በደል፣ ጭቆና፣ አድልኦና ግፍ በከፋ ቁጥር ሀገሬው የጭቆና ቀንበር መሸከሙን አሻፈረኝ ይላል … “የሰላም በሮች ሲዘጉ፣ ለእንቢተኝነት በሮችን ይከፍታሉ!” ሀገሬው እየተቀጠቀጠ እየተገዛም እንቢተኝነቱን በተለያዬ ፈርጀ ብዙ መንገዶች ጉዳት ስሜቱን ሳይፈራ ደፍሮ ይገልጻል። ብዙዎቻችን ህመሙ እያመመን ሳንገልጸው፣ አለያም ሆድ አደር ሆነን ስንከላዎስ የወገናቸውን ትክክለኛ ብሶት፣ የህዝብ እውነት፣ የአጋርነት ድምጽ በተለያዩ አጋጣሚዎች የገለጹ በእርግጥም የታደሉ ናቸው! በቅርብ ወራትበፊት በሪዮ አትሌት ፈይሳ ሌሌሳ ባሳለፍነው ሳምንት ደግሞ በዲሲ በአንዲት መልከ መልካም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊት ሠርግ ላይ ያየነው ነፍሳችን በሃሴት ነጥቆናል፣ እናም ከሪዮ እስከ እሰከ ዲሲ፣ ከአማራ እሰከ እስከ ኦሮሚያ የተመለከትነው የህዝብ አጋርነት የህዝብ እውነት እውነታችን ነውና የሀገረ አሜሪካ የዲሲዋን ሙሽራ በዛሬው የማለዳ ወግ ክብር ሰጥተን እናወሳታለን!
“ሰከን በል” የሚለውን የአርቲስት ይሁኔ በላይን ወኔ ቀስቃሽ ወቅታዊ ዘፈን በሠርጓ ቀን እንዲዘፈን የመረጠችው ሀገር ወዳድ አስገራሚና አስደናቂ ሙሽራ ቪዲዮ የደረሰኝ ከትንናት በስቲያ ነው፣ መረጃውን ያደረሱኝ ደግሞ እዚህ ሳውዲ የሚገኙ ቤተሰቦቿ ናቸው። ስመለከተው በስሜት የሸነቆጠኝን የሙሽሪት ልዩ የሀገር ፍቅር መግለጫ የሆነውን የሙሽሪት የሠርግ ቀኗ ምርጫ “ሰከን በል” ጣዕመ ዜማ ልዩ መልዕክት የሰማሁት በመሪሩ ሀዘን ሳምንት መካከል ቢሆንም ዜማው ከፈንጠዝያና ዳንኪራ የወጣ መልዕክት አለውና ከሙሽሪት ወኔ ጋር “ሰከን በል”፣ “ሰከን በል” እያልን ስለሚያገባን እናዎጋለን…!
የሙሽሪት ሜሮንን ቪዲዮ እንዳሰራጨው ጠየቄ በሙሽሪት ቤተሰቦች በኩል ሙሉ ፈቃድ ሰጥተውኝም ነበር። ቢሸፍቱ አልቅሳ ቀኑ ጥቁር የሀዘን ቀን ስለነበር ከማሰራጨት ወኔውን አጣሁት … መረጃው ሲደርሰኝ ሠርጉ በሃገረ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ እንደተከወነ የገለጸችልኝ እህቷን የሙሽሪትን ሙሉ ስሟን ማን ይባላል ስል ጠየቅኳት፣ መለሰችልኝ “በስሟ ትገረማለህ ሜሮን መሀመድ ያሲን ትባላለች፣ ለእኔ የእናቴ ልጅ ናት በአባቷ አፋር ናት፣ እሷ ግን ክርስቲያን ናት፣ መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ የቀራት ገድማት ቤተክርስቲያን የለም፣ እንደሚመስለኝ ብቸኛዋ የአፋር ክርስቲያን እሷ ናት!” አለችኝ! ተደመምኩ፣ አፋሮች ሲነሱ አባት አሊ ሚራህ ትዝ ይሉኛል፣ “የኢትዮጵያን ባንዴራ እንኳን እኛ ግመሎቻችን ያውቋታል!” ሲሉም በቦታው ነበርኩ! አሳይታ… የአፋሯ ሙሽራ ስለ ኢትዮጵያ የሆነችውን ብትሆን እሷ የጀግኖች ዘር መሆኗ ነው አክኩና አሁንም በሰማሁት ታሪክ ተደመምኩ!
