• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Opinions
የኔ ሃሳብ

ሥህተቶችን ሳንደግም የተሻለች ኢትዮጵያን ወደ መገንባት

October 9, 2016 09:10 am by Editor 1 Comment

ሥህተቶችን ሳንደግም የተሻለች ኢትዮጵያን ወደ መገንባት

በሚመጣው ህዳር ወር ላይ የኢትዮጵያ ልጆች የኦሮሞ ብሄር ለሂቃን ተሰብስበው በከፍተኛ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ሲባል ምክክሩን ወድጄው በስብሰባው ላይ ቢነሳ ጥሩ ነበር ብየ ባሰብኩት ላይ ለመወያየት ነው አነሳሴ። የውይይቱ አሳብ ለሁሉ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነው በርግጥ። እነዚህ የኦሮሞ ወገኖቼ ከዚህ ስብሰባ በሁዋላ የሚያወጡት የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያን ማህበረ ፓለቲካ ለመለወጥ ትልቅ ድርሻ ያለው የትብብር፣ የአንድነት አሳብ እንደሚሆን አምናለሁ። በአሁኑ ሠዓት ኢትዮጵያችን በከፍተኛ ህዝባዊ ንቅናቄ እየተናጠች ነው። ምን አልባትም ይህ ዓይነቱ ህዝብ መራሽ የሆነ ሰፊ ትግል በታሪካችን አልታየም። የህዝባዊ አመፁ በከፍተኛ ሁኔታ እየገፋ ባለበት በአሁኑ ወቅት የፓለቲካ ሃይላት ሲቪክ ድርጅቶችና የሃይማኖትና የባህል መሪዎች ሁሉ ሁለት ትላልቅ የምክክር አጀንዳዎች ከፊታቸው ተደቅነዋል። በተናጠልም … [Read more...] about ሥህተቶችን ሳንደግም የተሻለች ኢትዮጵያን ወደ መገንባት

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ለእውነተኛው ሃገራዊ እርቅ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ወቅታዊ ኃላፊነትና ግዴታ!

October 9, 2016 08:52 am by Editor Leave a Comment

ለእውነተኛው ሃገራዊ እርቅ  ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ወቅታዊ ኃላፊነትና ግዴታ!

ሁላችንም ተወልደን ባደግንባት ሃገራችን ውስጥ እየሆነ ያለው የመግደልና የመገደል ትርምስ፣ እንኳን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይቅርና ለዓለም አቀፉ ኅብረተ ሰብ ሳይቀር አስገራሚ የመነጋገሪያ ዋና አጀንዳ  ከሆነ ሰነባብቷል፤ ፖለቲከኞቻችንና ‘መንግሥትም’ ለተፈጠረው ችግር ያልሆነ ምክንያት በመስጠት የመወነጃጀሉን ሥራ ተግተው ቢቀጥሉበትም መገዳደሉ ግንከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተሰጠ ልዩ ትእዛዝ መሰረት የበለጠ ተባብሷል። የክርስቲያን ደሴት እየተባለች ለበርካታ ዘመናት የተዘመረላት ሃገራችንም፣ መገለጫ ባህሪው ፍቅር የሆነውና ሰይፍ ማንሳት የማያውቀው የመጽሐፍ ቅዱሱ እውነተኛውየክርስትናሕይወት ምልክት እንዳልነበረንተግባራችን እየመሰከረብን ነው፤ በሰው ልጆች የታሪክ ሂደት ውስጥ ክርስቲያን ሲገደል እንጂ ሲገድል ታይቶ ተሰምቶ አይታወቅምና፤ ይህን ስል ግን በክርስትና ስም የሚነግድ አስማሳይ የለም … [Read more...] about ለእውነተኛው ሃገራዊ እርቅ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ወቅታዊ ኃላፊነትና ግዴታ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

WILL THE DEATH OF 700 PEACEFUL PROTESTORS IN ONE DAY AT THE IRREESHA RELIGIOUS FESTIVAL SHAKE ETHIOPIANS TO STAND TOGETHER TO BRING PEACE AND JUSTICE TO ALL?

