• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ትግራይን አገር እናደርጋለን፤ “በውይይት እና በጦርነት” ሁሉንም ጉዳይ እንቋጫለን – የወንበዴው መሪ ደብረጽዮን

May 26, 2022 09:18 am by Editor 3 Comments

ትግራይ የሸመቀው የወንበዴና አሸባሪ ቡድን ረቡዕ ስብሰባ አካሄድኩ ብሎ በሚዘውራቸው ሚዲያ ዘግቦ ነበር። በስብሰባው ላይ የ4 ወር የሥራ አፈጻጸም የተገመገመ ሲሆን ደብረጽዮን ትግራይን ራስገዝ አገር እናደርጋለን ብሏል።

“ተልዕኳችን” ሲል አገርን የማፍረስ ዕቅዱን የተናገረው ደብረጽዮን ዓላማችን ትግራይን አገር ማድረግ ነው ብሏል። ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሰበሰባቸው ደካሞች እጅግ ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ሲናገር “የምንገኝበት ምዕራፍ በውይይት እና በጦርነት ሊቋጭ የሚችልበት ሁኔታ የሰፋ ነው” ብሏል።

ደብረጽዮን አገር አደርጋታለሁ በሚላት ትግራይ እጅግ በርካታው ሕዝብ አጥንትን ዘልቆ በሚገባ ችጋር ውስጥ የተሸማቀቀ ሲሆን ሠርቶ የሚያበላው ልጆቹን ለጦርነት ገብሯል፤ ለዐቅመ ሔዋን ያልደረሱ ሴቶች ልጆቹን ደግሞ ለሴተኛ አዳሪነት እየሸጠ ነው። ደብረጽዮንና ወንበዴ ጓደኞቹ ይቺን ትግራይ ነው አገር አደርጋታለሁ የሚሉት ሲሉ በርካታዎች ይናገራሉ።

የትግራይ ችጋር ሕዝቡን እዚህ ላይ ለመጥቀስ የሚያስቸግር ነገርን ሁሉ እንዲበላ ያደረገው መሆኑን ዲጂታል ወያኔዎች በትግሪኛ ሲያወጡት የቆየ ያደባባይ ምሥጢር ነው።   

ደብረጽዮን አገር አደርጋታለሁ ያላት ትግራይ ከኢትዮጵያ መንግሥት 76 ቢሊዮን ብር ለቀለብ፣ መድኃኒትና ሥራ ማስኬጃ ቅርጥፍ አድርጎ መብላቱ ዘግበን ነበር። በዚያ ትንሽ ለማገገም እየሞከረ ያለው ትህነግ በበላው ብር መልሶ ኢትዮጵያን ለመውረርና ለመዝረፍ ተዘጋጅቻለሁ ብሏል።

በዲፕሎማሲው ረገድ ባለፈው 4 ወር ጥሩ ሥራ ሠርተናል ያለው ደብረጽዮን እኛ 4ሺ ምርኮኞችን በነጻ ስንለቅ ኢትዮጵያ ውስጥ የታሠሩ ትግሬዎች ግን አሁንም አልተፈቱም ብሏል። ቀይ መስቀልን ጠቅሶ ቢቢሲ እንደተናገረው ስለ ምርኮኞቹ ምንም የሚያውቀው እንደሌለ ተናገግሯል።   

ኢትዮጵያን እወጋለሁ እያለ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ለመግጠም ሙከራ የሚያደርገው ትህነግ በዚህ ትንኮሳው ኤርትራን አስቀይሟል፤ ከባድ ማጠንቀቂያ ከኤርትራ ተሰጥቶታል።

በአሁኑ ጊዜ እስከ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ትግሬ ወጣቶች በቀጥታ ይሁን በተዘዋዋሪ የጦርነቱ ሰለባ ሆነዋል። ትህነግ ደግሞ ተጨማሪ ኃይል ያስፈልገዋል። ለዚህ ሁሉ ማባበያ እንዲሆንና ሕዝቡ ልጁን በድጋሚ እንዲሰጥ ከኢትዮጵያ የሚገባለትን ዕርዳታ እያደል መሆኑ ተሰምቷል።

ደብረጽዮንና ወንበዴ ጓደኞቹ እንደተናገሩት አሁንም ለወረራ እየተዘጋጁ ያሉት ሊጥ ለመስረቅ፣ አዛውንትና መነኩሴ አስገድዶ ለመድፈር፣ ለመግደል፣ ወዘተ መሆኑ ተገልጾዋል።

በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በኢትዮጵያም ይሁን በኤርትራም በኩል ከትግራይ የሚላክ ወራሪ ለወሬ ነጋሪ እንዳይመለስ ለማድረግ በቂ ዝግጅት ለወራት ሲካሄድ ቆይቷል።

