FOR IMMEDIATE RELEASE Press Release Soft Skills That Make or Break Your Success: 12 soft skills to master self, get along with, and lead others successfully by Assegid Habtewold- a leadership expert and soft skills workshop facilitator, is now available. The book is based on a story and shares great insights, approaches, and tools essential to develop the 12 vital soft skills that make or break one’s success. Silver Spring, MD, July 13 … [Read more...] about New book unveils 12 soft skills that make or break one’s success
Literature
ጽፈኪን
ካየሁት ከማስታውሰው
ማስታወሻ ከቃኚው፤ ይህ የልዑል ራስ እምሩ ሃይለ ሥላሴ መፅሀፍ ቅኝት በቅድሚያ ጥቅምት 2004 ዓ/ም - ኖቬምበር 2011- በሌሎች ድረገፆች ላይ ለንባብ ቀርቧል። በዚህ ወቅት በጎልጉል ድረገፅ ጋዜጣ ላይ መቅረብ ያስፈለገበት ምክንያትም በቅርቡ ጎልጉል 'የኢትዮጵያ አርበኞች ውለታና የባንዳዎች ዕዳ' በሚል በግንቦት ወር ላይ አርበኞቻችንን ለመዘከር ባወጣው ፅሁፍ ራስ እምሩ ከ'ባንዳዎች' የስም ዝርዝር ውስጥ መካተታቸው ባስነሳው ውዝግብ ነው። ይህ ፅሁፍ/ቅኝት እዛ ውዝግብ ውስጥ አይገባም። ሆኖም ክቡር ልዑል ራስ እምሩ ሀገራችን ከነበረቻቸው ታላላቅና ስመጥር ኢትዮጵያውያን አርበኞቻችን አንዱ መሆናቸውን ቃኚው የሚያምንና እጅግም ከበሬታ ያለው በመሆኑ በህይወት ዘመናቸው ፅፈው የተዉልንን ማስታወሻ መመርመሩ መቃኘቱ ተገቢ መሆኑን ስላመነበት እነሆ የተከበረው የጎልጉል ድረገፅ ጋዜጣ ፈቃዱ … [Read more...] about ካየሁት ከማስታውሰው
“ደግ ሰዉ አለፈ ..”
አባት ያቆየዉን ልጅ እዲጠብቀዉ የተከበሩ ኮ/ል አስናቀ እንግዳ፤ ኢትዮጵያን ለሚረከበዉ ወጣት ትዉልድ አዘዉትረዉ እንዲህ ይሉ ነበር። "አንተ የዛሬ ትዉልድ ሆይ! አንድ ጊዜ ቆም ብለህ አዳምጠኝ። ከተቻለ አባቶችህ ከሠሩት ላቅ ያለ፤ በስተቀር የእነሱን ያህል ካልሠራህ ሐገር አይኖርህም። የእኔ ትዉልድ በስልጣኔ ኋላ ቀር ቢሆንም፤አባቶቹ ከሠሩት በላይ አከናዉኖ አደራዉን ተወጥቶ፤ሀገሪቱን አስረክቦሃል።አንተም ለልጆችህ ይህችን ጥንታዊ ሐገር በክብር ለማስረከብ እንድትችል፤ ወኔ ይኑርህ። ወኔ እንዲኖርህ ለሆድህ አትገዛ። ኩራት ራት ነዉ ብለህ፤ ለራስህ ኀሊና ተገዛ " ይሉ ነበር። እንግዲህ ይህን የመሰለ ቁምነገር ሲያስተምሩ የኖሩ አባት፤ የወጣትነት ጊዚአቸዉ ምን እንደሚመስል ከአርበኝነትና ከጠቅላላ የትግል ታሪካቸዉ የቀነጨብኩትን ከዚህ በታች በግጥም እያቀረብኩ፤ኮ/ል አስናቀ እንግዳ በርግጥ … [Read more...] about “ደግ ሰዉ አለፈ ..”
…ቅምሻ…
በቀረችው ትንፋሽ ... አገሩን አስታሞ ... እሱም እንደ ሌሎች ... ሊያሸልብ ነው ደግሞ! .......................................................... እንደ ሸረሪት ድር ... ነገር ተወሳስቦ... እውነትን ማን ያውጣት ... ከመሃከል ስቦ...? ......................................................... አገር ተሰቃየች...ጣሯ ብቻ በዛ.. ግማሹ እየሸጣት...ግማሹ እየገዛ...! ......................................................... የሰው ዘር መገኛ ... ብለው ሲጎበኙን... በብሄር ተጠምደን ... ተከፋፍለን አዩን:: ......................................................... ማን እንደዘረፈኝ ... ልቤ እያስተዋለ የለመደው … [Read more...] about …ቅምሻ…
“ተዋከበና!”
