In celebration of the 50th Anniversary of the Organization of African Unity (OAU), the precursor to the African Union, the Africa Institute of South Africa (AISA), the premier South African Science Council that specialises in African Studies presents its flagship publications on African Affairs. (For the list of publications, please click here) … [Read more...] about Africa Institute of South Africa (AISA)
ከአውሮፓ ፌዴሬሽን የተሰጠ መግለጫ
በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን መግለጫ አውጥቷል፤ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ … [Read more...] about ከአውሮፓ ፌዴሬሽን የተሰጠ መግለጫ
“አሜሪካ አቋማን የምትፈትሽበት ወቅት ላይ ናት” ክሪስ ስሚዝ
ኢህአዴግ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ስም ከአሜሪካ ጋር የመሰረተውን ግንኙነት አስታክኮ የሚፈጽመው ኢሰብዓዊ ድርጊት ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የሌለው እንደሆነ ተገለጸ። አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ የምትመረምርበት ወቅት ላይ ትገኛለች ተባለ። ኢህአዴግ ጸረሽብርተኝነትን ለአፈናና ለበጀት ማሟያ እየተጠቀመበት እንደማይቀጥል ተመለከተ። አሜሪካና ሌሎች ለሰብአዊ መብት መከበር ዋጋ የሚሰጡ አገሮች በሙሉ በ"አዲስ አበባው" አገዛዝ ላይ ጠንካራ አቋም መያዛቸውን ያለ አንዳች ማወላወል ማሳየት እንደሚገባቸው እንደራሴ (ኮንግረስማን) ክሪስ ስሚዝ ያስታወቁት ሽብርተኛነትን አስመልክቶ ጠንካራ ማሳሰቢያ በማስቀመጥ ነው። እንደራሴ ስሚዝ የኢትዮጵያ ጉዳይ የተደመጠበትን የምክክር ሸንጎ ከዘጉ በኋላ በተለይ ለጀርመን ድምጽ ሬዲዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት "አሜሪካ በኢህአዴግ ላይ … [Read more...] about “አሜሪካ አቋማን የምትፈትሽበት ወቅት ላይ ናት” ክሪስ ስሚዝ
እኔ አማልሰጣችሁ ፣ እናንተ እማትወስዱት….
ያለስም፣ ስም - ስጡኝ ቅጡኝ፣ አስቀጡኝ፤ አግዙኝ፣ ወርውሩኝ፣ ... በማጎሪያችሁ እሰሩት… እጀን፣ … በካቴናችሁ ‘ጠንዙት’ እግሬን፣ …. በእግር ብረታችሁ ቸንክሩት፣ ገንዙት፣ ... ይደንዝዝላችሁ ሽባ ሆኘ ልቅር፣ ‘’ልሰንከልላችሁ’’:: ... እንካችሁ …. ጀርባዬን መጫሚያ፣ መዳፌን፤ ግረፉት፣ አቃጥሉት፣ …. በኮረንቲ ገመድ የሰራ አከላቴ፣ ይክሰል፣ ይሁን ዓመድ:: … ዝረፉት … ሀብቴን ቤትና ንብረቴን፣ በምድር ያለኝን፤ ሰብስቡ፣ አከማቹት፣ ለዓለም ይሁናችሁ ለማይጠረቃው፣ ለከርስ ዓላማችሁ ለማፍረስ፣ ለመናድ፣ ለጥፋት ግባችሁ:: … እንካችሁ…… ደረቴን እንካችሁ…… ግ’ባሬን፤ ለታንክ፣ ለመትረጊስ፣ ለጥይታችሁ አፍስሱት ደሜን፣……. እስኪከረፋችሁ አድቅቁት አጥንቴን፣……. … [Read more...] about እኔ አማልሰጣችሁ ፣ እናንተ እማትወስዱት….