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

Filed Under: Middle Column, News Tagged With: Eritrea, operation dismantle tplf, tplf children soldiers, tplf terrorist

Reader Interactions

Comments

  1. gi says

    May 26, 2022 12:26 pm at 12:26 pm

    ለም ኣለኝ በሰማይ ሆኖባቸዋል። ኣንድ ትግራይ የምትባል ላም ኣለች ኣንድ ቀን እንኳን ወተት ጠብ አድርጋ ኣታውቅም። ለሟ ሳር በልታ ነው ወተት የምትሰጠው እንጅ ድንጋይ በልታ አይደለም። በስልጣን ላይ ሳሉ ያልገነጠሏት ትግራይ ኣሁን ለምንስ ፈለጉ? የቸገረው እርጉዝ ያገባል ነውና ምን ሰራነሰ ይበሉ የትግራይን ሕዝብና ወጣት ጨርሰው አድዋ ብቻ በሰላም እንዲኖር ነው? በ1994 በካይሮ የተቀበሉትን ይህ የሕዝብ መቀነስ አጀንዳው ኣስፈፃሚ ሕወኣት መሆኑ ግልፅ ነው።

    Reply
  2. ኤርምያስ ታየ says

    May 31, 2022 02:38 pm at 2:38 pm

    ምንድናችሁ እናንተ ?? ተልካሻ የባልቴት ወሬ የምትቸከችኩት። አማተር ።

    Reply
  3. solomon says

    June 7, 2022 04:51 am at 4:51 am

    ብኣውራኡ ድማ መንእሰይ ብፍላይ እቲ ናብቲ ዕጥቃዊ ቃልሲ ዘይተፀንበረ ስራሕ ስኢኑ ኮፍ ኢሉ ይርከብ።
    እዚ ስእነት ስራሕን መዓልታዊ እትምገቦ ምስኣንን ከኣ ኣብ ምስፍሕፋሕ ገበናት ዝለዓለ ብፅሒት ከምዘለዎ ቢቢሲ ዘዘራረቦም ነበርቲ ይገልፁ።
    ነባሪት መቐለ ሰምሃል፡ ኣብዚ ተፈጢሩ ዘሎ ስግኣት ፀጥታን ድሕነትን ብቐንዱ ሓላፍነት ክወስድ ዘለዎ ነቲ ክልል ዘመሓድር ዘሎ ኣካል ከምዝኾነ ትዛረብ።
    “ኣብዚ ገበን ዝረኸቡ ሰባት ሒዝካ ናብ ኣካላት ፀጥታ ክትወስዶም ከለኻ ከይፀንሑ እዮም ዝፍትሑ። ዋላ ሓደ ዝመጸ ለውጢ የለን። ሎሚ ተኣሲሩ ንጽባሒቱ ይፍታሕ። ዋላ መሰኻኽር ኣቕሪብካ፡ መቕጻዕቲ የለን። ኣብዛ ከተማ ካብቲ ኲናት ከቢዱና ዘሎ እቲ ሃንግ [ክትራን] ኮይኑ’ሎ” ክትብል ክብደት እቲ ዘሎ ኩነታት ንቢቢሲ ኣረዲኣ።
    “ኣብ ኣፍደገ ገዛኻን ኣብ ቦታ ስራሕካን እዮም ዝፅበዩኻ” ትብል።
    እታ ስማ ክግለፅ ዘይደለየት ካልእ ነባሪት ድማ፡ ወለንተኛታት ለይቲ ከባቢኦም ክሕልዎ ምውጽኦም ከም እወንታ ዝረአ’ኳ እንተዀነ፡ ዕጡቓት ዘይምዃኖም ግን ኣብ ውሕስነት ፀጥታን ድሕነትን ብዙሕ ለውጢ ከምዘየምፅአ ትዕዝብታ ተካፍል።
    ህዝቢ ትግራይ ካልእ ፀገማቱን ጸበባኡን ከይኣኽሎ እቶም ኣብ ከባቢኡ ዝርከቡ መናእሰይ ብስርቅን ክትራንን ተደራቢ ስግኣት ክፈጥረሉ ምርኣይ ኣዝዩ ዘጉሂ ከምዝኾነ ብዙሓት ይዛረቡ።

