የእነ ሠዓሊ ኣምሳሉ ገ/ኪዳን የቅስቀሳ ዘመቻ የታሪክ ነጠቃ ኣካል ነው፣ March 25, 2014 05:29 am by Editor 1 Comment አንድ ነገር ለማለት ያነሳሰኝ ጉዳይ ይህ ግላሰብ ያለ ዕውቀቱና ምንም በማያገባው ነገር ውስጥ ገብቶ ሲያምስ ስላገኘሁት ነው። ይህም “የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?” በሚለው ርዕስ ሥር የወሬ ወሬ ጽሁፍ ደራርቶ ራሱንና መሰሎቹን ለማስደሰት ስለ ፈጸመው ጉዳይ ትንሽ ለማለት ፈለግሁ። Share on FacebookTweetFollow us
በለው! says April 1, 2014 06:24 pm at 6:24 pm ይህ የህወአት ለኦሮሞ የሰጠው ገፀ በረከት ነው። የቀዳማዊ ነገስታትና መሪዎች ሀውልት ይፍረስ…አማራን አፈናቅል.. ማናቸውንም ጥንታዊ የሀገሪቱን ቅርስና ውርስ አጥፋ!..አዲስ ታሪክ ፃፍ!…ገናናነታችንን አጉላ!..መሬትና ገንዘብ ሥጠን! ሥልጣን ሥጠን…ሙስናህን ግፋበት…በክልላችን የፈለገውን እንድንሰራ ፍቃድ ሥጠን!…በማናቸውም ሥልጣን ተዋረድ ላይ የአማራን ማንነት የሚግድል ተግባር ሥንሰራ አትንካን….ቢቻልም ሌሎችን ያልነበሩ አዲስ በሻቢያህወአት የተፈጠሩ ብሔር ብሄረሰቦችንም ድጎማ እየሰጡ እንደቁም ከብት በክልል አሥሮ ማስጨፈርና በቋንቃቸው በክልላቸው ብቻ እንዲጨፍሩ ሥልጣንም ሀብትም እዳይጋሩ ከአማራ ወግነው እነዳአንሰራሩ መለያት እናፍዝዝና እናስጨፍር! ግራዚያኒ ሞሶሎኒ የእኛ ናቸው….ከኢትዮጵያዊያን ይልቅ ሌሎችን ሚሽነሪስት ዝና ክብር አብዝተን ድጋፍ እንድናገኝ…መሬትን ከህምሳ አስከ ዘጠና ዓመት አከራይ…ባለቤት አልባ ሀገርና ትውልድ እናድርግ…በአዲሲቷ ኢትዮጵያ አንድንት የሚባል የለም… (ልዩነታችን ውበታችን) ወድብ፣ ሰንደቅ፣ ባሕል፣ ሃይማኖት የለም!…ተተኪ ትውልድ የለም..ዳር ድንበር የለም… ከሰላሳ አርባ ዓመት በኋላ ሁሉም ተረስቶ ትውልድ አልቆ አዲስ ሀገር እስኪሆን ህወአት የጋራ አባታችንን ሻቢያን እያጥላላን ግን በውስጥ እየተረዳዳን እንቀጥል። ህወአት ባለሀብት ባለመሬት ከጎንደር ከወሎ ከአፋር እያፈናቀለ እየገደለ እየዘረፈ ከውስጥ ያለውን ክፍለሀገራት እየበተነ (የአፓርታይድ መንደር እየገናባ) ክልሉን እያሰፋ ባለ ደረቅ ወደብና ባለሙሉ የጦር ማሳሪያ ባለቤት ሲሆን አንቀፅ ሰላሳ ዘጠኝን ኣምጥቶ ጀዝባው ትውልድ ላይ ሲደርስ ሀገርን እንበትናለን… አስከዚያው ከወደብ መስጠት፣ መሬት ማከራየት፣ ንብረት ማሸሽና ሀገርና ትውልድ ማሰደድ ማፈናቀልና መግደል ይቀጥላል…ኦሮሞ በዚህ የህወአት ከፋፍለህ! አፍርሰህ! ሥራው ጥፋታዊ ኢ-ዴሞክራሲያዊ ወረራ ድረሻ ክፍተኛው ተጠቃሚ ነው።