ብቸኛዋ የአፋር ክርስትያን ልትሆን የምትችለው ሙሽሪት ሜሮን ዛሬ የወገኗ ነገር አንገብግቧት “ሰከን በል” እያለች በሠርጓ አዳራሽ በስሜት ስትውረገረግ፣ እጆችዋን ወደ ላይ ከፍ አድርጋ ከነሚዜዎቿ በማንሳትና በማቆላለፍ ከህዝቡ ጋር መሆኗን በልዩው የሠርጓ ቀን በወኔ ተሞልታ ስታሳይ አለቀስኩ … በሚታየው ጥልቅ ስሜቷ ውስጤን ነካችውና ሆዴ እንደ መባባት አለ …
“ሰከን በል” የሀገር ወዳዱ የታዋቂው ዘፋኝ የይሁኔ በላይ የአዲስ አመት ልዩ ማስታወሻ ቢሆንም ሰከን ባላለው ወታደር ህዝብ እየተጨፈጨፈ ላዘነ ለተቆጨና እንደኔ ቆሽቱ ላረረው ጥሩ ሰሜት መግለጫ ሆኖም ሰንብቷል … ዛሬ በሙሽሪት እጅ በአዳራሹ ገብቷል … ሙሽሪትን ደጋግማ “ሰከን በል” ስትል ስማኋት፣ ከአርቲስት ይሁኔ ድምጽ እኩል ስታዜመው “ሰከን በል” ስትል ሰማኋት፣ ሰከን ማለት ደግሞ ግድ ይላል! ወታደሩ ሰከን በል፣ ገዳይ አስገዳይ ጨምላቃው ፖለቲከኛም ሰከን በል፣ የሚሞተው ወንድምህ ነው፣ የሚሞተው እህት ናት፣ እናም ሰከን ማለት ይበጅሃል፣ ሰከን በል! ስትል እስክታውን በቁጭት ስታስነካው የፈንጠዝያና ዳንኪራ ስሜት ላለመሆኑ ያሳብቅባታል!
የሰከነ ነገር ጠፍቶ … እዚህም እዚያም ግፍ በዝቶ የማንፈልገውን እንድንደግፍ፣ እንድንመርጥ እየተገፋን ነው … የምንወዳት ሀገራችን ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ መጓዝን በውል ለታዘበ ይህ እውነት የማያንገበግበው ወገኔ የለም፣ እናም ሙሽሪት ሜሮን አንዷ ናት፣ የሙሽሪት ሜሮን ሰከን በል ምርጫ ከእነ ሙሉ እንቅስቃሴዋ እየተመለከትኩ በሙሉ ሀገራዊ ወኔ በሀዘን ውስጥ ሆኖም በቁጭት እልህ ጥልቅ ስሜት ተዘፍቆና በሀዘን ስሜት ውስጥ ገብቶ በእልህ ይነሸጣል …
ይሁኔና ሙሽሪት “ሰከን በል” እያሉ ባንድ መድረክ የተጫወቱትን ያህል ሰርጾ ሊገባ የቻለው እንቅስቃሴ መሰረቱ በውስጡ ያለው እውነት ለመሆኑ አልጠራጠርም። በሙሽሪት የደስታ ቀን በሀገር ስሜት ዋጅታ በነፍሷ አልፎ በፊቷና በመላ አካሏ የሚታየው ቁጭት ብሎም የወገናዊነት፣ የህዝባዊነት ስሜት እውነት ቁልጭ ብሎ በሙሽሩት ላይም ይታያል! ያ ብዙዎች ዘንድ በጥቂቶች ላይ ያደረው የወገናዊነት “ያገባኛል” ስሜት እውነት በእርግጥም በሙሽሪት ይገለጻል! በሀገረ አሜሪካ በዲሲ ከተማ በታላቁ የሙሽሪት የደስታ ቀን የሠርጓ እለት ከህዘብ አጋር መሆን ስለእውነት እንዲህ ወኔን ቀስቃሽ ሆኖ ጀግንነት በየፈርጁ እንድናይ ምክንያት የሆነችውን ሜሮን ጀግና የእኛ ሙሽራ ብያታለሁ፡፡
ሙሽሪት ሜሮን “በሰከን በል” ልዩ ሀገራዊ ጣዕመ ዜማ ያንጸባረቀችው ሀገሬ ተጎዳች በሚል ቁጭትን
“መለያየት አይጠቅምም በማለት ነበር …
“ድር እንኳን ቀጭኑ ድር እንኳን ለስላሳው
ሲያምር ሲተባበር ይበልጣል ካንበሳው” ይል ዘንድ ይሁኔ በሜሮን ሰርግ አብሮነትና የሀገር ፍቅርን በልዩ መሳጭ ስሜት ተሰብኳል!