    Google Translation:
    The youth, especially those who have not joined the armed struggle, are unemployed.
    Residents told the BBC that unemployment and lack of daily food have contributed to the spread of crime.
    Samhal, a resident of Mekelle, said the government should take responsibility for the security threat.
    “When you take people to the security forces, they are released soon. Nothing has changed. They are arrested today and released the next day She explained the situation to the BBC.
    “They are waiting for you at your doorstep and at your workplace,” she said.
    Another resident, who did not want to be named, said that although it is positive that volunteers are guarding their neighborhood at night, the fact that they are not armed has not made much difference in security.
    Many say it is very sad to see the people of Tigray being threatened by theft and robbery.
    —————-
    ወጣቱ በተለይም ወደ ትጥቅ ትግሉ ያልተቀላቀለው ስራ አጥ ነው።
    ነዋሪዎቹ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ስራ አጥነት እና የእለት ምግብ እጥረት ለወንጀል መስፋፋት አስተዋጽኦ አድርጓል።
    የመቀሌ ከተማ ነዋሪ ሰምሃል በበኩሏ ለጸጥታው ስጋት መንግስት ሀላፊነቱን ሊወስድ ይገባል ትላለች።
    “ሰዎችን ወደ የጸጥታ ሃይሎች ስትወስዳቸው ቶሎ ይለቃሉ ምንም ለውጥ የለም ዛሬ ተይዘው በማግስቱ ይፈታሉ ስትል ስለሁኔታው ለቢቢሲ አስረድታለች። በደጃፍህ እና በሥራ ቦታህ እየጠበቁህ ናቸው” ብላለች።
    ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ ሌላ የከተማዋ ነዋሪ በበኩላቸው በጎ ፈቃደኞች በምሽት አካባቢያቸውን እየጠበቁ መሆኑ አዎንታዊ ቢሆንም፣ መሳሪያ አለመታጠቁ በጸጥታ ላይ ብዙ ለውጥ አላመጣም ብለዋል።
    በርካቶች የትግራይ ህዝብ በሌብነት እና በዝርፊያ ሲሰቃይ ማየት በጣም ያሳዝናል ይላሉ።

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በትግራይ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው October 4, 2026 01:20 am
  • የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በተፈናቃዮች ላይ አዲስ አፍና ታወጀ October 1, 2026 02:18 pm
  • ትህነግ የራሱን ታጣቂዎች ለማስረሽን የኤርትራ ገዳይ ስኳድ (Hit Squad) ማስገባቱ ተሰማ፤ “አፈሙዛችንን ወደ አመራሩና ወደ ኤርትራ እናዞራለን” ታጣቂው October 1, 2026 11:08 am
  • ትህነግ፤ እጅግ ከፍተኛ የጦር መሣሪያዎችን አስረክቦ ወደ ትግራይ መፈርጠጡ ተሰማ September 29, 2026 07:27 am
  • በስታሊን ገብረሥላሴ በአሜሪካ የሕግ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ቀረበ September 27, 2026 11:27 pm
  • Stalin Gebreselassie’s Social Media Post on Bole Airport Calls for U.S. Legal Action September 27, 2026 10:48 pm
  • ከትህነግ ጎን የተሰለፉ ከ2,000 በላይ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በርካታዎቹ ተደመሰሱ September 27, 2026 12:42 pm
  • የትህነግ እና የኡጉጉሞ ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በሰሜን ወሎ፣ ሰቆጣ እና አፋር በርካታ አዛዦች ሙት እና ቁስለኛ ሆኑ September 27, 2026 11:46 am
  • “ህወሓት ጉድ ሠራን” — በሰሜን ወሎ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን ተበታትኖ ተስፋ መቁረጡ ተገለጸ September 27, 2026 11:27 am
  • “ማጥቃት ከጀመርን ትግራይ ላይ አንቆምም፤ ግባችን ቀይ ባህር ላይ ባንዲራ መትከል ነው” ጄኔራል አበባው September 27, 2026 10:15 am
  • የትህነግና ተባባሪዎቹ የጥፋት መዋቅር እያበቃለት ነው September 26, 2026 10:09 pm
  • የትህነግ፣ የሻዕቢያ፣ የአገው ሸንጎ እና የፋኖ ጥምረት በሰቆጣና አብዓላ ግንባሮች ተደመሰሰ September 25, 2026 11:07 pm
  • የትህነግ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱና እየተበታተኑ ይገኛሉ September 25, 2026 02:39 pm
  • የሶማሌ ክልል በሦስት ዋና ዋና የአስተዳደር ቀጣናዎች (ክላስተር) ሊዋቀር ነው September 24, 2026 10:20 pm
  • የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ September 23, 2026 10:20 pm
  • በራያና ሰሜን ወሎ በተደረገ የድሮን ጥቃት፤ ከ270 በላይ ታጣቂዎች ተገደሉ September 22, 2026 10:56 pm
  • ኢትዮጵያ ጨምሮ የቀይ ባሕር ሀገራት ቀጣናዊ ስጋቶች በመጨመራቸው የባሕር ትብብር ለማጠናከር ወሰኑ August 28, 2026 11:32 am
  • የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ የጠራራ ፀሐይ ወግና “የብሌን ሠራዊት” በችሎት ደጃፍ August 5, 2026 02:35 am
  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
Copyright © 2026 · Goolgule