ይልቁንም አለ ዕዳው ዘማች የትግራይ ጭቁን ገበሬና ታጋይ የሞተለትና የሞተበት ዓላማውን ተነጥቆ በሥሙ እየተነገደበት ሌላው እያጠፋ ሁሉም ጣቱን የሚቀስርበት መሆኑ ያሳዝናል። የትግራይ ህዝብ የወደፊት ዕጣ ፋንታ እጅግ መራር ነው።ኦሮሞ የሌላውን መሬትና ማናቸውም ጥቅማጥቅም ሁሉ ያገኘ ግን የቁራ ጩኸት የአዞ እንባ ያነባል….በማናቸውም ትግል እየገባ ተጠሪነቱ ለህወአት የሥልጣን ማርዘም እነደሆነ ማሳያው ግለሰቦች በፈጠሩት ማስረጃ አልባ ታሪክ ባለሀውልት ሆኖ ከጨፈረ ሕዝቡን ከአልቅት ውሃ ከኩበት ጭስ እርዛትና ቸነፈር ያልታደገ “አንድ የጡት የነቀርሳ የምርምር ጣቢያ ለኦሮሞ ሴቶች ከመሥራት ይልቅ ሰዶም መትሪያ ድንጋይ በሃያ ሚሊየን መገንባት ይህንን ያህል ጭራ ሚአስቆላ እውቀት አለው ሃምሳ ኣመት ድንቁርና የተጎናፀፈ ምሁርና ባለሥልጣን ሁሉ ምንም የኦሮሞ እሥረኛም በደለኛም የለም።በጣም የተደላደለና የሰላም ኑሮ በሰፊ መሬት ላይ መኖራቸውን ምስክር ነው። ለምን ይዋሻል!? ሻቢያህወአትን ወዳችሁ አክብራችሁና ሰግዳችሁ ኑሩ። ድሆች ሞኞች በሞቱበት እናንተ በአፅማቸው ላይ እአላገጠችሁ ትጨፍራላችሁ … ግዜ ያልፋል.. ታሪክ ይለወጣል…ሌላውም ያለፈ ታሪኩን ያወጣል እዚያም ቤት እሳት አለ…መልካም ኦሮሞም ይወለዳል ባንዳና ሹምባሽም ያፍራል። የሄዱትም ከተመለሱ ይጠራል ፍሬው ከገሰሱ !!! Reply
በለው! says
ይህ የህወአት ለኦሮሞ የሰጠው ገፀ በረከት ነው። የቀዳማዊ ነገስታትና መሪዎች ሀውልት ይፍረስ…አማራን አፈናቅል.. ማናቸውንም ጥንታዊ የሀገሪቱን ቅርስና ውርስ አጥፋ!..አዲስ ታሪክ ፃፍ!…ገናናነታችንን አጉላ!..መሬትና ገንዘብ ሥጠን! ሥልጣን ሥጠን…ሙስናህን ግፋበት…በክልላችን የፈለገውን እንድንሰራ ፍቃድ ሥጠን!…በማናቸውም ሥልጣን ተዋረድ ላይ የአማራን ማንነት የሚግድል ተግባር ሥንሰራ አትንካን….ቢቻልም ሌሎችን ያልነበሩ አዲስ በሻቢያህወአት የተፈጠሩ ብሔር ብሄረሰቦችንም ድጎማ እየሰጡ እንደቁም ከብት በክልል አሥሮ ማስጨፈርና በቋንቃቸው በክልላቸው ብቻ እንዲጨፍሩ ሥልጣንም ሀብትም እዳይጋሩ ከአማራ ወግነው እነዳአንሰራሩ መለያት እናፍዝዝና እናስጨፍር! ግራዚያኒ ሞሶሎኒ የእኛ ናቸው….