ከእሁድ እስከ እሁድ
መልዕክተ ደወል - "ተለዩ" “ … በኢትዮጵያ ሕዝብም ሆነ በተቃውሞው ጎራ የሚገኙ የተገነዘቡት አንድ ጉዳይ ዝም ብሎ በሆይ ሆይታ ሰላማዊ ትግል ማድረግ ብሎም ለውጥ ማምጣት እንደማይቻል ነው፡፡ በቆራጥነት፣ በፅናትና አርቆበማየት ነው ለድል መብቃት የሚቻለው፡፡ ሰላማዊ ትግል ሲባል ሞት፣ እስራትና እንግልት የለም ማለትአይደለም፡፡ ልዩነቱ ሰላማዊ ታጋዩ አይገድልም፡፡ ሠላምን አያደፈርስም፡፡ ነገር ግን በፀናና በተደራጀሁኔታ መብቱን ይጠይቃል፡፡ ሉዓላዊ ስልጣኑን ዕውን ሳያደርግ ወደ ኋላ አይመለስም፡፡ በሠላማዊ ትግልውጤታማ እንዲሆን የሕዝብ አንድነትና የዓላማ አንድነት ወሳኝ ቅድመ ሁኔታዎች ናቸው፡፡ ትግሉ የራሱስነምግባር አለው፣ መደጋገፍን ይጠይቃል፡፡አንዱ ሲወድቅ እሱን አንስቶ ከፍ ባለ የሞራልና የዓላማልዕልና ትግሉን እየተቀባበሉ ወደፊት መሄድ ይጠይቃል፡፡ አስቀድሞ የነፃነትን … [Read more...] about ከእሁድ እስከ እሁድ
ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. እና ኢትዮጵያ
ወደ ግንቦት 20ቀን, 1983 ዓ.ም. ከመግባታችን በፊት ትንሽ ወደ ኋላ መለስ በማለት የደርግ ስርዓትን በትንሹ እንቃኘው:: ደርግ የካቲት ወር 1966 ዓ.ም. የዘውድ አገዛዙን ስርዓት በመቃወም በአርሶ አደሩ ፣ በተማሪው ፣ በአስተማሪው ፣ በመንግስት ሰራተኛው ፣ በወዛደሩ ፣ በነጋዴው እና በመለዮ ለባሹ ወዘተ ፣ ወዘተ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመጽ ጊዜ ሳይወስድበት በ6 ወራት ውስጥ የተነሳው ህዝባዊ አመጽ ግቡን መታ:: ህዝባዊ አመጹን የሚመራው የተደረጀ ፓርቲ ባለመኖሩ በር የተከፈተለት መለዮ ለባሽ አመቺ ሁኔታ በማግኘቱ በፍጥነት ተደራጅቶ ከተራ ወታደር ጀምሮ የተለያዩ ማእረግ ያላቸው አባላቱን አስመርጦ ወደ 120 የሚጠጉ ተወካዮቹን አዲስ አበባ በሚገኘው አራተኛ ክፍለጦር አሰባሰበ:: ከጦር ሃይሎች ፣ ከክቡር ዘበኛ እና ከፖሊስ የተውጣጡት እንኚሁ መለዮ ለባሾች በሰኔ ወር 1966 … [Read more...] about ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. እና ኢትዮጵያ
Harmony among Ethiopian various legislative frameworks
In this article I will attempt to examine whether or not Ethiopia as a federal state structure has put in place all necessary mechanisms so that it functions as it supposed to do so. Practical examples in other countries constituted as federal political state structure will be cited repeatedly to give our readers a full grasp of the complex legal issues at hand. This is in particular important for those who are not legal trained and find difficulty to understand the legal question at hand. In … [Read more...] about Harmony among Ethiopian various legislative frameworks
የትኛው አማራጭ ለአሜሪካ?
አሜሪካ ከመቼውም ጊዜ በላይ ደንግጣለች። ኦባንግ እንዳሉት ለህዝባቸው "ሬት" ለምዕራባውያንና “ማር” (የቤት ቀጋ፤ የውጭ አልጋ) የነበሩት አምባገነን በድንገት እንደ ተነቀለ ቡሽ ተስፈንጥረው ከሲስተም መውጣታቸው አሜሪካንን አስጨንቋታል። በተለይም እሳቸው አፍነው የያዙት የስርዓቱ "ክፉ ጠረን" አሁን እነርሱ (አሜሪካውያኑ) ደጅ የደረሰ ያህል መፍትሄ ለመፈለግ የወሰኑ ይመስላሉ። አውቀውና ፈቅደው ሲታለሉ የቆዩበትን ጊዜ አስልተው መንገዳቸውን የማስተካከል ስራ የጀመሩት ዛሬ አይደለም። አንዳንድ ምንጮች እንደሚሉት ከመለስ ሞት በኋላ አሜሪካ በምስራቅ አፍሪካ ላይ ሚዛኗን ሊያስታት የሚችል ውድቀት የሚደርስባት ኢትዮጵያ ላይ ያላትን አቋም ማስተካከል ሲያቅታት ብቻ እንደሆነ ይናገራሉ። "… ሆን ተብሎ በተቀነባበረ እቅድ ህወሃት አዲስ አበባን እንዲቆጣጠር የተወሰነው ውሳኔ አሳዛኝና ከቶውንም … [Read more...] about የትኛው አማራጭ ለአሜሪካ?
MILLIONS OF VOICE FOR FREEDOM!
Target: HaileMariam Desalegn, Prime Minister of Ethiopia Sponsored by: The Unity For Democracy and Justice (UDJ) 1. We demand that no prisoners of conscious be in notorious Ethiopian prisons 2. We demand that the Anti-Terrorism Law be abolished immediately because: it violates many rights of the Ethiopian people and it is in contradiction with the Constitution. 3. We demand the displacement campaign that is being waged in the cities and the rural areas be stopped and appropriate … [Read more...] about MILLIONS OF VOICE FOR FREEDOM!
አቶ ኦባንግ ሜቶ እስራኤል ገቡ
የኢትዮጵያን እናድን አንድነት ማህበር በእስራኤል ባደረገላቸው ጥሪ መሰረት አቶ ኦባንግ ሜቶ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዳይሬክተር በ21/06/2013 እስራኤል በሰላም ደርሰዋል፡፡ በወቅቱም የማህበሩ አባላት በቤንጎሪዮን አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በ22/06/2013 የሚካሄደውን ጉባኤ አጠቃላይ ስነ ስርአት የያዘ ዘገባ በተከታታይ የምንልክ መሆናችንን እንገልፃለን፡፡ የአቀባበሉ ሥነስርዓት ምስል ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ ከሰላምታ ጋር ሳሙኤል አለባቸው አድማሱ የኢትዮጵያ እናድን አንድነት ማህበር ሊ/መንበር … [Read more...] about አቶ ኦባንግ ሜቶ እስራኤል ገቡ