• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ኦሮሞዎች በየዓመቱ ለሚያከብሩት ኢሬቻ በዓል ቦታ ተሰጠ

September 18, 2020 07:09 pm by Editor 9 Comments

የኦሮሞ ተወላጆች በየዓመቱ ለሚያከብሩት የኢሬቻ በዓል መከበሪያ ቦታ በአዲስ አበባ መስጠቱን አስተዳደሩ አስታወቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለኢሬቻ በዓል (ሆረ ፊንፊኔ) ማክበሪያ ቦታ የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ለአባገዳዎች በዛሬው ዕለት አስረክቧል።

ከዚህ በተጨማሪ ዛሬ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓሉ የሚከበርበትን ቦታ ከአባገዳዎች ጋር በመሆን በመጎብኘት ዝግጁነቱን አረጋግጠዋል።

በኮቪድ-19 ምክንያት የዘንድሮ በዓል በአባገዳዎች በሚወሰን ትንሽ የሰው ቁጥር ብቻ እንደሚከበር ከስምምነት ላይ መደረሱን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሳውቀዋል።

የኢሬቻ በዓል ከገዳ ሥርዓት ጋር የተጣመረ ነው፤ ይህም ሃይማኖታዊ ክብረበዓል የገዳን ሥርዓት ሃይማኖታዊ ያደርገዋል፤ ስለዚህ የገዳ ሥርዓት እንደ ትምህርት በመንግሥት ትምህርት ቤቶች መሰጠት አይገባውም በማለት የሚከራከሩ አሉ። ሕገመንግሥቱ መንግሥት በሃይማኖት ጣልቃ አይገባም ከማለቱ በተጨማሪ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ትምህርት በግል ትምህርት ቤቶች ሳይቀር እንዳይሰጥ ሲከለከል ቆይቷል።

የክርስትና እምነትን የተቀበሉ ኦሮሞዎች ኢሬቻን በዓል እንደ ባሕል ሳይሆን እንደ ባዕድ አምልኮ ሊቆጠር ይገባዋል በማለት ሲያስተምሩ ይደመጣሉ።

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Left Column, News, Religion

Reader Interactions

Comments

  1. ነፃ ሕዝብ says

    September 18, 2020 08:06 pm at 8:06 pm

    ዘመኑ አስቂኝ ከመሆኑም በላይ አስገራሚም ጭምር ነው ፥ በርካታ ኢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች የእስልምናም ሆነ የክርስቲያን አማኝ ኦሮሞዎች ይህንን ፍጹም የተሳሳተና ኋላ ቀር የሆነ እምነት አጥብቀው ሲኮንኑት ይታያል ፥ ነገር ግን የኦሮሞ ኢሊቶች የፖለቲካ መጠቀሚያ ሲያደርጉት ይታያል ታላቁን የኦሮሞ ሕዝብ እመነት አልባ አድርገው ወደ 16ኛው ክ/ዘመን እየመለሱት መሆኑን እንኳ ሊረዱት አልፈለጉም ወይም አልተረዱም ፥ የኦሮሞ ሕዝብ በዛፍና በጅረት እንዲያመልክ እያደረጉት ሲሆን ይህንን በማድረጋቸውም በሕዝባቸው ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘትና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ጋር ለማራራቅ የሚያደርጉት ዕኩይ ተግባር ነው ፥ ባለፈው ዓመት የአ/አ ዩንቨርስቲ የፍልስፍና ውዳቂ ምሩቁ ሽመልስ አብዲሳ የተባለው በዚሁ በዓል ላይ “የሰበሩንን ሰበርናቸው” ብሎ በትዕቢት የአማራን ሕዝብ ያዋረደበትና ተከታይ ጽንፈኞቹን ያስጨበጨበበት ቀን እንደነበር እናስታውሳለን ፥ ስለዚህ በዓሉ ለዘረኞችና በበታችነት ስሜት ለሚማቅቁት ደካማ ፖለቲከኞች ስሜት መግለጫ እንጂ ለገዳዎች ታስቦም እንዳልሆነ እናውቃለን ።

    Reply
    • Abba Caalaa says

      September 19, 2020 06:43 am at 6:43 am

      ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር! ማንም በፈለገው ማመን ቀርቶ ማምለክ ይችላል። ደግሞ እሬቻ የምስጋና ቀን ነው እንጂ ራሱ አምልኮ ነው ያለህ/ሽ ማንነው? ጥላቻና ድንቁርና ሲገጣጠሙ እንዲህ ያደርጋል!

      Reply
      • ሶሬሳ says

        September 19, 2020 03:16 pm at 3:16 pm

        1ኛ ቆሮንቶስ 10: 20 -21: “አይደለም፤ ነገር ግን አሕዛብ የሚሠዉት ለአጋንንት እንዲሆን እንጂ ለእግዚአብሔር እንዳይሠዉ እላለሁ፤ ከአጋንንትም ጋር ማኅበረተኞች እንድትሆኑ አልወድም። የጌታን ጽዋና የአጋንንትን ጽዋ ልትጠጡ አትችሉም፤ ከጌታ ማዕድና ከአጋንንት ማዕድ ልትካፈሉ አትችሉም።”
        There is no question that for a true Christian ኢሬቻ እና ዋቆ እንዲሁም ሌሎች ተመሣሣይ ጎጅ አምልኮ: ማምለክ ከአጋንንት እንደሆነ::
        እያወቁ ወይም በድንቁርና ወይም በመካድ ወይም ለፖለቲካ ፍጆታ መጨማለቅ ይቻላል:: ይህ ርግማን ያመጣል:: ልክ ጥቁር አፍሪካውያን በነጮች ሲያኮርፉ ክርስቶስን ነጭ ነው ብለው እሰላም እንደሚሆኑት ነው:: እውነቱ ግን እነርሱ የሚስቱት ክርሰቶስ ለሁሉ መሞቱና አረቦችም ከነጭ ባላነስ ጥቁርን ጨቁነው ባርያ ማረጋቸው ነው::
        እኛ ጋም ክርስትና ያማራ ሀይማኖት ብቻ እንደሆነ የኦሮሞ ሞኝ ህዝብ የራስህ ሀይማኖት ስጠንህ እርሱንም ከተማህ ፊንፊኔ ውስጥ ታክናውነዋለህ ተብሎ በትግሬና በኦሮሞ ዘረኞች የተጫነበት እንጅ ከድህነት ጥቂት እርምጃ ነፃ አያወጣውም:: ስርአት ይዞ መግማማት ለሚፈልግ መብቱ ነው::

        Reply
  2. Dhugaa Baasi says

    September 19, 2020 03:30 am at 3:30 am

    As usual, non-Oromo elites worry for things they shouldn’t worry and pay attention. I think their worry arise from selfishness, group ego and domination of ones culture by the so called “‘civilized culture” of Orthodox Christians that came to Oromia with MInilik’s conquest during the last quarter of 19th century. These political elites have nothing to tell to the Oromo people about Gada and their culture of thanks giving to their God, Irreechaa. These group feels insecure if the Oromo returned to their own-self than following culture brought to them by colonizers. That is why they seem to worry about Oromo when Oromos don’t indulge into the affairs of non-Oromo, whether they believe in wood, stone, or cross or dabtara or tenquay, etc. It is their own affair and we Oromos have to respect whatever nations and nationalities of the country likes to do. This should have been the civilized culture we expect from our neighbors, in respecting our own choices to believe, political system, etc. I advice these people to stop their stupidity in involving in the affairs of others when it doesn’t concern them.

    Reply
    • Basso Orana says

      September 20, 2020 03:50 am at 3:50 am

      What you say would have mattered if irreecha is universally Oromo’s culture. I have not seen irreecha elsewhere than horra. A few family ritual can’t be a culture to the whole Oromo, just admit it is a political crafting, and don’t make Oromos think like stupid like yourself.

      Reply
  3. cowboy=journalist says

    September 19, 2020 01:03 pm at 1:03 pm

    Cow boy journalism at its best – where is the land given? I kazanchis, 4 kila, mesqel square or . . .

    Reply
  4. አሰፋ በላይ says

    September 19, 2020 04:31 pm at 4:31 pm

    ታከለ ኡማና አዳነች አበቤ! !
    መሬት ከባለቤቱ ከአዲስ አበቤው እየዘረፋችሁ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በነባር ኢትዮጵያዊያን ላይ እልቆ መሳፍርት የሌለውን ሰቆቃ ያደረሰውን ጨፍጫፊ የገዳ ሥርዓት በአዲስ አበባችን ለማክበር ቦታ ሰጥታችኋል ። አይነጋ መስሏት ዶሮ ቋት ላይ አራች እንደሚባለው ነው። እናንተ ባንዳ ፋሽስቶች ጊዜው ሲደረስ ለፍርድ መቅረባችሁ የማይቀር መሆኑን እወቁት። ደግሞ ደርሷል ግብፅም ሆነች ህወሓት አያድናችሁም።

    Reply
  5. Assefa BELAY says

    September 19, 2020 04:56 pm at 4:56 pm

    Duhg Bassi
    You do not have a clue about the OROMOS. Perhaps you are one of the tplf bandas, who are negotiating with Egypt to dismantle and sell Ethiopia. In case you are OROMO, then you are one of those Oromos who betrayed their motherland. Just to remind you, in case you are the later, you are trying to sell, the country, for which many honorable Oromos died. I am afraid you are thinking of the money you get paid from the true enemies of Ethiopia.

    Reply
  6. አሰፋ በላይ says

    September 19, 2020 05:11 pm at 5:11 pm

    Abba chaala,
    አቦይ ጫላ ቅጥረኛ ፣
    ባንዳ ወራሪ ዘረኛ።

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ለማቋቋም የሚውል የ15 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ድጋፍ የዓለም ባንክ May 16, 2022 10:22 am
  • በአዲስ አበባ 1 ሺህ 98 የብሬን እና 2 ሺህ 162 የክላሽ ጥይት ተያዘ May 16, 2022 10:10 am
  • በአዲስ አበባ ከተማ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ከ5 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላርና የተለያዩ አገራት ገንዘቦች ተያዙ May 16, 2022 09:53 am
  • አገር አፍራሹ ትህነግ ለቀለብ፣ መድኃኒትና ሥራ ማስኬጃ 76 ቢሊዮን ብር ቀርጥፏል May 16, 2022 08:30 am
  • እየተባባሰ ከመጣው የማህበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች ዜጎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ተጠየቀ May 15, 2022 09:38 am
  • የትህነግና ሸኔ መሠልጠኛ የምትባለው ዩጋንዳ መከላከያ ሚ/ር ከኤታማዦር ሹሙ ጋር ተወያዩ May 13, 2022 09:55 am
  • በትግራይ የውጊያ ምልመላው ጉዳይ May 11, 2022 02:37 am
  • መከላከያ በተጨማሪ ድሮን፣ በሥልጠና፣ በዝግጅት ራሱን አብቅቷል May 11, 2022 01:35 am
  • ትህነግ ለሌላ ውጊያ እየተዘጋጀ ነው ተባለ May 10, 2022 01:04 pm
  • ኤርትራ 8 ሩስያ ሠራሽ ድሮኖችን ተረክባለች May 10, 2022 12:37 am
  • ሙስሊምና ክርስቲያን በአንድነት የሚያከብረው የአኾላሌ ባሕላዊ ጭፈራ May 9, 2022 01:46 pm
  • በወልዲያ ፋኖዎች ተመረቁ May 9, 2022 12:51 pm
  • “ሠራዊታችን ድልን በአስተማማኝ መልኩ ማምጣት በሚችል ቁመና ላይ” ጀኔራል ጌታቸው May 9, 2022 11:57 am
  • ዋጋው 64 ሚሊዮን ብር የሚሆን (16 ኪሎ) ሕገወጥ ወርቅ ተያዘ May 9, 2022 11:51 am
  • አብን ክርስቲያን ታደለን ለመጨረሻ ጊዜ አስጠነቀቀ፤ 10 አባላቱን አገደ May 9, 2022 08:58 am
  • ራሱ አቡክቶ፣ ራሱ አሟሽሾ፣ ራሱ ጋግሮ በሰዓት 460 እንጀራ የሚያወጣ ፈጠራ May 9, 2022 08:17 am
  • በህገ ወጥ መንገድ 19 ህጻናትን ሲያዘዋወሩ የነበሩ 6 ሴቶች ተያዙ May 8, 2022 12:39 am
  • በአርሲ ሙስሊሞች ለቤ/ክ ማሠሪያ 3 ሚሊዮን ብርና 20 የቀንድ ከብት ሰጡ May 6, 2022 09:35 am
  • በአዲስ አበባ የሚኖረው የትህነግ ደጋፊ ማንነት በማስረጃ May 4, 2022 11:04 pm
  • ሙስሊም ወንድማማች የቤ/ክ ዘራፊዎችን በቁጥጥር ሥር አዋሉ May 4, 2022 09:04 am
  • ከ6 ሺህ የዓሳ ጫጩት ወደ 80 ሺህ May 4, 2022 08:57 am
  • ተስፋቢሱ ቴድሮስ May 3, 2022 12:16 pm
  • ከሽፏል! April 6, 2022 11:58 am
  • “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች” እየተባለ ስለሚነዛው ወሬ ጥቂት እውነታዎች March 8, 2022 11:30 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2022 · Goolgule