“ወታደሩ ሰከን በል
አፈሙዙን ሰከን ዐርገዉ
ቃታዉን እንዳተትስበዉ
ቧዶ እጁን ነው እሚጮኸው
ሠላማዊ ወንድምህ ነዉ” ተብሎም ወታደሩ “ተረጋጋ፣ ሰከን በል” ተበሎ ወታደሩ ምክር ሲለገሰው “ሰከን ማለት ነው ጀግንነት” ተብሎ በሰርጉ አዳራሽ በህብረት ተስተጋብቷል፣ ያውም በልዩው የግሏ የደስታ ቀን…! ጀግናዋ የኢትዮጵያ ሙሽራ!
ህዝቤን ተውት እንዲል ደጉ አባት … ባለቅኔው አንጎራጓሪ “ሰከን በል” ሲል በሰራው ነጠላ ዜማ አዛዥ፣ ገዳይ፣ አስገዳይ አዛዦችም እንዲህም ተብለዋል በይሁኔ ማራኪ ጣዕመ ዜማ
“ሰከን በሉ ህዝቤን ተዉት
ድምጹን ስሙት፣ አትግደሉት
መንግስት በአገሩ በህዝብ ላይ አይተኩስ
ዘር አጥያት ይሁን ንጉስ ከመአሪዮስ” የተባለው በሙሽሪት ሠርግ ላይ ደምቆ ሲሰማ ማስተዋል፣ በተበደለ ህዝቧ የተጎዳ የሙሽሪትን ስሜት ማየት ያልቻላችሁ ካላችሁ ስሜታችሁን ፈልጉት… እኔ ይህን የሙሽሪትን ሠርግ “ሰከን በል!” ምርጫና፣ የመልከ መልካሟን እህት ውስጥና ውጫዊ ስሜት ተረድቸው ረክቸበታለሁ!
ሰሚ ቢገኝ ሀገሬው በደስታ በሀዘን፣ በየተናጠል በህብረት ስሜት ፍላጎቱን፣ የዲሞክራሲ ጥማት ነጻነቱን እየጠየቀ ነው፣ ሆዳም ካልሆነው ተትረፍርፎ ከሞላው እስካጣ የነጣው እጁን ወደ ላይ በማንሳት “አቅመ ቢሶች ነን፣ ታስረናል!” ብሎ የተቃውሞ ድምጹን ሲያሰማ “አሸባሪ ነህ” አትበሉት! የውስጥ እውነቱ፣ የተቃውሞ ህብረቱ መገለጫ ምልክት አድርጎታልና እየመረራችሁም ቢሆን ተቀበሉት!
ብቸኛዋ የአፋር ክርስትያን ልትሆን የምትችለው ሙሽሪት ሜሮን ዛሬ የወገኗ ነገር አንገብግቧት “ሰከን በል” እያለች እጆችዋን ወደ ላይ በማቆላለፍ ከህዝቡ ጋር መሆኗን በልዩው የሠርጓ ቀን በወኔ ተሞልታ አሳይታናለች፣ እናመሰግናለን!