ለቴዲ አፍሮ ዉበት ያምራል እንዴ? ቁንጅናስ ያምራል? አንዳንድ ጊዜ ሰዎች “I didn’t do nothing” ወይም “I didn’t say nothing” ሲሉ መስማት አዲስ አይደለም። እጅግ በጣም አልፎ አልፎ ቢሆንም፣ እንግሊዝኛ ያፍ መፍቻ ቋንቋቸው የሆኑ ሰዎችም ሲሉት ይሰማሉ። በቋንቋው ህግ መሰረት ይህ አ/ነገር ጎደሎ ነው። “double negative” የሚፈጥረው የ“positive” ትርጉም/ፍቺ ግድፈት ይመስለኛል። ሁለት ነጌቲቭ (“didn’t” እና “nothing”) ቃላት/ሃረጎች፣ አንዳንዴ ፖዚቲቭ ትርጉም የሚያስከትሉ መሆኑ ነው። “I didn’t do nothing” ወይም “I didn’t say nothing” በሚሉት ዓ.ነገሮች ውስጥ ለማለት የተፈለገው “ምንም አላደረግሁም”/“ምንም አልተናገርኩም” ሲሆን፣ ትርጉሙ ግን የተገላቢጦሹ ሊሆን እንኳን ባይችልም፣ በጣም ያደናግራል። እናም … [Read more...] about “ተዋከበና!”
አስናቀ እንግዳ ይድረስህ ምስጋና
አስናቀ እንግዳ ገና ከጠዋቱ፡ ጎህ እንደቀደደ፡ ገና በማለዳ ከቆላ ከደጋ ተሸክሞ ዕዳ ከደቡብ ከሰሜን ከምዕራብ ከምሥራቅ ዘልቆ በመደዳ ለሀገሩ ለቀዬው ሰው እንዳይሆን ባዳ አበው ያወረሱት ታሪክ እንዳይጠፋ መላውን ዕድሜውን ያለ ቀና ደፋ ሀሰትን ኮንኖ፡ ሀቅን ይሚያፋፋ ምዝበራን ተጋፍጦ፡ ለሕዝብ የተዋጋ አልገዛም ያለ ላምባገነን መንጋ ሕይወቱን አስተምሮ፡ ሕይወትን የኖረ ንዋይ፡ ሀብት፡ ዝና ከቶ ያላፈቀረ የዕድሜ ባለጸጋው ጀግናው የእንግዳ ልጅ ይድረስህ ምስጋና ከዚህ ካሲምባ ደጅ ከዘመድ ከወዳጅ። ያገር ፍቅር ስሜት ውስጡን እየበላው የወገኑ ብሶት እያብከነከነው የሰንደቁ ክብር እያንገበገበው ኢትዮጵያ ታሪኳ ተከብሮ እንዲኖር አንድነቷ ጸንቶ እንዲሆነን ማገር ሉዓላዊነቷ ጸንቶ እስከዘላለም የሕዝቧ አንድነት እንዲኖር እስካለም ታግሎ ያታገለ፡ መካሪ … [Read more...] about አስናቀ እንግዳ ይድረስህ ምስጋና
አውቀን እንታረም
ደራሲ፤ አቢይ አበበ (ሌ/ጄኔራል) ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ ዓለም ገና ልጅ ናት አውራጃዋም ደግሞ አርጅቶ የሚሞተው ሰው ብቻ ነው ቀድሞ ብዙ አሳልፋለች ብዙዎች ተክታ የሁሉንም ምግባር በየተራው አይታ። ሌ/ጄ አቢይ አበበ እንዲህ ሆነ፤ ርዕሱን አነበብኩና ደራሲውን ስመለከት ሌተናንት ጄኔራል ይላል። የህትመት ዘመኑ ደግሞ 1955 ዓ/ም። ባለሁበት ዘመን ውስጥ ሆኜ ሳሰላው እንግዲህ መፅሀፉ ከታተመ ግማሽ ምዕተ ዓመት አልፎታል። ህትመቱስ? አስቀድሞ አሥመራ በ”ኢል ፖሊግራፊኮ ሶ. አ” ማተሚያ ቤት የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር ኤርትራ ዋና ከተማ ሲሆን እርግጥ ከ12 ዓመት በሁዋላ በ1967 ዓ/ም (ዘመነ ፅልመት) አዲስ አበባ በቼምበር ማተሚያ ቤት በድጋሚ ታትሟል። ስለምን ዘመነ ፅልመት አልነው 1967 ዓመተ ምህረትን? አንባቢ ቅኝቱን አስጀምሮ ካስጨረሰህ ምላሹን … [Read more...] about አውቀን እንታረም