October 8, 2016 08:58 am by Editor Leave a Comment

WILL THE DEATH OF 700 PEACEFUL PROTESTORS IN ONE DAY AT THE IRREESHA RELIGIOUS FESTIVAL SHAKE ETHIOPIANS TO STAND TOGETHER TO BRING PEACE AND JUSTICE TO ALL?

We in the Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE) are deeply shocked and grieved by the loss of hundreds of Ethiopians in our Oromo family, in Bishoftu, Ethiopia on Sunday, October 2, 2016 during a celebration of the Irreecha Festival, a traditional day of thanksgiving for the Oromo in Ethiopia and worldwide. Despite ruling regime’s reports of 60-70 deaths, reliable sources using body counts and names, allege deaths numbering nearly 700 persons. Most of these victims were young people, … [Read more...] about WILL THE DEATH OF 700 PEACEFUL PROTESTORS IN ONE DAY AT THE IRREESHA RELIGIOUS FESTIVAL SHAKE ETHIOPIANS TO STAND TOGETHER TO BRING PEACE AND JUSTICE TO ALL?

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

የኢሕአፓ እና የመኢሶን ትንቢትና፤ የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ሁኔታ

October 6, 2016 08:09 am by Editor Leave a Comment

የኢሕአፓ እና የመኢሶን ትንቢትና፤ የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ሁኔታ

  ሀ. ትንቢት አቶ መስፍን ስዩም "የትግሬ የበላይነት የሚለው ከጀመረ ቆይቷል" ካሉ በዃላ "የአለፉትን ሥርዓቶች አላነሳም፤ በዚያ ሥርዓት ውስጥ በዘውዱ፤ በደርጉ ሁሉም የተናቀ ነው። የአማራ አገዛዝ ተብሎ የሚወሰደው በስሙ ተነገደበት እንጂ ብዙሃኑ ጭቁን የአማራ ሕዝብ ከማንም ሕዝብ በታች ይኖር የነበረ ሕዝብ ነው።" አሉና የሚከተለውን ቀጠሉ፤ "የደርገ ሥርዓት ተገርስሶ ኢህአዴግ አዲስ አበባ የገባ ዕለት ....... ኢህአፓና መኢሶን እርስ በርሳቸው ሲናቆሩ የነበሩት፤ በጋራ ያሰባሰቡት ካናዳ ላይ ተሰብሰበው በሰጡት መግለጫ - ሰነዱን ልታገኙት ትችላላችሁ፤ የትግሬ የበላይነት፤ የቲፒኤልኤፍ ፋሺስታዊ አገዛዝ ከደርግ በላይ ግፈኛ ነው፤ ዘረኛ ነው፤ ይሄ መንግስት የሚመሰርተውን መንግስት አንቀበልም የኢትዮጵያ ሕዝብም እንዳይቀበል፤ ተማጽነዋል። ተፋለሙት ብለው ተንቀሳቅሰዋል።"  ምንጭ … [Read more...] about የኢሕአፓ እና የመኢሶን ትንቢትና፤ የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ሁኔታ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

እናቶች፣ “ሶሻል ሚዲያ”ና ህወሃት/ኢህአዴግ

October 5, 2016 10:45 pm by Editor Leave a Comment

እናቶች፣ “ሶሻል ሚዲያ”ና ህወሃት/ኢህአዴግ

አዲስ አበባ የሰፈር ሴቶችን ሰብስበው መግለጫ ስለ social media አጠቃቀም ስጡ ተብለው የሰጡት መግለጫ እና ከመግለጫው በኋላ ለእናቶች የተደረገ ኢንተርቪው። ዜና FBC ፦ “መንግስት በሶሻል ሚዲያው ላይ ህዝብ የሚቀሰቅሱትን ጸረ-ሰላም ሃይሎች ከሚኖሩበት አገር ጋር በመመካከር ለህግ ማቅረብ አለበት!” ሲሉ ነዋሪነታቸው በቀበሌ 07 ልደታ ክከ የሆነ እናቶች ተናገሩ ... ↩ ከዜናው በኋላ የእናቶች ኢንተርቪው፦ ☞ የመጀመሪያዋ ተጠያቂ እናት (በግምት ከ 60 - 65 አመት እድሜ)፦ ጋዜጠኛ፦ እናት ለቃለ መጠይቅ ፈቃደኛ ስለሆኑ አመሰግናለሁ እናት፦ እኔም አመሰግናለሁ እልልልልል ... ጋዜጠኛ፦ ምነው እናት? እልልታው ምንድነው?? እናት፦ የገደሉት ለህግ ይቅረቡ አይደለም እንዴ ሲባል የነበረው??? ጋዜጠኛ (በድንጋጤ ክው ብሎ)፦ የለም የለም እናቴ ሶሻል ሚዲያ ነው … [Read more...] about እናቶች፣ “ሶሻል ሚዲያ”ና ህወሃት/ኢህአዴግ

