በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወር የነበረ ከ71 ሺህ ኩንታል በላይ ሲሚንቶ እና 500,153 ሊትር ነዳጅ ተይዟል።
በዚህም መሰረት፦
– በአዲስ አበባ 54,976 ኩንታል ሲሚንቶ
– በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት 14,094 ኩንታል ሲሚንቶ፣ እና 49,520 ሊትር ነዳጅ
– በአማራ ክልላዊ መንግስት 1,914 ኩንታል እና 39,8505 ሊትር ነዳጅ
– በሶማሌ ክልላዊ መንግስት 530 ኩንታል እና 12,560 ሊትር ነዳጅ
– በደቡብ ምዕራብ 39,568 ሊትር ነዳጅ
በድምሩ 71,514 ኩንታል ሲሚንቶ እና 500,153 ሊትር ነዳጅ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተገኘቶ በህገ ወጥ አካላት ላይም አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል፡፡
በዚህ ህገ-ወጥ ድርጊት ላይ ተሳተፎ ባደረጉ አካላት ላይ ድርጅት የማሸግ እንዲሁም ምርት የመውረስ እርምጃዎች ተወስዶ፣ ክስም ተመስርቶባቸዋል። (Tikvah – መረጃውን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነው)
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ
Leave a Reply