እናንተም! ሙሽሪትን ስሟት! “ሰከን በል” ትላለች፣ ሰከን ማለት ደግሞ ግድ ይላል! ወታደሩ ሰከን በል፣ ገዳይ አስገዳይ ጨምላቃው ፖለቲከኛም ሰከን በል፣ የሚሞተው ወንድምህ ነው፣ የምትሞተው እህት ናት፣ እናም ሰከን ማለት ይበጅሃል፣ ሰከን በል!
ለጀግናዋ ሙሽራ መልካም ጋብቻ ተመኘሁ!
ሰናይ ቀን!
ነቢዩ ሲራክ
መስከረም 24 ቀን 2009 ዓም
ሙዚቃውን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ
Wake-Up says
ውድ ጥራዝ-ነጠቅ ፖለቲከኞቻችን መጀመሪያ ነገር ፖለቲካ መቼ እንደተጀመረ በትክክል ተረዱ፡፡ከዚያ በኋላ የምትሞነጫጭሩትን ትንተና እና አስተያየት አትኩሮት ሰጥተን እናነባለን፡፡
መፍትሄ የማያመጣ የበሽታውንም መንስኤ የማይጠቁም ተመሳሳይ አሰልቺ ነገር ማንበብም ሰለቸን እኮ፡፡ፖለቲካ የጀመረው የዛሬ ሃምሳ ዓመት በተማሪዎች ንቅናቄ የሚመስለው የፖለቲካ ህፃን ለዚህች ሀገር መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም፡፡እስኪ ስለፖለቲካ ታሪክ ወሳኝ ክስተቶች ትንሽ ፍንጭ እንስጣችሁ፡፡የመጀመሪያው ፖለቲካ የተጀመረው ሉሲፈር በእግዚአብሄር ላይ አመፅ ወይንም አብዮት ያካሄደ ለት ነው፡፡ሁለተኛው ፖለቲካ ሉሲፈር አዳምና ሄዋንን አስቶ ሌላ ሁለተኛ አብዮት አካሂዶ ከገነት ሲያባርራቸው ነው፡፡ከዚያ ቀጥሎ ቃየን አቤልን ሲገድለው ነው፡፡የቃየን ዘር የሚባለው ማነው?የቃየን ዘር በአለም ላይ በሌሎች ዘሮች ላይ የበላይ ሆኖ ሌሎቹን ዘሮች እያሳደደ ለማጥፋት ለምን ተነሳ?የቃየን ዘር ከሌላ ጋር ተዋህዶ ኔፊሊም የተባሉትን የተለዩ ድብልቅ ዘሮች ፈጠረ፡፡በዚህ የተነሳ የጥፋት ውሃ መጣ፡፡ሶስተኛው ዋና ፖለቲካ እግዚአብሄር ክርስቶስ ሰው ሆኖ ወደዚህ ምድር በመምጣት ሰይጣንን በመስቀል ላይ ድል ሲነሳውና በሰይጣን ባርነት ስር ለሚማቅቀው ለአዳም ዘር በሙሉ ነፃነትን ሲያውጅ ነው፡፡የቃየን ዘር እንደሌላው የሰው ዘር በአለም ላይ ተበትኖ ያለ ነው፡፡ይህ የቃየን ዘር ከጥንት ጀምሮ አለም አቀፋዊ ህብረት የፈጠረ ሰይጣናዊ ሃይል ነው፡፡በዓለም ታሪክ ውስጥ ሱመሪያ ባቢሎን ሮም ወዘተ ወሳኝ ታሪካዊ ክስቶች ናቸው፡፡ከዚያ በዓለም ታሪክ ውስጥ እስራኤል(Hebrew) እና ጂው(Jew) የሚለው ስያሜ ወሳኝ ቦታ አለው፡፡እስራኤል(Hebrew) እና ጂው(Jew) የሚለው ስያሜ ብዙ ሰው ስለሚምታታበት የአለም ፖለቲካውም እንደዚሁ ተምታቶበታል፡፡እየሱስ ክርስቶስ ጂው(Jew) እየመሰለው የሚሳሳት ብዙ ሰው ነው፡፡እርግጥ ነው ክርስቶስን የሰቀሉት ጂው(Jew) ናቸው፡፡ጥንት አቤልንም የገደለው ቃየን ነው፡፡ወደድንም ጠላንም ጂው(Jew) የሚለው ነገር የዓለምን ታሪክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተቆጣጥሮ ያለ ነገር ነው፡፡የእኛም ሀገር የሺህ ዘመን ታሪክና ፖለቲካ ከዚህ ውጪ አይደለም፡፡የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት እየሱስ ክርስቶስ ከሄሮድስና ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠንቀቁ ብሎ ተናግሮ ነበር፡፡እውነት ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና መላውን የሰው ዘር በዓለም ላይ እየበጠበጠ ያለው ይኼው ሰይጣናዊ እርሾ ነው፡፡ከሙዚቃ ግጥሞችና ክሊፖች ጀምሮ እስከ ዋና የመንግስት ስልጣን እና የሃይማኖት መሪዎች ድረስ ይህ ሰይጣናዊ እርሾ አለ፡፡ከዚያ ቀጥሎ አዲሱ የዓለም ስርዓት የሚባለው አለ፡፡ይሄም በቅዱስ መፅሀፍ በእየሱስ ክርስቶስ አስቀድሞ የተገለፀ ነው፡፡ሰባት የባቢሎን ኢምፓየሮች አሉ አምስቱ ወድቀዋል ስድስተኛው አሁን ያለው የሮም ኢምፓየር ነው፡፡ሰባተኛው ወደፊት ይመጣል ብሎ እየሱስ ክርስቶስ በዘመኑ ተናግሮ ነበር፡፡ሰባተኛው ባቢሎናዊ ኢምፓየር ወይንም አዲሱ የዓለም ስርዓት የሚባለው 666 እንደሆነ በዮሀንስ ራእይ ተገልጧል፡፡ይህንን ያህል ካልናችሁ የኢትዮጵያን ሁኔታ በዚህ መንገድ ማየት ትችላላችሁ፡፡በአሜሪካ በእንግሊዝ በእስራኤል እና በተቀረው ዓለም ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ጂው(Jew) ከሚለው ወሳኝ ነገር ተነጥሎ ሊታይ አይችልም፡፡በእኛም ሀገር ያለውን የወያኔ ምንነት ለማወቅ ጂው(Jew) የሚለውን ጠንቅቃችሁ እወቁ፡፡ከዚያ ሁሉም ነገር ይገለጥላችኋል፡፡ኢዝም(-ism) የሚባሉትን አስተሳሰቦች ሁሉ ጂው(Jew) የፈጠራቸው ናቸው፡፡የፈረንሳይ አብዮት የአሜሪካ አብዮት የሩስያ አብዮት ወዘተ የማን እጅ ነበረበት?የአንደኛው የዓለም ጦርነት የሁለተኛው የዓለም ጦርነት እና ሶስተኛውም የማን ስራ ነው የሚሆነው?በኢትዮጵያችን ከነበረው የተማሪዎች ንቅናቄ እና አብዮት በስተጀርባ ማን ነበረ?አሁንስ እያተራመሰን ያለው የዘር ፖለቲካ ምንጩ ምንድን ነው?በሀገራችን እና በተቀረውም አለም የሚካሄደው ባህልና ታሪክን የመበረዝና የማፍረስ ስራ የማን ተንኮል ነው?ፈፅሞ ማብቂያ የሌለው የማይረካ ቁሳዊ ሀብት ማግበስበስ እና ሌሎችን እየጨቆኑና እየበዘበዙ በሌሎች ላይ የበላይ ሆኖ የመስፋፋት ባህሪ የማን ባህሪ ነው?የዓለምን አጠቃላይ ሀብት ተቆጣጥሮ የያዘው እና ከዚህም በላይ ተጨማሪ ለመቆጣጠር እየጣረ ያለው ማነው?አብዛኛውን በዓለም ያሉትን የየሀገራቱን መንግስታት(አሜሪካንን ጨምሮ) ከበስተጀርባ ተቆጣጥሮ እየዘወረ ያለው ማነው?ከእርሱ ዘር ውጪ ያለውን የአዳም ዘር ሁሉ ለማጥፋት እየጣረ ያለው ማነው?ሌላውን ዘር እርስ በርስ እያናከሰና እያጫረሰ ያለው ማነው?በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ እየተደረጉ ያሉ አውዳሚ ጦርነቶችና ግጭቶች በማን ምክንያት ነው የሚቀጣጠሉት?ከአሸባሪነት ጀርባ ማነው ያለው? የተለያየ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘዴ በመጠቀም የዓለምን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ከፍተኛ ሰይጣናዊ ጥረት እያደረገ ያለው ማነው? ጂው(Jew) የሚል ስም ለራሱ ያወጣው የቃየን ዘር አይደለም እንዴ?ይህ እራሱን በሀሰት ጂው(Jew) ሳይሆን ጂው(Jew) ነኝ የሚል ዘር በቅዱስ መፅሀፍ ዮሀንስ ራእይ 2፡9 ላይ ተገልጧል፡፡ኢትዮጵያም ዛሬ በዘር ፖለቲካ እየታመሰች ያለችው የዚህ ጂው(Jew) የሚባል ሰይጣናዊ እርሾ መንፈስ በኢትዮጵያ እየተንሰራፋ ስለመጣ ነው፡፡የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የውጪና የሀገር ውስጥ ተብሎ ለሁለት የተከፈለችው ለምን ይመስላችኋል?