“ዕድሜ ለግንቦት ሃያ…”
በግንቦት 20 ዋዜማ ዋልታ ቴሌቪዥንን እያየሁ ነው። ጋዜጠኛው ዝግጅቱን ከአመት አመት በማይቀየሩት መፈክሮች (ለምሳሌ "ግንቦት 20 የህዝቦች ሁሉ የዘመናት ጥያቄ ምላሽ ያገኘበት ቀን ነው) ጀመረና፣ ዛሬም በጭንቅላቴ ውስጥ የሚፈነጩትን ጥያቄዎች ዘርዝሬ ለማሰብ እንኳን እድል ሳይሰጠኝ፣ "ከግንቦት 20 ወዲህ የተወለዱ ልጆች ስለዚህ ቀን ምን ያውቃሉ?" ብሎ ለመጠየቅ በየትምህርት ቤቱ መዞር ጀመረ። የ17 አመቷ ቆንጅዬ ልጅ በፍፁም የራስ መተማመን፣ " እኛ ባንደርስበትም በአባቶቻችንና በእናቶቻችን ላይ ላይ የነበረው ጭቆና የቀረበት ቀን ነው" አለች። ከልጅቱ በኋላ አንድም ሳያነቅፋቸው ቀኑን በኢቲቪኛ፣ በፋናኛ እና በዋልታኛ የሚተነትኑ ወጣቶችን ሳይ ቆይቼ፤ ሌላ የ18 አመት ልጅ ብቅ ብሎ " ግንቦት ሃያ ባይኖር እኔም እዚህ አልገኝም ነበር" ሲል ውሃዬን ተጎንጭቼ ዋልታን … [Read more...] about “ዕድሜ ለግንቦት ሃያ…”
ኢትዮጵያዊ ነኝ!!
አርነት ! _ የጥቁር ምድር አርማ ፤ ልዕልና ! _ የጥቁር ክብር ማማ፤ የጥቁር ደም - የጥቁር ዘር፤ የጥቁር ብቃይ - ከጥቁር አፈር፤ አንደበት !_ የፍሰሃ ቃል፤ ፋና ወጊ !_ የጥቁር ቀንዲል፤ አብሳሪ !_ የጥቁርን ልዕልና - የጥቁርን ድል ፤ ምንጭ ! _ የሰው ልጅ ዘር ግኝት፤ ማህተም ! _ የጥቁር ሕዝብ ዕሴት፤ ማተብ ! _ የሰው ልጆች ዕምነት፤ የክርስቲያን፤ የእስላሙ፤ _ የይሁዲው ቤት፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ! _ ነፃነተ ዖሪት :: ቀሪውን የአሥራደው ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ … [Read more...] about ኢትዮጵያዊ ነኝ!!
በትዕቢት አይሆንም….
ባልና ሚስት ሆነን መስርተን ትዳር ልጆችም አፍርተን አንዳችም ሳይቀር ተመሥገን ፈጣሪ ምኞቴ ተሟላ አልቀይርም ሕይወት ይሄንን በሌላ ተሥፋ ለወደፊት ምሥጋና ሣሰማ ነገሩ ሌላ ነው ለካሥ ያንቺ ዓላማ የወለድናቸውን ልጆች በየተራ መንፈሥ እየቀየርሽ በተንኮል በሤራ እየመከርሻቸው የመለየት ሥራ ቤታችን ነገሠ ኩርፊያ አተካራ የገነባነውን ሐብትና ትዳር መጠበቅ ሲገባን በጋራ በምክር አንቺ ትብሽ እኔ በለን እንደአዋቂ ቀጣይ ትዳር ሆኖ ወደፊት ዘላቂ እንዲሠፍን ሰላም እንዲከተል ተድላ ሁሌም እንደመትጋት በጋራ በመላ አንቺ ግን ጥላቻ ልጆቹን አስተምረሽ በጎሪጥ ተመልካች ከሁሉም አናክሰሽ አጥሩ እንዲላላ ከውስጥ እንደመዥገር እየቦረቦርሽው እንዳይኖረው ማገር ይጠቅሰው የነበር ሁሉም በምሣሌ ቤታችን አመራ ወደ አልባሌ ለልጆቼ ባዳ ባይተዋር ላገሩ የሌለ … [Read more...] about በትዕቢት አይሆንም….