• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Opinions
የኔ ሃሳብ

ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች – ትንቅንቁ ቀጥሏል!

January 22, 2018 12:40 pm by Editor 8 Comments

ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች – ትንቅንቁ ቀጥሏል!

ወልድያ የበቀል ዱላ አትፎባታል። ግድያና አፈናው ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል። የወያኔ ቅልብ ጦር የጅምላ ግድያውን የፈጸመው ከዚህ ቀደም በወልድያ ስታድየም የተፈጠረውን ክስተት ለመበቀል መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። ከልምድ እንዳየነው ህወሃት ሕዝብን መጨፍጨፍ ሲፈልግ - አጋዚ ወታደሮቹን ሕዝብ በሚሰበሰብበት ስፍራ ያሰማራና  በመተንኮስ እንዲነሳሱ ያደርጋል። ብሶቱ ከቅጥ ያለፈበት ሕዝብ ድምጹን ማሰማት ሲጀምር ህወሃት የበቀል ስራውን ይሰራል። ከዓመት በፊት የእሬቻ በዓል ላይ  የሆነው ይኸው ነበር። በወልድያው ጭፍጨፋም ያየነው ይህንኑ ነው። የቴዲ አፍሮ የባህርዳር ኮንሰርት ላይ አጋዚ ቢኖር ኖሮ እልቂቱ አይቀሬ ነበር። የዘንድሮው እሬቻ በዓል ከአጋዚ ነጻ ቢሆን  እንደ  አምናው ወገን ይገደል ነበር። እለተ ቅዳሜ፣ ጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የጥምቀት በዓልን ለማክበር የታደመ ሕዝብ … [Read more...] about ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች – ትንቅንቁ ቀጥሏል!

Filed Under: Opinions, Politics Tagged With: eprdf, Ethiopia, Left Column, meles, tplf, woldiya, Woldiya Massacre

የኢትዮጵያ የሽግግር ጊዜ መተዳደሪያ ደንብ!

January 17, 2018 03:08 pm by Editor 1 Comment

የኢትዮጵያ የሽግግር ጊዜ መተዳደሪያ ደንብ!

መግቢያውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ የዐኅኢአድ የሽግግር ጊዜ ሰነድ ረቂቅ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው። … [Read more...] about የኢትዮጵያ የሽግግር ጊዜ መተዳደሪያ ደንብ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ገና (ልደት) እና Hockey

January 17, 2018 05:52 am by Editor Leave a Comment

ገና (ልደት) እና Hockey

ባለፈው ሳምንት ስለ ልደት በዓል በቤተ ክርስቲያናችን አውደ ምህረት ላይ የቀረበውን በቪዲዮ የተመለከቱ ወገኖች፤ “ኢትዮጵያ በወያኔ እጅ ከመውደቋ በፊት  ከጌታችን ልደት በዐል ጋራ ተያይዞ ህዝቡ ገና በሚል ስም የሚጫወተው ጨዋታ ነበረው። ሊቃውንቱ ስለገናው ጭዋታ የሚሉት ነገር ካለ አካፍለን” ብለው  ጠይቀዋል። ራሴ እየተጫወትኩት፤ በቅኔውና ባብነቱ ትምህርት እየተማርኩትና እየሰማሁት ያደኩበት ስለሆነ በወያኔ ዘመን ተወልደው ስለ ገናው አመታዊ ጨዋታ ምንም ለማያውቁት ባህላቸውንና ወኔያቸውን ለተዘረፉትና ለጠየቁኝ ኢትዮጵያውያን ከሞላ ጎደል አቅሜ የፈቀደልኝን  ለማቅረብ እሞክራለሁ። ከክርስቶስ ልደት ጋራ ተሳስሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገር ከዳር እስከዳር ህዝብ ሲያንቀሳቅ (ሲያቆራቁስ) የነበረ የገናን ጨዋታ የመሰለ ህዝባዊ ነገር ይቅርና፤ ባንዲት መንደር የምትታይ ትንሽ ጥንታዊት … [Read more...] about ገና (ልደት) እና Hockey

Filed Under: Opinions, Religion Tagged With: ethiopian christmas, genna, hockey, Left Column

የመኢአድ፣ ሰማያዊና ሸንጎ የጋራ መግለጫ

January 17, 2018 05:41 am by Editor 1 Comment

የመኢአድ፣ ሰማያዊና ሸንጎ የጋራ መግለጫ

የጋራ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው። … [Read more...] about የመኢአድ፣ ሰማያዊና ሸንጎ የጋራ መግለጫ