ቤተ-ክርስቲያኒቷ በሄሮድስና በፈሪሳዊ እርሾ እየተበከለች ስለሆነ ነው፡፡የጂው(Jew) መንፈስ ፀረ-ክርስትና እና ፀረ-ክርስቶስ ስለሆነ ነው፡፡በህግ ጥላ ስር ያለን እስረኛ ከነህይወቱ ማቃጠል ሊያመልጥ ሲል ደግሞ በጥይት መግደል የዚህ የጂው(Jew) ሰይጣናዊ መንፈስ ተግባር ነው፡፡በነገራችን ላይ የጂው(Jew) ሃይማኖት መመሪያው የባቢሎን ታልሙድ ነው፡፡በዚህ የባቢሎን ታልሙድ ህግና እምነት መሰረት ከጂው(Jew) ውጪ ያለው ሰው ጎይም(Goyim) ተብሎ ይጠራል፡፡ጎይም(Goyim) እንደ ሙሉ ሰው አይቆጠርም፡፡ስለዚህ አንድ ጂው(Jew) ሌላውን ጎይም(Goyim) መግደል፣ማታለል፣መስረቅ፣ማፈናቀል፣ማሰደድ፣ሀገር-አልባ ማድረግ፣ ማደህየት፣ማስራብ፣ማሰቃየት፣ህክምና መከልከል፣ፍርድ ማዛባት፣እና ሌላም ብዙ አይነት አ-ሰብዓዊ ተግባር መፈፀም ይቻላል እንደሁኔታውም ይህንንም ማድረግ አለበት፡፡ህገ-መንግስት እና ዲሞክራሲ የሚባለው ነገር ዝም ብሎ ማታለያ ነው፡፡የጂው(Jew) ዘር በብዛት ጥቂት ቢሆንም የራሱን ህቡእ አለም አቀፍ ኔትወርክ በመፍጠር አለም አቀፍ አሊያንስ ወይንም ትብብር አለው፡፡ጎይም(Goyim) የሚባለው አብዝሃው ቁጥር ግን ይህንን ለማድረግ ስላልቻለ በጥቂቶቹ በጂው(Jew) ሰይጣናዊ ተንኮል እየተጠቃና እየተሰቃየ ነው፡፡የሚገርመው ነገር ጂው(Jew) ተቀናቃኙን ጎይም(Goyim) ለማጥቃት በዋናነት እየተጠቀመ ያለው እራሱን ጎይም(Goyim) ነው፡፡ወያኔዎች የሚያደርጉት የዚህን ግልባጭ ነው፡፡የዓለም ፖለቲካ ኢኮኖሚና ሌላውም አጠቃላይ ስርዓት በዚህ ተፅእኖ ስር እየወደቀ ነው ያለው፡፡በኢትዮጵያ ከዛሬ 1100 ዓመት በፊት የነበረውን የዮዲት ጉዲትን ዘመን የሚያስታውስ ካለ መረዳት ያለበት ወያኔ የዘመናችን ዳግማዊ ዮዲት ጉዲት እንደሆነ ነው፡፡ከላይ በአጭሩ በጠቀስቁት መንፈሳዊ እይታ ስትመሩ ፖለቲካውና ሌላውም ይገባችኋል፡፡ሁለ-ገብ ትግሉ ዛለቂና አስተማማኝ ውጤት የሚኖረው ሁኔታውን በዚህ መንገድ ጭምር ስንረዳው ነው፡፡የዛሬ 120 ዓመት አፄ ምኒሊክ አድዋ ሲዘምቱ ታቦት ይዘው የሄዱት የሚዋጉትን ሰይጣናዊ ሃይል ምንነት ጠንቅቀው ስለተረዱ ነው፡፡ጣሊያን ኢትዮጵያን ለመውረር የመጣችው ከበስተጀርባ በሮም ቫቲካን ተገፋፍታ ነው፡፡ሮም ቫቲካን ደግሞ ማን እንደሆነች የሚያውቅ ያውቃታል፡፡የዘመኑ ትውልድ ከአያት ቅድመ-አያቶቹ ብዙ መማር ሲችል እንደዚህ መሆኑ ግን በጣም ያሳዝናል፡፡ለነገሩ ኢትዮጵያ አዲስ ምእራፍ ችግር ውስጥ መግባት የጀመረችው የኢትዮጵያ ምሁር መፅሀፍ ቅዱስን ወርውሮ ሲያበቃ ከቆየው የቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮት ጋር ተለያይቶ በምትኩ የማርክስን ዳስ-ካፒታል እና ሌላውንም አለማዊ እውቀት እንደ መፅሀፍ ቅዱስ መቀበልና ማመን ሲጀምር ነው፡፡የመንፈሳዊውን ዓለም እውቀት ከአለማዊ እውቀት እና ስልጣኔ ጋር አስተባብሮና አስማምቶ ለማየት ቢቻል እንደ ሀገር አሁን ያለንበት ምስቅልቅል ውስጥ ላንገባ እንችል ነበር ብዬ አስባለሁ፡፡ፖለቲከኞቻችን ለማንኛውም ቅዱስ-መፅሀፍን ልትተኙ ስትሉ እንኳን ትንሽ ገልበጥ እያደረጋችሁ አንብቡት፡፡ያለበለዚያ አሁን እየሄዳችሁበት ባለው አካሄድ ለሀገራችን ትርጉምና ፋይዳ ያለው መፍትሄ ልታመጡ አትችሉም፡፡
