
በቀረችው ትንፋሽ … አገሩን አስታሞ …
እሱም እንደ ሌሎች … ሊያሸልብ ነው ደግሞ!
………………………… ……………………….
እንደ ሸረሪት ድር … ነገር ተወሳስቦ…
እውነትን ማን ያውጣት … ከመሃከል ስቦ…?
………………………… ………………………
አገር ተሰቃየች…ጣሯ ብቻ በዛ..
ግማሹ እየሸጣት…ግማሹ እየገዛ…!
………………………… ………………………
የሰው ዘር መገኛ … ብለው ሲጎበኙን…
በብሄር ተጠምደን … ተከፋፍለን አዩን::
………………………… ………………………
ማን እንደዘረፈኝ … ልቤ እያስተዋለ
የለመደው አፌ … ”የመንግስት ያለህ!” አለ::
………………………… ……………………….
ሳምሶን ጌትነት
እንትፍ…ትፍትፍትፍ… ይበል…ይበል… ብዕር ይባርክ!
…ከሕዝብ ጋር ሳይሆን ከውጭ ወራሪ ኃይል ጋር የሚደረግ ጦርነት ነው የሚመስለው….
ልክ ነዉ! ትግሬ ዎያኔ አኮ ወራሪ፤ የዉጭ ጠላት ቅጥረኛ ነዉ፦
ትግሬ ዎያኔ አጥፋ የተባለዉ:- ታሪክ፣ ባህል፣ ቅርስ ፤ ኢትዮጵያዊ (ሰብአዊ) ምግባር እና ማንነትን ነዉ። ለዚህ ደግሞ ዋልታ የሆነዉን ህዝብ በልብዎለድ ኩነና ዎንጅሎ በሚችለዉ ሁሉ እኒዲያጠፋዉ ሁለ ገብ አቅም ይቸረዋል።
ትግሬ ዎያኔ በሁለገብ የግድያ መዋቅር በዋናነት አማራ ያለዉን ንጹህ ህዝብ ለ፩ ዓመት ሳይሆን ለ፪፮ ዓመት ጨፈጨፈዉ።
አዎ ትግሬ ዎያኔ አማራን ለማጥፋት አቅዶ እየፈጸመዉ ነዉ።
ግን ክፉ ሰዉ እንጂ ንጹሁ አይጠፋምና ማጠፋት ኣልቻለም።
አሁን ግን ገዳይዉ፤ኣራጅ፣ሌባ እና ባንዳዉ ትግሬ ዎያኔ መገደል፤ መጠፋት አለበት።
ሰዉ ሆይ ፤ ኢትዮጵያዊ ሆይ!
ተነስ! ሰዉ መሆንህን አሳይ፤ ጠብቅ!
ሰዉ መሆን ለሰዉ መቆም፤ ሰዉን መጠበቅ ነዉ!
ሰዉ ነኝ ካልከ ሰዉ መሆንን ጠበቅ!!!