Filed Under: Literature, Opinions Tagged With: Left Column

Prosopis Juliflora = ወያኔ

October 5, 2016 09:07 am by Editor 3 Comments

Prosopis Juliflora = ወያኔ

አደገኛ አረም ነው። በእንግሊዝኛ “መስኪት”፤ በሳይንሳዊ ስሙ ደግሞ “ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ” ተብሎ የሚታወቀው ይኸው ጠንቀኛ የዛፍ አረም ስረ መሰረቱ ሰሜንና ሴንትራል አሜሪካ ውስጥ ነው። መስኪት በርካታ ዝርያዎች ያሉት ሲሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ የተራባው አንዱ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው በአሚባራ አካባቢ የዛሬ ሰላሳ አመት ገደማ ሲሆን ዊልያም ኡል ሱሮ በተባለ እንግሊዛዊ አማካይነት እንደገባም ይነገራል። ይህ የአረም ዛፍ በመካከለኛውና ላይኛው አዋሽ አካባቢ በስፋት የተራባ ሲሆን፤ ሰፋፊ እርሻዎችን እና መስኮችን እየወረረ ይገኛል። ዛፉ የሚራባው እንስሳት የተክሉን ዝንቡጥ ከበሉ በኋላ ከእበት ጋር በሚወጣው ፍሬ አማካይነት ነው። እንሰሳት የተክሉን ዝንቡጥ ከበሉ በኋላ ከእበት ጋር በሚወጣው ፍሬ አማካይነት ካልሆነ በስተቀር እንደ አብዛኛው ተክል ፍሬው ተለቅሞ ቢዘራ … [Read more...] about Prosopis Juliflora = ወያኔ

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

Did Seyoum Mesfin and Abay Tsehaye Mastermind behind the Stampede?

October 5, 2016 08:05 am by Editor Leave a Comment

Did Seyoum Mesfin and Abay Tsehaye Mastermind behind the Stampede?

I am deeply saddened by the death and/or injuries of hundreds of Ireecha festival spectators at Lake Bishoftu, Oromiya on October 2, 2016.  So, to the friends and families of the Hora martyrs, I offer my condolences on the passing of their loved one (ones). At ragged cliffs of Lake Bishoftu, I wondered why the TPLF’s/the EPRDF’s police and security forces attempted to disperse a crowd of several hundred thousand by firing tear gas, rubber bullets and live ammunition. I believe that the … [Read more...] about Did Seyoum Mesfin and Abay Tsehaye Mastermind behind the Stampede?

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ምን ስም ይሰጠዋል?

October 4, 2016 08:23 am by Editor 1 Comment

ምን ስም ይሰጠዋል?

በዓለም ላይ የነበሩና ያሉ ዘረኞች፣ ግፈኞችና አምባገነኖች የተለያዩ ምክንያቶች እየፈለጉ ሕዝብ ገድለዋል፣ አስረዋል፣ አሰቃይተዋል። በዚህም ተግባራቸው፣ « ናዚ፣ ፋሽስት፣ ጨፍጫፊ፣ አረመኔ» ወዘተርፈ ተብለዋል። ከእነዚህ እጅግ በከፋ ሁኔታ የዘረኛው የትግሬ ወያኔ ቡድን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በአጠቃላይ፣ በተናጠል ደግሞ በዐማራው፣ በኦሮሞው፣ በአኙዋኩ፣ በኑኤሩ፣ በሶማሊው፣ በአፋሩ፣ በሲዳማው ወዘተርፈ ነገዶች ላይ የሚፈጽመው ሁለንታናዊ ግፍ በምን ቃላት ሊገለጽ እንደሚችል የቋንቋ ሊቃውንት ሊያስቡበት የሚገባ ነው። ከላይ የተገለጹት የጭካኔ እና የአረመኔነት ስያሜዎች በፍፁም የወያኔን ማንነትና ዕውነተኛ ባሕሪ አይገልጹትም። ይገልጹታል ከተባለም ተለምዶአዊ በመሆኑ፣ የቃሎቹ የያዟቸው ጽንሰ ሀሳቦችና ድርጊቶቹ የሚጣጣሙ አይደሉም። በምንም ታምር ከጥንት ጀምሮ ሲወርድ ሲዋረድ የኖረ በዓልን … [Read more...] about ምን ስም ይሰጠዋል?