ከኢትዮጵያዊያን ይልቅ ሌሎችን ሚሽነሪስት ዝና ክብር አብዝተን ድጋፍ እንድናገኝ…መሬትን ከህምሳ አስከ ዘጠና ዓመት አከራይ…ባለቤት አልባ ሀገርና ትውልድ እናድርግ…በአዲሲቷ ኢትዮጵያ አንድንት የሚባል የለም… (ልዩነታችን ውበታችን) ወድብ፣ ሰንደቅ፣ ባሕል፣ ሃይማኖት የለም!…ተተኪ ትውልድ የለም..ዳር ድንበር የለም… ከሰላሳ አርባ ዓመት በኋላ ሁሉም ተረስቶ ትውልድ አልቆ አዲስ ሀገር እስኪሆን ህወአት የጋራ አባታችንን ሻቢያን እያጥላላን ግን በውስጥ እየተረዳዳን እንቀጥል። ህወአት ባለሀብት ባለመሬት ከጎንደር ከወሎ ከአፋር እያፈናቀለ እየገደለ እየዘረፈ ከውስጥ ያለውን ክፍለሀገራት እየበተነ (የአፓርታይድ መንደር እየገናባ) ክልሉን እያሰፋ ባለ ደረቅ ወደብና ባለሙሉ የጦር ማሳሪያ ባለቤት ሲሆን አንቀፅ ሰላሳ ዘጠኝን ኣምጥቶ ጀዝባው ትውልድ ላይ ሲደርስ ሀገርን እንበትናለን… አስከዚያው ከወደብ መስጠት፣ መሬት ማከራየት፣ ንብረት ማሸሽና ሀገርና ትውልድ ማሰደድ ማፈናቀልና መግደል ይቀጥላል…ኦሮሞ በዚህ የህወአት ከፋፍለህ! አፍርሰህ! ሥራው ጥፋታዊ ኢ-ዴሞክራሲያዊ ወረራ ድረሻ ክፍተኛው ተጠቃሚ ነው።ይልቁንም አለ ዕዳው ዘማች የትግራይ ጭቁን ገበሬና ታጋይ የሞተለትና የሞተበት ዓላማውን ተነጥቆ በሥሙ እየተነገደበት ሌላው እያጠፋ ሁሉም ጣቱን የሚቀስርበት መሆኑ ያሳዝናል። የትግራይ ህዝብ የወደፊት ዕጣ ፋንታ እጅግ መራር ነው።ኦሮሞ የሌላውን መሬትና ማናቸውም ጥቅማጥቅም ሁሉ ያገኘ ግን የቁራ ጩኸት የአዞ እንባ ያነባል….በማናቸውም ትግል እየገባ ተጠሪነቱ ለህወአት የሥልጣን ማርዘም እነደሆነ ማሳያው ግለሰቦች በፈጠሩት ማስረጃ አልባ ታሪክ ባለሀውልት ሆኖ ከጨፈረ ሕዝቡን ከአልቅት ውሃ ከኩበት ጭስ እርዛትና ቸነፈር ያልታደገ “አንድ የጡት የነቀርሳ የምርምር ጣቢያ ለኦሮሞ ሴቶች ከመሥራት ይልቅ ሰዶም መትሪያ ድንጋይ በሃያ ሚሊየን መገንባት ይህንን ያህል ጭራ ሚአስቆላ እውቀት አለው ሃምሳ ኣመት ድንቁርና የተጎናፀፈ ምሁርና ባለሥልጣን ሁሉ ምንም የኦሮሞ እሥረኛም በደለኛም የለም።በጣም የተደላደለና የሰላም ኑሮ በሰፊ መሬት ላይ መኖራቸውን ምስክር ነው። ለምን ይዋሻል!? ሻቢያህወአትን ወዳችሁ አክብራችሁና ሰግዳችሁ ኑሩ። ድሆች ሞኞች በሞቱበት እናንተ በአፅማቸው ላይ እአላገጠችሁ ትጨፍራላችሁ … ግዜ ያልፋል.. ታሪክ ይለወጣል…ሌላውም ያለፈ ታሪኩን ያወጣል እዚያም ቤት እሳት አለ…መልካም ኦሮሞም ይወለዳል ባንዳና ሹምባሽም ያፍራል። የሄዱትም ከተመለሱ ይጠራል ፍሬው ከገሰሱ !!!