ቸር እንሰንብት፡፡
Markos says
TPLF-Tigres have a satanic bacground.
They even do not belong to the Axumites.
They are Jews who migrated to Ethiopia during the time of king Kaleb.
There was Christian masacre in Yemen Nagra by Jews.
Jews by the leader of Phinhas in Nagra killed and burned Christians and churches.
King Kaleb waged war against Jews leader Phinhas to save Christians in NAgra.
He defeated the Jewsish leader Phinhas and the Jewish there.
He made them captives and brought them to Axum.
Then they lived there under the rule of Christian Axumite kings.
During Yodit Gudit they became so powerful to revenge Axumite Christians.
Now they made a name Tigre and claim all Axumite Civilization.
They belive in JUdaism of Babylonian TAlmud.
They are inherently against Christianity and Christians.
That is why they hate Amhara,Orthodox Christianity and the Monarchy.
TPLF is a mask for the Nagra Jewish conspiracy.
The nature of TPLF is same as the nature of satanic Jewish.
World Jewery used to disposes every nation it controls.
The same is true of TPLF.
They use fake names the same way Jews do.
The total war against Ethiopia is the war waged by international satanic Jewery.
TPLF is the agent of Illuminati.
TPLF is part of satanic world jewry and illuminati.
THey have formed satanic alliance.
TPLF exploits the sp called Tigres the same way satanic world jewry exploits ordinary Jews.
TPLF and Illuminati want to deliberately create chaos and dismantle Ethiopia.
Then they want Tigre republic to be created out of chaos.
They are creating chaos to achieve independent Tigray.
Additional references for my views.
SOURCE:http://www.rense.com/general66/rosen.htm
http://www.satenaw.com/amharic/archives/21224