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

የህዝብ እውነት፣ አጋርነትና የወደድኩት የሙሽሪት ትጋት!

October 4, 2016 05:35 am by Editor 2 Comments

የህዝብ እውነት፣ አጋርነትና የወደድኩት የሙሽሪት ትጋት!

በደል፣ ጭቆና፣ አድልኦና ግፍ በከፋ ቁጥር ሀገሬው የጭቆና ቀንበር መሸከሙን አሻፈረኝ ይላል ... “የሰላም በሮች ሲዘጉ፣ ለእንቢተኝነት በሮችን ይከፍታሉ!” ሀገሬው እየተቀጠቀጠ እየተገዛም እንቢተኝነቱን በተለያዬ ፈርጀ  ብዙ መንገዶች ጉዳት ስሜቱን ሳይፈራ ደፍሮ ይገልጻል። ብዙዎቻችን ህመሙ እያመመን ሳንገልጸው፣ አለያም ሆድ አደር ሆነን ስንከላዎስ  የወገናቸውን ትክክለኛ ብሶት፣ የህዝብ እውነት፣ የአጋርነት ድምጽ በተለያዩ አጋጣሚዎች የገለጹ በእርግጥም የታደሉ ናቸው! በቅርብ ወራትበፊት በሪዮ አትሌት ፈይሳ ሌሌሳ ባሳለፍነው ሳምንት ደግሞ በዲሲ በአንዲት መልከ መልካም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊት ሠርግ ላይ ያየነው ነፍሳችን በሃሴት ነጥቆናል፣ እናም ከሪዮ እስከ እሰከ ዲሲ፣ ከአማራ እሰከ እስከ ኦሮሚያ የተመለከትነው የህዝብ አጋርነት የህዝብ እውነት እውነታችን ነውና የሀገረ አሜሪካ … [Read more...] about የህዝብ እውነት፣ አጋርነትና የወደድኩት የሙሽሪት ትጋት!

Filed Under: Opinions, Social Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

AHRE condemns the violent act of security forces that causes the death of dozens at Irrecha festival

October 4, 2016 03:05 am by Editor Leave a Comment

AHRE condemns the violent act of security forces that causes the death of dozens at Irrecha festival

Dozens of protestors were crushed to death in Bishoftu City, 28 miles (45 kilometers) southeast of the capital, Addis Ababa, among the crowds who gathered to celebrate the Irreecha cultural festival. Security forces fired tear gas, rubber bullets and live rounds to disperse the crowd. Contrasting figures about the death toll are reported: The Ethiopian authorities confirmed the death of only 54 people, while activists and opposition parties claimed hundreds of deaths. According to the … [Read more...] about AHRE condemns the violent act of security forces that causes the death of dozens at Irrecha festival

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 51
  • Page 52
  • Page 53
  • Page 54
  • Page 55
  • …
  • Page 167
  • Next Page »

Primary Sidebar

Recent Posts

  • በፋኖ ስም ከአማራ ገበሬና ከዳያስፖራ የሚሰበሰበው በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የጥቂት አመራሮች መበልጸጊያ ሆኗል November 20, 2026 08:54 am
  • የቴሌኮም ጌትዌይ፣ የዳታ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት – የዌብስፕሪክስ ጉዳይ ከባለቤትነት ክርክር በላይ ነው! November 17, 2026 11:54 pm
  • “የጫካ ቱጃሮች!”— የፋኖ አመራሮች ስለተሰማሩበት የገንዘብ ዝርፊያ አስደንጋጭ መረጃ November 17, 2026 05:43 pm
  • በየወሩ 4 ሚሊዮን ብር እየተከፈለው ሀገር ሲያፈርስ የነበረው ሪፖርተር November 16, 2026 01:17 am
  • ሻርኮቹ ከውጭ እስከ ሀገር ውስጥ ያደሩት ድር፣ ዌብስፕሪክስን (WebSprix) የመጠቅለሉ ድራማና ብሔራዊ ስጋት November 14, 2026 12:42 am
  • የመለስ ዜናዊን ጭንብል የገፈፈው የትህነግ ሚዲያ (EMF) ምስክርነት November 13, 2026 03:32 pm
  • ትህነግ በወታደራዊና በፖለቲካዊ መስክ እንደሞተ ሁሉ በሪፖርተር በኩል የሚዲያ ግብዓተ መሬቱ ተፈጽሟል November 13, 2026 01:13 am
  • በከባድ ታክስ ማጭበርበር የሚፈለጉት አቶ አበባው ደስታ፣ አማራጭ የቴሌኮም ጌትዌይ ፕሮጀክትን ሊጠቀልሉ ነው November 12, 2026 03:50 am
  • “ፋኖ ወደ ኦሮሚያ ገብቶ ሕዝብ እየገደለ ነው” የኦነግ ሸኔ (OLF/OLA) ተወካይ ጃል ጅረኛ November 10, 2026 05:12 pm
  • ከትህነግ የተማረኩና ከውጭ ሀገራት የገቡ ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች በቃሊቲ ለእይታ ቀረቡ November 6, 2026 03:36 pm
  • የመንግሥት ኃላፊዎች ወደ ሁርሶ የተወሰዱበት ምሥጢር November 5, 2026 12:43 pm
  • መንግሥት ሰማ፤ ሪፖርተር ተዘጋ፤ ግን ለምን? ምሥጢሩ ምንድነው? November 3, 2026 12:09 am
  • ኢትዮጵያ በሰማይ ላይ ነዳጅ የሚሞሉ የኢሉሺን (Il-78) አውሮፕላኖችን ከሩሲያ ልትገዛ ነው October 30, 2026 08:57 am
  • ካይሮ ያጣችውን የሩሲያ ጄቶች አዲስ አበባ የታጠቀችበት ምሥጢር October 29, 2026 10:26 am
  • ኢትዮጵያ ሱ-35 ተዋጊ ጄቶች እና የኤስ-400 ዘመናዊ የአየር መከላከያ ስርአት በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ብቸኛዋ ሀገር ሆናለች October 28, 2026 11:00 am
  • ሻዕቢያ ኢትዮጵያን በ“ካሚካዜ” ድሮኖች ለመምታትና በዘር ግጭት ለማፍረስ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተሰማ October 27, 2026 11:14 pm
  • ጆን መዲድ “ቀዝኖ እና ልብሱ ተበላሽቶ” ነው መከላከያ የማረከው October 27, 2026 08:41 pm
  • በጆን መዲድ መማረክ አደረጃጀቱ እየተፈረካከሰ በመሆኑ እነ ወዲ እምበይተይ፣ ምግበይ፣ ቀጣዮች ሊሆኑ ይችላሉ October 27, 2026 09:17 am
  • ከታክስ ስወራ እስከ ሐሰተኛ ጋብቻ፦ በኢትዮጵያ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊ ዳያስፖራዎችን ለማደን የተዘረጋው አዲሱ የአሜሪካ መረብ October 21, 2026 09:26 am
  • ኔታንያሁ የሶማሊላንድን ሉዓላዊነት ያረጋገጠ አዲስ ቀጣናዊ ካርታ ይፋ አደረጉ October 20, 2026 03:20 pm
  • ትውልደ ሶማሊያዊቷ ናፊሳ በተዘቀዘቀ የአሜሪካ ሠንደቅ ፊት በሶማሊኛ ምርጫ ቅስቀሳ ማድረጓ ቁጣ ቀሰቀሰ October 20, 2026 09:21 am
  • በአሜሪካ የሚገኙ የታጠቁ ቡድኖች ደጋፊዎች ላይ የተደቀነው አዲስ ስጋት October 19, 2026 08:58 pm
  • ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል October 19, 2026 04:45 pm
  • በትግራይ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ስም በአስቸኳይ ሊቀየር ይገባል! October 19, 2026 02:55 am
Copyright © 2026 · Goolgule