Filed Under: Opinions Tagged With: aeup, Right Column - Primary Sidebar, semayawi, shengo

Vision Ethiopia Fifth Conference

January 16, 2018 06:16 am by Editor Leave a Comment

Vision Ethiopia Fifth Conference

Vision Ethiopia Fifth Conference 2nd and Final Call for Papers Transition Challenges and Alternative Forms of Federalism March 24 and 25, 2018, Washington D.C. January 16, 2018 Vision Ethiopia, following its four successful conferences on critical issues and themes on Ethiopia, is pleased to announce its fifth conference which will be held on March 24 and 25, 2018, in Washington D.C. The Conference is organized in cooperation with the Consortium of Ethiopian Civic Society Organizations … [Read more...] about Vision Ethiopia Fifth Conference

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar, vision

ኢትዮጵያን እንቀኝ

January 15, 2018 06:30 am by Editor Leave a Comment

ኢትዮጵያን እንቀኝ

ርዕዮት ሚድያ እሁድ January 28, 2018 የኢንተርኔት ስርጭቱን የጀመረበትን አንደኛ ዓመት ክብረ-በዓል “ኢትዮጵያን እንቀኝ” በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት እንደሚያከብር ሲገልጽ ደስታ ይሰማዋል፡፡ ዝግጅቱ በእለቱ ከ4 PM ጀምሮ 7701 16th Street, NW Washington, DC 20012 በሚገኘው Tifereth Israel አዳራሽ በርካታ ታዳሚዎችና የክብር እንግዶች በተገኙበት ይመደረካል፡፡ ርዕዮት ሚድያ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነትን የመኖር ምክንያትና ዋና መርህ ያደረገ፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን የሚመለከቱ ማናቸውንም ጉዳዮች በልዩ ልዩ የአቀራረብ ስልቶች የሚዳስስ ሚድያ ነው፡፡ ግባችንም ለኢትዮጵያና ለዜጎቿ መሻል አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የዜና፣ የትንተናና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን አሰናድቶ በበርካታ መንገዶች ኢትዮጵያውያን ዘንድ በያሉበት መድረስና የኢትዮጵያዊ … [Read more...] about ኢትዮጵያን እንቀኝ

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column, reyot

ይድረስ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ

January 15, 2018 05:33 am by Editor 1 Comment

ይድረስ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ

ያልተገራ ፈረስ ደርጉ እያላችሁ ፈርጥጦ ፈርጥጦ ገደል ገባላችሁ ........... የሚለው የ1966ቱ የለውጥ ማግስት የወቅቱ ወጣቶች ዜማወግ ሰሞኑን ትዝ ትዝ እያለኝ ነው፤ መንግሥት ግራ እንደገባው የተረዳው የያኔው ተማሪዎች መካከል እርስዎም የወቅቱ ወጣት ነበሩና መዝሙሯን በደንብ እንደሚያስታውሷት አልጠራጠርም፡፡ ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ mintuye1984@gmail.com “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ … [Read more...] about ይድረስ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ

Filed Under: Opinions Tagged With: eprdf, Right Column - Primary Sidebar, tplf

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ

January 15, 2018 03:49 am by Editor Leave a Comment

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ

ሰሞኑን አየሩን የሞላው “የበላይነት” የሚለውን ጽንሰሃሳብ በመለጠጥና በማጥበብ ዙርያ ሆኗል። የህወሃት የበላይነት፣ የትግራይ የበላይነት፣ የትግራይ ህዝብ የበላይነት በሚሉ ብዙም በማይራራቁ ጽንሰ ሃሳቦች ዙርያ ከዝንብ መላላጫ የማውጣት ያህል ከየአቅጣጫው እየተሰነዘሩ ነው። እነዚህ እሰጥ አገባዎች አብዛኛውን ጊዜ ስሜታዊነትና ጥላቻም ተቀላቀሎባቸው  ሶሻል ሚድያውን፣ የርስ በርስ ውይይቱንና መገናኛ አውታሮችን ያጣበቡ ሲሆን በጣም ጥቂቶች በአጋጣሚው የጠለቀ ትንተና በመስጠት በነገሮች ላይ ያለንን እይታ እንዳሰፉት እሙን ነው። ወያኔም ህብረተሰቡ በዚህ ስሜታዊ እንካስላንትያ ሲጠመድ ሊያገኝ የሚችለውን እፎይታና የተቃውሞው ጎራ መከፋፈል ሊያተርፍበት ሲንደፋደፍ ይታያል። ለእኔ ደግሞ “የበላይነት” አለ፣  የለም የሚለው ጉንጭ አልፋ ውይይት ላይ ጊዜና ጉልበታችን ሲጠፋ አግባብ ሆኖ አይታየኝም። … [Read more...] about ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ

Filed Under: Opinions Tagged With: eprdf, Left Column, tplf

ያንተ ፈጣሪ (ኢንተለጀንት ዲዛይነር) ማን ነው? – ለጋዜጠኛ አበበ ገላው

January 11, 2018 08:05 am by Editor 1 Comment

ያንተ ፈጣሪ (ኢንተለጀንት ዲዛይነር) ማን ነው? – ለጋዜጠኛ አበበ ገላው

“ምድራዊ መፍትሄ ማምጣት ያልቻለ፣ ወደ መለኮት ያንጋጥጣል!” መዝገቡ ሊበን ፕ/ር ተድላ ከጋዜጠኛ አበበ ገላው ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ውስጥ ግልጽነቱ “Intellectual integrity” ያለው ሰው መሆኑን ያሳየበትም ይመስለኛል። ኢትዮጵያ መልካም ሰብዕና ያላቸው ሰዎች አንገታቸውን ደፍተው የሚኖሩባት፣ በየእስር ቤቱ የሚማቅቁባት፣ የሚገደሉባት፣ አገራቸውን ጥለው እንዲሄዱ እየተገፉ የሚወጡባት አገር የመሆኗን ያህል፤ በተቃራኒው መጥፎ ሰብዕና ያላቸው ሰዎች  የሚሾሙ የሚሸለሙባት መሆኗን ሳስብ ነገ የሚሆነው ያስፈራል። የፕ/ር ተድላ አይነት ግልጽነት ያላቸው፣ የአይምሯቸውን የሚናገሩ ሰዎች ወደ አደባባይ መውጣት ግን አንድ ተስፋ ነው። ይህን አይነት “intellectual integrity” ነው በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ምሁራን ውስጥ ያጣነው። ይህን እንድጽፍ ያነሳሳኝ ዋናው … [Read more...] about ያንተ ፈጣሪ (ኢንተለጀንት ዲዛይነር) ማን ነው? – ለጋዜጠኛ አበበ ገላው

Filed Under: Opinions, Social Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ስለ ለማ መገርሣ ጥቂት ምልከታዎች

January 9, 2018 07:09 pm by Editor 8 Comments

ስለ ለማ መገርሣ ጥቂት ምልከታዎች

ማሳሰቢያ፤ ከዚህ በታች የሰፈሩት ጽሁፎች በቀጥታ ከተለያዩ ጸሐፍት (በተለይ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከሚሳተፉ) የተወሰዱ አስተያየቶችና ምልከታዎች ናቸው እንጂ የጎልጉል አቋም አይደሉም። ዮሐንስ ሞላ እንዲህ ይላል፤ አቶ ለማ መገርሳ የመንግስት ባለስልጣን ሆኖ በቆየበት ጊዜ ሁሉ ሲያስገድል፣ በሀሰት ሲያስወነጅል፣ ሕዝብን ከሕዝብ ሲያባላ እና በድህነት እንድንሰቃይ ለሙስና ሲያጋፍር ነው የኖረው። ሌላውን የኢህአዴግ ባለስልጣን አስኮንኖ፣ አቶ ለማ እና ዶ/ር ዐብይን ነጻ የሚያስወጣ ምንም ዓይነት ምክንያት የለንም። ማሽሞንሞን ሳያስፈልግ፥ አቶ ለማ መገርሳ የኢህአዴግ ሽንት ጨርቅ ነው። የአምባገነን ስርዓት ሽንት እንዳይታይ በማድረግ ረገድ የሚጫወተው የዳይፐርነት ሚና ከደረሱብን ጉዳቶችም የሚልቅ እና፣ ለዚህ ግብሩ መጨፈር እና መቀኘታችን ወደፊት ብዙ የሞራል ዋጋ የሚያስከፍለን … [Read more...] about ስለ ለማ መገርሣ ጥቂት ምልከታዎች

Filed Under: Opinions Tagged With: abiy, change, eprdf, Ethiopia, Left Column, lemma, megerssa, opdo, tplf

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 24
  • Page 25
  • Page 26
  • Page 27
  • Page 28
  • …
  • Page 166
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule