በተገኙት የፓርቲያችን ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ላይ ራሳቸውን ከህግ በላይ ያደረጉ የደህንነት ኋይሎች የፈጸሙትን አሳፋሪና ሕገ ወጥ ተግባር በመመርመር የሚከተለውን የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ሩጫ ላይ የተገኙ የሰማያዊ ፓርቲ ሴት አባላት በሩጫው ከተሳተፉ በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች የሚለዩት … [Read more...] about ለዜጎች ዴሞክራሲያዊ ጥያቄ አፈናና እሰራት ምላሽ አይሆንም
ሲቪል ድርጅቶች
ዴሞክራሲ ስርዓት በመገምባት ላይ በሚገኙ ወይንም የዴሞክራሲ በዳበረባቸው አገሮች ውስጥ እጅግ ብዙ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ተቋሞች ከመንግስት ነጻ ሆነው ይመሰረታሉ። በነፃነት ይንቀሳቀሳሉ። የጋዜጠኞች ማህበሮች፣ የጋዜጠኞች መድረኮች፣ የሰራተኛ ማህበሮች፣ የተማሪ ማህበሮች፣ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች፣ የስነጽሑፍ ማህበሮች፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ አሳብ አቀንቃኝ ድርጅቶች፣ የፖለቲካ አሳብ አቀንቃኝ ቡድኖች፣ የህዝብ ጤንነት እና ኑሮ ሁኔታ መሻሻል ተቆርቋሪ ድርጅቶች፣ የመንግስት ግልጽነት ታዛቢ እና አጋላጭ ድርጅቶች እና የመሳሰሉትን ድርጅቶች ማለታችን ነው። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ሲቪል ድርጅቶች
A String of Lies Emerged from the ESFNA President Getachew Tesfaye’s Corrupt Leadership
Where does the buck stop? The Ethiopian Sport Federation in North America, ESFNA, needs strengthening. In order to do so, the ESFNA board and its supports need to be informed of the situation at hand and act. This article’s intent is solely to inform the board, the public and establish a stronger ESFNA. An effective board relies on the guidance of an Executive Committee’s (executives) experience, knowledge, and professional opinion. The executives have to recognize that within the boundaries … [Read more...] about A String of Lies Emerged from the ESFNA President Getachew Tesfaye’s Corrupt Leadership
ውዳሴ መስከረም ወጽዮን
በብዙ አገሮች እንዲሁም በኢትዮጵያ የሴቶችና የወንዶች ቁጥር ብዙም አይለያይም፤ እኩል ለእኩል ይሆናሉ፤ ነገር ግን ይህ የቁጥር እኩልነት በኑሮአችን ላይ አይታይም፤ በ1983 የወያኔ ሠራዊት በየመንገዱ ይታይ በነበረበት ጊዜ አንድ ቀን ወደሂልተን ሆቴል ስገባ አንዲት ልጅ ከቁመትዋ የሚረዝምና ከክብደትዋ የበለጠ ጠመንጃ ይዛ አየሁና ዕድሜዋን ብጠይቃት አሥራ አራት አንደሆነ ነገረችኝ፤ ይቺ ልጅ በዚህ ዕድሜዋ ስንት መከራ እንዳየች እግዚአብሔር ይወቀው፤ በዚያን ጊዜ እንደስዋ ያሉ ብዙ ሴቶች ወያኔዎች አይቻለሁ። የመጀመሪያው ወያኔ/ኢሕአዴግ ያዘጋጀው ጉባኤ በተካሄደበት ጊዜ በጉባኤው ውስጥ አንዲት ሴት ብቻ ነበረች፤ እስዋም ከሠራተኞች ማኅበር የተወከለች ነበረች፤ እነዚያ ጠመንጃ እየተሸከሙ በእግራቸው አዲስ አበባ የገቡትና በየመንገዱና በየመሥሪያ ቤቱ በር ላይ ሲጠብቁ የነበሩ የወያኔ ሴቶች … [Read more...] about ውዳሴ መስከረም ወጽዮን
ሁለቱ ተፎካካሪ ነገስታቶች
ምኒልክ ሁሉን አስገበሩ። ጣሊያንንም አድዋ ላይ አሸነፉ። አንድ ስጋት ብቻ ቀረ ከወደ ደቡባዊ ከፍታዎች የመሸገ ባላንጣ። ከአርሲ ዘመቻ በፊት ምኒልክን በአንድራቻ ደጅ ያስጠና ጌታ። የኝህ ጀግና መጠሪያ ስም ጭኔቶ ጋሊቶ ሲሆን የዙፋን ስማቸው ካፊ አቲዮ ጋኬ ሻረቾ (አጼ ጋኪ ሻረቾ) የካፋ ንጉሰ ንገስት ነው። ሕዝቡ ዝወትር በፍቅርና በአክብሮት የሚጠራቸው ግን ታተኖ ጭኒ እያለ ነበር። የካፋና የሞቻ ሕዝብ በነገስታት መሪነት ቢያንስ ሶስት ምዕተ ዓመታት ወረራን በመከላከል የብሔር ህልውናውን አስከብሮ እነሆ ዛሬ የጎንጋ ሕዝብ ታሪክና ባህል ዋና አንጸባራቂ ምልክት ሆኖ ይገኛል። በተለይ የመጨረሻዎቹ ሶስት የካፋ ነገስታት፤ አጼ ካዮ ሻረቾ (ኪም ዩሮ) እ. ኤ. አ. 1854 - 1870 አጼ ጋሊ ሻረቾ (ታተኖ ጋሊ) እ. ኤ. አ. 1870 - 1890 አጼ ጋኪ ሻረቾ (ታተኖ … [Read more...] about ሁለቱ ተፎካካሪ ነገስታቶች









